Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 982
订阅者
-524 小时
-47 天
+1130 天
帖子存档
4 982
Crypto is never boring…Pump.fun just got hacked and the hacker posted about launching ‘hackeddotfun’! 😈
4 982
🔔Monad layer3 Quest
✔️በዚ ሊንክ ግቡ
✔️ሁሉንም Quest ጨርሱ
✔️በየ እያንዳንዱ Quest መጨረሻ ላይ Cube Mint ማድረግ አለባቹ የተወሰነ MON ያስፈልጋቿል
✔️mandatory ነው ይሄንን መስራት አብዛኛው Platform እዚ ላይ አለ Monad Chain ላይ Interact የምታደርጉባቸው።
4 982
✔️Interact in Magic Eden
✔️You can Mint this one small fee required
✔️ https://magiceden.io/mint-terminal/monad-testnet/0xe392b49f6d12d9988453b052d612902ae834cb25
4 982
✔️ Buy your monad .nad domain You can Have Multiple .Nad Domain https://app.nad.domains/
✔️ https://alpha.izumi.finance/trade/swap
- Swap
- Add Liq
- Pools
- Farm On Monad Chain
✔️https://owlto.finance/deploy/?chain=MonadTestnet Deploy and create your own token on monad testnet
@EthCryptopia
4 982
✔️BTW እስከ 12 ሰአት የተወሰነ interact የሚያደርግ Early ነው የተወሰነ Interact ማድረግ ያለባቹን Site አሁን ከታች አስቀምታለው እየገባቹ ስሩ በዚች ደቂቃ Vid መስራት አዛ ነው ለ እናንተም አይደርስም።
4 982
✔️Btw MON testnet Faucet ገዝታቹ ማግኘት ትችላላቹ ማለትም Sepolia ትገዙና እሱን ወደ Monad Bridge አድርጋቹ ከዛ Swap ማድረግ ይቻላል ይሄ የ 2$ Mon Faucet new መግዛት የምትፈልጉ Vid ይሰራ ወይስ ይለፋቹ?
4 982
✔️Monad Faucet Complete easy tasks and claim 0.1 MON
✔️ታስኮቹን ሄድ መለስ እያላቸ ጨርሱት
✔️https://www.cult.trade/faucet
4 982
✔️አንድ አንድ ግዜ የሚያዳምጠን ስላል ብቻ ማውራት የለብንም። ይሄንን Influencer ታውቁታላቹ ብዬ አስባለው በ Tapswap listing Time ላይ በነበረው የዋጋ ልዩነት Bitget exchange እየወቀሰ ይገኛልbitget Exchange ችግር አለበት የለበትም አይደለም ዋናው ጉዳይ እዚ ጋር ሊኖርበት ይችላል ግን እዚ ጋር ልዩነት እንዲፈጠር ያደርገው ሁሉም የተሰጠውን Allocation withdraw ያስደረገው ወደ bitget exchange ብቻ ነበር። ለዛ ሁሉም ሻጭ ስለነበረ ወይንም የሚገዛ ስላልነበር በጣም ሰፊ የዋጋ መለያየት ነበር።ይሄ ደግሞ የ Exchange ችግር ሳይሆን ከመጀርምያውም Tapswap Team የፈጠረው ነውMexc Volume አይታቹ ከነበረ መጀመርያ ሊስት ሲደረግ በታም የሚገዛ ነበር ማንም እየሸጠ አልነበረም ሲጀመርም ወደዛ ቶከን የላከ ስለሌለ ፒክ ፕራይስ ላይ ሲደርስ ዋጋው እንዴት እንደተፈተፈጠ አይታቹታል ቦተም ላይ የገዛ ከላይ ሽቶ ወጥቷል ሌላው ደሞ እርግተኛ ባልሆንም ቲሙም የተወሰነ የሸጠ ይመስላል ምክንያቱም ልክ ረግ እንደተደረገ ኮይን ነው በዛ ፍጥነት የወረደው ።So እኔ የተሰማኝ ጀለስ የራሱን ስህተት በ Bitget ላይ ለማላከክ እየሞከረ እንጂ ምንም አይደለም ቀጣዩ Notcoin ምናምን ብለን ሰዎችን ካስጀመርክ በኋላ እንኳን Notcoin Rockeyrabbitን መሆን እንዳቃተው ሲያይ ያመታው ጉዳይ ይመስላል😊
✔️ለማንኛውን Bitget defend እያደረግኩት እንዳይመስላቹ ከ እድኔ በላይ የሚጠላው የለም ያደረገኝ ስለማውቅ😁
4 982
🔔Xenea Daily quiz answer February 26
➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥
➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download
✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission
✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers
@EthCryptopia
4 982
❌Tap2Earn
❌Play2Earn
❌Pay2Earn
✔️what will happen next😐BTW TON Eco በ አጠቃላይ ችግር ውስጥ እንዲገባ እያደረገው ነው Telegram ላይ ባሉ ፕሮጀክት ምክንያት በዚው ከቀጠለ TON ላይ invest የሚያደርግ ኢንቨስተር የሚኖር አይመስለኝም ምክንያቱ ደግሞ ኮምዩኒቲ እየሸሸ ስለሚመጣ።TON ላይ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው በስሩ በራታ ሰዎችን የያዘ ስለሆነ ከ Telegram ጋር Integrate የሆነ ስለሆነ ነበር ነገር ግን በዚ አያያዝ ከ TON በተጨማሪ Telegram እራሱ የሚጎዳበት ነገር ሊሆን ይችላል።TON ከ Pavel Durove መታሰር ጀምሮ በጣም መጥፎ ሁኔታ ላይ ይገኛል ከ ኢንቨስተር መሸሽ ጀምሮ ማርኬት ያለበት ሁኔታ ሲደመር እስካሁን ከገባበት ማሽቆልቆል መመለስ አልቻለም አብዛኛው ሰው ሽጦ ወጥቿል ኦልሞስት 90% holder ኪሳራ ላይ እንዳለም ከዚ በፊት አሳውቀዋል ።ከዚ በኋላም ቶን ይጎዳል ብዬ ከማስበው ነገሮች አንዱ Telegram ላይ ያሉ Project በሙሉ በ TON Blockchain ስር እንዲሆኑ የሚለው ህግ በመምጣቱ ብዙ ፕሮጀክት ወደዚ የመምጣት እድላቸው ጠባብ ይሆናል።ኢንቨስተሮችም ኮምዩኒቲም የ ፕሮጀክት መስራቾችም TON ላይ ፍላጎት ካጡ በስተመጨረሻ TON ወዴት ሊሄድ እንደሚችል መገመት ቀላል ነው።
✔️የ እናንተስ ሃሳብ ምንድነው?
@EthCryptopia
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
