Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 954
订阅者
-524 小时
+207 天
-530 天
帖子存档
4 956
➡️Question: When was Bitcoin's whitepaper published by Satoshi Nakamoto?
Ans: Oct 31 2008
4 956
🐶 Lost Dogs - 18 days left
የትላንትናው አሸናፊ
FEND OFF IN BATTLE ነበር!
የዛሬዎቹ ካርዶች፡
KIDNAP
KILL
UNVEIL THE ORIGIN
🚨 መምረጥ ያለባቹ Card Average Card ነው፤ ማለትም ብዙም ወይም ትንሽ ሳይሆን መሃከለኛ Vote ያገኛል የምትሉትን Card ነው፡፡
ለመጀመር ፡
👉🏼 Lost_dogs_bot
@EthCryptopia4 956
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Funds
1. Blockchain Projects. 2. Gold Mining Tools. 3. Artificial Intelligence.✅Blum ከ X Empire ጋር Partnership መፍጠራቸውን አስመልክቶ Special Card አለ ተጠቀሙት በፈለጋቹት ካርድ መተካት ትችላላቹ ❓To use it navigate to: City → Stock Exchange 🎩X Empire Riddle ✅Answer -
Limit
🎩X Empire Rebus
✅Answer - Recruitment
✅Video Code https://t.me/EthCryptopia/2619
✅መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/empirebot/game?startapp=hero406432024
🙂Normal User 5k coin
⭐️Telegram Premium 30k coin
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 956
BINANCE - $DOGS 🦴
እኔንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ወደ BINANCE Deposit ያደረግን Exact ቦቱ ላይ የነበረው DOGS ነው ወደ BINANCE የገባው፤
Even +10K $DOGS እራሱ Bonus የለውም፤ ብዙ ሰዎች Binance Support Desk'ን Contact እያረጉ ይገኛሉ!
ለተቀራቹት እንኳን ደስ አላቹ 🥳@EthCryptopia
4 956
🔔DOGS Binance Distribution
✅Dogs Binance List እንደሚያደርጉ ባሳወቁ ማታ ላይ በዚ ዘዴ የላካቹ ካላቹ 20K Reward የማግኘት እድላቹ ሰፊ ነው ቼክ አድርጉ።😊
4 956
🍅 Tomato Daily Secret
TAP :
Cat 🐈 2x
Tomato🍅 3x
✅በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት
ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot
@EthCryptopia
4 956
🐶 DOGS Update
✅Dogs Distribution started on BYBIT 🔥
✅ Distribute ማድረግ ከጀመሩ ሁላቹም ጋር ይገባል ታገሱ።
4 956
🔔Durove
✅ጉዳዩ Political ነው።ቀረቡበት የተባለው ክሶች በአጠቃላይ ለMedia ሽፋን የተሰጡ እንጂ ትክክለኛው እሱ አይደለም ጉዳዩ የሰዎችን መረጃ አሳልፎ ከመስጠት እና ካለመስጠት ጋር የተያያዘ ነው።Pavel Durove ከዚ በፊት Vk የተባላ Social Media ብእሱ ስር የነበረ ቢሆንም ከ Russia Government ጋር ባለመስማማት ሙሉ በሙሉ የVk Ownership ተነጥቆ ከ Rissia በዛ በአት ወጥቷል ከአመታት በኋላ ነው Telegram መቀመጫውን Dubai ላይ አድርጎ የተመሰረተው።ከ Russia ጋር ፀብ ውስጥ የገባው የሰዎችን መረጃ አሳልፎ አልሰጥም በማለቱም ነበር።
