fa
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

رفتن به کانال در Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

نمایش بیشتر
5 000
مشترکین
-924 ساعت
+357 روز
+1630 روز
آرشیو پست ها
🔔Xenea Daily quiz answer April 9 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Sp
🔔Xenea Daily quiz answer April 9 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission ✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers ✔️New Task Xenea Wallet x SpurProtocol March Quiz Answers ✔️Xenea Wallet x Xstar March Quiz Answers @EthCryptopia

پیام صوتی04:58

🟠Binance X $KERNEL mega drop
+4
🟠Binance X $KERNEL mega drop

💰 Binance × $KERNEL Megadrop ✔️$KERNEL Binance Megadrop Event ላይ የመጣ 4ተኛ ቶከን ነው ይሄ Event ከለሊት 9 ሰአት በኋላ የሚጀምር ሲሆን መሳተፍ የምትፈል
💰 Binance × $KERNEL Megadrop ✔️$KERNEL Binance Megadrop Event ላይ የመጣ 4ተኛ ቶከን ነው ይሄ Event ከለሊት 9 ሰአት በኋላ የሚጀምር ሲሆን መሳተፍ የምትፈልጉ ከ 7-9$ የሚያወጣ BNB ያስፈልጋቿል ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዘጋጅታቹ ጠብቁ። ለ 4 ቀን የሚቆይ Event ነው ✌🏽

🔔Flow3 Update ✔️Flow3 ላይ እየሰራቹ ያላቹ Site Update ተደርጓል ስትገቡ በ E-mail register እንድታደርጉ ይጠይቃቿል።E-mail እና password Set አድጉለት እና መ
🔔Flow3 Update ✔️Flow3 ላይ እየሰራቹ ያላቹ Site Update ተደርጓል ስትገቡ በ E-mail register እንድታደርጉ ይጠይቃቿል።E-mail እና password Set አድጉለት እና መጀመርያ ያገናኛቹትን ዋሌት ስታገናኙ Account and data sync ያደርገዋል እንደ አዲስ አደለም የሚያስጀምራቹ። ✔️በዚ ሊንክ ገብታቹ process ጨርሱ https://app.flow3.tech/ Referral Code ከጠየቃቹ ይሄንን አስገቡለት 5bLacChFA ✔️Login ካደረጋቹ በኋላ የምታገናኙት ዋሌት መጀመርያ ከጀመራቹበት ጋር መመሳሰሉን እርግጠኛ ሁኑ 🙌

🤑BLUM UPDATE ✔️Blum ከነገ ጀምሮ በራሱ platform ላይ token List ማድረግ ይጀምራል የመጀምርያው Token የሚሆነው በ memhash Launch የተደረገው $HashCash toke
🤑BLUM UPDATE ✔️Blum ከነገ ጀምሮ በራሱ platform ላይ token List ማድረግ ይጀምራል የመጀምርያው Token የሚሆነው በ memhash Launch የተደረገው $HashCash token ነው። ✔️Eligible ከሆናቹ ብሉም ላይ ባገናኛቹት ዋሌት ቀጥታ ይገባል እዛው ብሉም ትሬዲንግ ቦት ላይ ትሬድ ማድረግ ትችላላቹ https://t.me/BlumCryptoTradingBot @EthCryptopia

Breaking @EthCryptopia
Breaking @EthCryptopia

photo content

Hmmmmm 2.0 @EthCryptopia
Hmmmmm 2.0 @EthCryptopia

🔔Kite AI ✔️Kite አሁን ላይ Interaction እየሰራ አይደለም በትእግስት 20Interaction ለማድረግ ሞክሩ በየቀኑ ካላቋረጣቹ ጥሩ ደረጃ ይኖራቿል። @EthCryptopia

😁 Jock ✔️ President Trump ምን አሉ ቻይና የጣለችውን ታሪፍ ካላነሳች ተጨማሪ 50% ታሪፍ ቻይና ላይ እንደሚጥሉ አሳውቀዋል ። @EthCryptopia
+1
😁 Jock ✔️ President Trump ምን አሉ ቻይና የጣለችውን ታሪፍ ካላነሳች ተጨማሪ 50% ታሪፍ ቻይና ላይ እንደሚጥሉ አሳውቀዋል ። @EthCryptopia

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 Over $2.1 trillion wiped out from US stock market at open. @WatcherGuru
JUST IN: 🇺🇸 Over $2.1 trillion wiped out from US stock market at open. @WatcherGuru

🔔Off Topic ✔️AliExpress ላይ አብዛኛው ሰው አሁን እቃ እያዘዘ ነው በዚም ምክንያት የ አብዛኞቻችን እቃ በጣም ዘግይቶ ነው የሚደርሰው። ምክንያቱ ምንም አደለም አብዛኛው እቃ ጉምሩክ እ
🔔Off Topic ✔️AliExpress ላይ አብዛኛው ሰው አሁን እቃ እያዘዘ ነው በዚም ምክንያት የ አብዛኞቻችን እቃ በጣም ዘግይቶ ነው የሚደርሰው። ምክንያቱ ምንም አደለም አብዛኛው እቃ ጉምሩክ እየገባ ቼክ እየተደረገ ስለሆነ ነው በጣም እየታዘዙ ያሉ እቃዎች መቀረጥ ተጀምሯል ዋጋው ምንም ያህል ቢሆን። ✔️ለማዘዝ ያሰባቹ ትንሽ ሆልድ አድርጉት ወይም የምታዙት እቃ አይቀረጥም ብላቹ የምታስቡ ከሆነ ብቻ እዘዙ ከቻላቹ አሁን በዙ ሰው እያዘዘው የሆነ እቃ ከሆነ ባታዙት እመክራለው ላይክ እንደ ትሬንድ ሆኗል ለምሳሌ ሰላት , Earbud ,Headset, Phone cooler እነዚ እኔ እስካሁት ብዙ ሰው በጣም እያዘዘው ያለው እቃ ነው ስለዚ የራሳቹን ስሌት አስልታቹ እዘዙ Electronics በ አጠቃላይ በጣም አዛ ሆኗል በተለይ router ምናምን የሚያስጠላው ደግሞ ምንም የተቀመጠ requirement የለም ከዚ እስከዚ ወይም እንደዚ አይነት እቃ ስታዙ ይሄን ያህል ትቀረጣላቹ ምናምን የሚል የለም እንደግለሰቡ ነው የሚወሰነው።ተመሳሳይ እቃ ለ ሌላ ሰው ቀረጥ ኖሮት እኔ በነጻ ያልለፉኝ እቃ አለ እና ደስ እንዳላቸው ነው ሶ ብራቹን ከመበላት አድኑ 🙌🏾

🔔Monad Score update ✔️Problem Solved ✔️You can now run your Node with out any problem ✔️MonadScore is legit the problem with metamask was because the latest Task @EthCryptopia

🔔Flow3 Update ✔️Roadmap for Q2 @EthCryptopia
🔔Flow3 Update ✔️Roadmap for Q2 @EthCryptopia

photo content

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸🇨🇳 President Trump says he will not make a deal with China unless it solves trade deficit. @WatcherGuru