Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 982
订阅者
-524 小时
-47 天
+1130 天
帖子存档
4 981
🏴☠MEMHASH Withdraw to CEX Ends todaye make sure you guys withdraw your token and cross check your Witdrawal info.
4 981
🔔AIpact Register waitlist to participate on the beta testnet and reward $PACT Token
✔️በዚ ሊንክ ግቡ
✔️በ E-mail Register አድርጉ ጨርሳቿል።
✔️በቻላቹት E-mail ተመዝገቡ They have Big Partners Its platform like CMC and Coingecko.
✔️ጥሩ ሃሳብ ይዘው ስለመጡ ችላ አትበሉት።
✔️$PACT Token የ platform Utility Token ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን Beta Testnet March ላይ ይጀምራል ለ 1 ወር ብቻ ይቆያል።
✔️ትንሽ ሰዎችን ብቻ ነው የሚቀበሉት Register አድርጋቹ ከተቀበሏችሁ በ E-mail Private Discord ላይ Invite ትደረጋላቹ።
✔️Don't Miss !
@EthCryptopia
4 981
🔔Social Media is lie
✔️ Reality
❌ Social Media Side
✔️Btw ውሻው ነከሳት አልነከሳት አይደለም ጉዳዩ ሀገር የጠፋው እንደዚ ነው ቁንፅል ሀሳብ ይዘን ማብራራት እንወዳለን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4 981
⚠️SIM SWAP
✔️ሰሞኑን TikTok ላይ የተለያዩ ሰዎች TikTok Account Hack እየተደረገባቸው እንደሆነ ተመልክታቿል ይሄም እየሆነ ያለው ከፍተኛ አቅም ያላቸው Hacker በዝቶ TikTok Server ድረስ ገብተው Account hack የሚያደርጉ በዝተው ወይም በ phishing Link ሳይሆን በቀላሉ እናንተ የምትጠቀሙበትን ስልክ ቁጥር አዘግተው በራሳቸው ስም እያወጡት ሲሆን መጀመርያ የ እናንተን ኢንፎ ለማግኘት የውሸት ወሬ ፈጥረው ወይንም ደሞ በተለያየ ምክንያት የ እናንተን Account Info ያገኙና ከዛ በኋላ በቀላሉ Account Access ለማድረግ የምትጥቀሙበት በ SIM Card ከሆነ ወይንም እነሱ ባገኙት ስልክ ቁጥር ከሆነ SIM Card ከ ቴሌ እንደ አዲስ ይወጣና በዛ ስልክ ቁጥር ያላቹን Account በሙሉ Access ለማድረግ ይሞክራሉ።እኛ ሃገር ብዙዎቻችን ቀጥታ በስልክ ኮንፊርም እንዲሆን ስለሆነ የምናደርገው በቀላሉ ያለንን Account እንበላለን ማለት ነው።
🔑ምን ማድረግ አለብን?
✔️በመጀመርያ ለማንም የ Social media Account Information Hint አለመስጠት በተለይ ትላልቅ Follower ያላቹ እና Social Media ላይ Business run የምታደርጉ
✔️ሌላው የ Social media Account Connect የምታደርጉበት እና ከ ሰዎች ጋር የምትገናኙበት ነገር በሙሉ ማለያየት ለምሳሌ ስልክ ቁጥር, E-mail, Telegram Facebook TikTok Instagram WhatsApp.....ለ ግል የምትተቀሙበት እና Business run የምታደርጉበት ለማለያየት መሞከር
✔️2FA (Two factor Authentication ) መጠቀም
✔️ከማታውቁት ሊንክ መራቅ
✔️Account Information (user Name , Password , Email address...)ከቻላቹ በቃል መያዝ ካልሆነም Browser ላይ save አለማድረግ telegram ላይም ምንም አይነት ነገር አለማስቀመጥ ይሄ የብዙዎቻችን ተግባር ስለሆነ ነው Saved Message or private Channel ከፍተን የተለያዩ Seed phrase Password እናስቀምጣለን ይሄ የተሳሳተ ነው።
✔️Password save ለማድረግ ጥሩ አማራጭ ማንም ማያገኝበት ቦታ በ ጽሁፍ ማስቀመጥ ካልሆነ ደሞ protected drive ካለን በ እሱ ማስቀመጥ ጥሩ አማራጭ ነው።ትላልቅ Crypto Holders Hardware Wallet ይጠቀማሉ Flash የምትመስል ግን Password , Seed phrase or Private key Store ማድረግያ እቃ ነች።እቺ እቃ ፕሮግራም መደረግ ትችላለህ ለምሳሌ አንድ ሰው እጅ ላይ ቢወድቅ በተደጋጋሚ ሙከራዎች ቢያደርግ ራሱን ሪሴት ማድረግ እንዲችል የተሰራለት ሲስተም አለ ይሄም አንዱ ዘዴ ነው።
✔️ከዚ በፊት ስለ Scamming የሰራነውን program እዚ ላይ መመልከት ትችላላቹ https://t.me/ethio_techs/65782
✔️Stay Safe🙌🏾
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4 981
🐾Paws verification Bot ከ telegram ላይ delete ተደርጓል ከዚ በኋላ የ paws website ላይ የ እናንተ Account መሆኑን ለማረጋገጥ ያገናኛቹትን ዋሌት ብቻ ነው መጠቀም የምትችሉት(TON or Solana wallet)ስለዚ ዋሌታቹን በጥንቃቄ ያዙ።
✔️BTW የ paws ቦት ብቻ አይደለም የጠፋው ከ TON Blockchain ውጪ የሚጠቀሙ የተወሰኑት ዴሌት ተደርጓል።
@EthCryptopia
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