✅አሁን ላይም ይሄ ነገር የተደገመ ይመስላል።Durove Dubai ላይ በሙቀት ምክንያት ስራውን ማከናወን እንዳልቻለ Even ስልኩም ሙቀት ከጥቅም ውጪ እንዳደረገበት( https://t.me/durov/282 ) እና ወደ ሌሎች ሀገራት(France)ከ ሙሉ ቲም ጋር እንደሚሄድ አሳውቀው ነበር።አሁን ላይ Telegram Team ቀድመው France ገብተው የነበረ ቢሆንም Pavel France Airport ሲደርስ በቁጥጥር ስር አውለውታል።
✅France Government በሚያቀርቡለት የማይስማማ ከሆነ እስከ 20 አመት የሚደርስ እስር እና ሙሉ በሙሉ እስከዛሬ ያለውን የሚያጣ ይሆናል።
✅Pavel 2 አማራጭ ነው የሚሰጠው
✅የሰውን መረጃ አሳልፎ በመስጠት የራሱን ነፃነት ማግኘት ወይንም
✅እስር እና ሙሉ በሙሉ ያለውን ማጣት
✅France ለ Russia አጎብድዳ እንዳይመስላቹ ጉዳዩ ከ USA ጋር ነው ግንኙነቱ።USA 900M በላይ ተጠቃሚዎች ያሉትን High Potential ያለው Social Media በእጇ ያላስገባችው Telegramን አሁን በእጅ አዙር ወደራሷ ለማምጣት ያደረገቺው ነገር ነው።USA Telegram Russia መረጃዎችን ለማግኘት Run የምታደርገው Social Media እንደሆነ ታስባለች TikTok እና China እንደምታገናኘው ማለት ነው።በቅርቡ TikTok ላይ የተጣሉት ማእቀቦች እገዳ ምናምን Telegram ላይም ልናየው እንችላለን።
✅TON/NOT መቀነስ የመጣው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይሄ ዜና ስለሚነካው ነው።TON Blockchain በ Telegram ላይ የተመሰረተ እና Telegram CEO ቀጥተኛ ድጋፍ ያለ በመሆኑ የተወሰነ Affect የሚያደርገው ይሆናል።
✅ሌላው የመቀነስ ምክንያት እንዚን Coin/Token የያዙ ሰዎች እንደዚ አይነት ዜናዎች Market ምን ያህል Effect እንደሚያሳድሩ ስለማያውቁ Panic የማድረግ እና የያዙትን ወደ Stable Coin መቀየር መሸጥ ይጀምራሉ Sell Ammount በበዛ ቁጥር ደግሞ የዋጋ መውረድ ይከሰታል።
✅ይሄ ዜና ከ TON Blockchain ውጪ ያሉ Blockchain ላይ ምንም ያህል Effect አያሳድርም።ምን አልባት ጉዳዩን ወደ Nuclear ካልወሰዱት በቀር።Russia ልቀቁት የሚል አይነት ነገር ጀምረዋል እየተባል ነው👀።
✅ለማንኛውም ለራሳችን Privacy ስንል እንጂ Telegram ላይ Airdrop እየተሰራ ስለሆነ አይደለም ስለ Durove Free መሆን ማሰብ ያለብን😊
✅የሚገርመው Durove France Citizen እንደሆነ የሆነ ግዜ ላይ አሳውቆ ነበር።ፈረንሳይ የተለያየ መረጃ በ Telegram በኩል ለማግኘት ሞክራ አልተሳካላትም😅
✅ከዚ ጉዳይ ጋር ይያያዝ አይያያዝ ባላውቅም ከወር በፊት የ Pavel Personal Account Delete እንዳደረገም ሲወራ ነበር።
✅ Incase Pavel ጥፋተኛ ቢባል Telegram Messenger ሆነ TON የሚቆም ነገር አይደለም ቀጣይነት የማኖረው ነው ለዚህም Telegram Team Backup Plan አላቸው ሁሉንም በቅርቡ የምናየው ነው።
#FREEDUROV
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 956
💙Tapswap codes
✔️Simple earning on Binance
Code:
rekt
✔️Open Best Online Businesses
Code: roadmap
@EthCryptopia