Cryptoz
前往频道在 Telegram
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!
显示更多📈 Telegram 频道 Cryptoz 的分析概览
频道 Cryptoz (@cryptoz4tf) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 470 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 653,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 340 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 470 名订阅者。
根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -338,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。
14 470
订阅者
无数据24 小时
-647 天
-33830 天
帖子存档
14 470
Repost from N/a
🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇
https://t.me/+IISjDOyy9DM4MTk8
14 470
✅ ሽልማት ልንሸልማችሁ ነው 😱✅ ቻናላችን ዜና ቼልሲ ለእናንተ ለተመልካቾች ሽልማት አዘጋጅተናል 🫡 ✅ በፊታችን እሁድ የኢንግሊዝ ሀያል ክለብ ቼልሲ ከፒኤስጂ የሚያደርጉትን የፍፃሜ ጨዋታ ምክንያት በማድረግ ለሀያሉ የቼልሲ ደጋፊዎች ቻናላችን ጥያቄ እና መልስ አዘጋጅተናል ጥያቄውን ለሚመልስ ሰዎች የሞባይል ካርድ ሽልማት ይኖረናል 😱🥹 ✅ ሽልማቱን የምንዘጋጀው በአንድ ቅድመ ሁኔታ ብቻ ነው እሱም እንደምትሳተፉ ለማወቅ ከዚህ POST ስር ከ100 በላይ REACTION ማድረግ አለባችሁ !!! 🔥🤝👍 ✅ 100 REACTION ካልደረሰ ሽልማት እናዘጋጅም እናንተም ለምታዉቁት እግር ኳስ ለሚወድ ሰው ላኩለት የቼልሲ ደጋፊዎች ባትሆንም ተቀላቀሉ ጥያቄዎቹ ቀላል ናቸው ። 😋 ✅ SHARE AND JOIN @ET_ZENA_CHELSEA 👈 ✅ 100 REACTION 🤝 ሽልማቱ ይከናወናል 😊 ✅ 100 reaction ካልደረሰ GIVE AWAY አይኖረንም 💔💔💔 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
ኖኒ ማዱኬ የቼልሲን ስብስብ ለቋል !
እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኖኒ ማዱኬ አሜሪካ የሚገኘውን የቼልሲ ቡድን ስብስብ መልቀቁ ተገልጿል።
ተጨዋቹ እሁድ በሚካሄደው የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ ጨዋታ ላይ እንደማይሳተፍ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ኖኒ ማዱኬ በቀጣይ ወደ እንግሊዝ በመመለስ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የጤና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተነግሯል።
ቼልሲ ተጨዋቹ ወደ አርሰናል ሄዶ የጤና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ መስጠታቸው ተገልጿል።
አርሰናል ኖኒ ማዱኬን በ 52 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው አይዘነጋም።
14 470
ቼልሲ የጎዳና ላይ ክብረበዓል ያዘጋጃል ?
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እሁድ የክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታውን ከፒኤስጂ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።
ሰማያዊዎቹ ዋንጫውን ካሸነፉ ድሉን ከደጋፊዎቻቸው ጋር በጎዳና ላይ ለማክበር አለማሰባቸው ተገልጿል።
ቼልሲዎች ከፍፃሜ ጨዋታው በኋላ ለተጨዋቾቹ የሶስት ሳምንታት እረፍት ለመስጠት ማሰባቸው ተነግሯል።
አብዛኞቹ የክለቡ ተጨዋቾች በበኩላቸው ከፍፃሜው በኋላ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ወደ ካሪቢያን እና ሎስ አንጀለስ ለማምራት ማቀዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
ለክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ በመድረስ 87.5 ሚልዮን ፓውንድ ያገኘው ቼልሲ በቀጣይ ለተጨዋቾቹ ጉርሻ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
14 470
ቼልሲ እና ፒኤስጂ በክለቦች የአለም ዋንጫ 2ኛ እና 3ተኛ ወጣት ቡድን ያላቸው ቡድኖች ናቸው ። ከሁለቱ ያነሰ ቡድን የነበረው RB ሳልዝበርግ ብቻ ነው።
🔗 DAZN Football
14 470
✔️ኤስ ሚላን አጥብቆ ፈላጊው ሲሆን ሌሎች የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችም ኒኮላስ ጃክሰንን ይፈልጉታል። ሆኖም በአሁን ሰአት ጃክሰን በጣም ውድ ዋጋ ተለጥፎበታል።
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
🗣️አለን ሺረር በእሁዱ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ
ሁለት ምርጥ ቡድኖች ለፍፃሜ ደርሰዋል ፒኤስጂ ለዋንጫው የሚገመቱ ክለቦች ናቸው ነገር ግን ቼልሲዎች በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽለዋል ! ጥሩ የፍፃሜ ጨዋታ የምናይ ይሆናል ። "
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
ሰኔ ወር ከገባ ጀምሮ ክለባችን ያገኛቸው ገቢዎች💵
⚫80m ከአለም ክለቦች ዋንጫ
⚫£57m ከማዱኬ እና ኬፓ
⚫ለፔትሮቪክ በቅርቡ £25m
⚫ለበሽር ሀምፍሬስ 12 ሚ.ፓ
እስከአሁን £174m አግኝተናል በጣም በቅርቡ ደግሞ ተጫዋቾች አሁንም ይሸጣሉ።⏰Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
📊ኖኒ ማዱኬ በፕሪሚየር ሊግ ለቼልሲ ያለው ስታቲስቲክስ
⚫67 ጨዋታዎች
⚫13 ጎል
⚫5 አሲስት
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
🗣️ ኖኒ ማዱኬ ባለፋት 6አመታት ለአርሰናል የፈረመ 7ተኛው የቼልሲ ተጨዋች ሊሆን ከጫፍ ደርሷል።
ባለፉት 6አመታት ለአርሰናል የተሸጡ ተጨዋቾች
✅ሉዊዝ
✅ዊሊያን
✅ጆርጂንሆ
✅ሀቨርትዝ
✅ስተርሊንግ
✅ኬፓ አሪዛባላጋ🆕
✅ማዱኬ🆕
በአጠቃላይ ከሁሉም ተጨዋቾች ሽያጭ ክለባችን ቼልሲ €140 ሚሊዮን አጊኝቷል።😀 Sam Dean - Telegraph Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
ኖኒ ማዱኬ ከቼልሲ ወደ አርሰናል በሚያረገው ዝውውር ላይ ምን ተሰማችሁ ?
ሀሳባችሁን Comment ላይ 👇
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
⭐️⭐️⭐️⭐️
🚨ኤሲ ሚላን 🇸🇳ኒኮላስ ጃክሰንን ማስፈረም ይፈልጋሉ ።
(AlfredoPedulla)
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
+1
🆕በኖኒ ማዱኬ ዝውውር ላይ ተጨማሪ መረጃዎች⚡️
✅አርሰናል እና ቼልሲ አርብ ሁሉንም ሰነዶች ይለዋወጣሉ።
✅ የዝውውር ክፍያ £52m ጥቅል የያዘ ይሆናል።
✅አርቴታ ማዱኬን ከሳምንታት በፊት ቁልፍ ኢላማ አድርጎታል ይህም ዝውውሩ እንዲፋጠን ቁል ሚና ተጫውቷል ።
✅ሕክምና በቅርቡ ቀጠሮ ተይዞለታል።
📰Fabrizio Romano
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
📊ቪቲኒሀ vs ኢንዞ ፈርናንዴዝ በአለም ክለቦች ዋንጫ ያላቸው ስታቲስቲክስ 🤯
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
