fa
Feedback
Cryptoz

Cryptoz

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Cryptoz

کانال Cryptoz (@cryptoz4tf) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 470 مشترک است و جایگاه 4 653 را در دسته ورزش و رتبه 2 340 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 470 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -338 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

14 470
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-647 روز
-33830 روز
آرشیو پست ها
Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/+IISjDOyy9DM4MTk8
🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/+IISjDOyy9DM4MTk8

Cryptoz
14 470
✅ ሽልማት ልንሸልማችሁ ነው 😱 ✅ ቻናላችን ዜና ቼልሲ ለእናንተ ለተመልካቾች ሽልማት አዘጋጅተናል 🫡 ✅ በፊታችን እሁድ የኢንግሊዝ ሀያል ክለብ ቼልሲ ከፒኤስጂ የሚያደርጉትን የፍፃሜ ጨዋታ ምክንያ
ሽልማት ልንሸልማችሁ ነው 😱
✅ ቻናላችን ዜና ቼልሲ ለእናንተ ለተመልካቾች ሽልማት አዘጋጅተናል  🫡 ✅ በፊታችን እሁድ የኢንግሊዝ ሀያል ክለብ ቼልሲ ከፒኤስጂ የሚያደርጉትን የፍፃሜ ጨዋታ ምክንያት በማድረግ ለሀያሉ የቼልሲ ደጋፊዎች ቻናላችን ጥያቄ እና መልስ አዘጋጅተናል ጥያቄውን ለሚመልስ ሰዎች የሞባይል ካርድ ሽልማት ይኖረናል 😱🥹 ✅ ሽልማቱን የምንዘጋጀው በአንድ ቅድመ ሁኔታ ብቻ ነው እሱም እንደምትሳተፉ ለማወቅ ከዚህ POST ስር ከ100 በላይ REACTION ማድረግ አለባችሁ !!! 🔥🤝👍 ✅ 100 REACTION ካልደረሰ ሽልማት እናዘጋጅም እናንተም ለምታዉቁት እግር ኳስ ለሚወድ ሰው ላኩለት የቼልሲ ደጋፊዎች ባትሆንም ተቀላቀሉ ጥያቄዎቹ ቀላል ናቸው ። 😋 ✅ SHARE AND JOIN @ET_ZENA_CHELSEA 👈 ✅ 100 REACTION 🤝 ሽልማቱ ይከናወናል 😊 ✅ 100 reaction ካልደረሰ GIVE AWAY አይኖረንም 💔💔💔 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
HERE WE GO! ፔትሮቪች ወደ ቦርንማውዝ ቼልሲ በ 25 ሚ ፓ ፒትሮቪችን ለበርንማውዝ አስረክቧል !
HERE WE GO! ፔትሮቪች ወደ ቦርንማውዝ ቼልሲ በ 25 ሚ ፓ ፒትሮቪችን ለበርንማውዝ አስረክቧል !

Cryptoz
14 470
ኖኒ ማዱኬ የቼልሲን ስብስብ ለቋል ! እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኖኒ ማዱኬ አሜሪካ የሚገኘውን የቼልሲ ቡድን ስብስብ መልቀቁ ተገልጿል። ተጨዋቹ እሁድ በሚካሄደው የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር
ኖኒ ማዱኬ የቼልሲን ስብስብ ለቋል ! እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኖኒ ማዱኬ አሜሪካ የሚገኘውን የቼልሲ ቡድን ስብስብ መልቀቁ ተገልጿል። ተጨዋቹ እሁድ በሚካሄደው የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ ጨዋታ ላይ እንደማይሳተፍ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ኖኒ ማዱኬ በቀጣይ ወደ እንግሊዝ በመመለስ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የጤና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተነግሯል። ቼልሲ ተጨዋቹ ወደ አርሰናል ሄዶ የጤና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ መስጠታቸው ተገልጿል። አርሰናል ኖኒ ማዱኬን በ 52 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው አይዘነጋም።

Cryptoz
14 470
ቼልሲ የጎዳና ላይ ክብረበዓል ያዘጋጃል ? የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እሁድ የክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታውን ከፒኤስጂ ጋር የሚያደርግ ይሆናል። ሰማያዊዎቹ ዋንጫውን ካሸነፉ ድሉን ከደጋፊዎቻቸ
ቼልሲ የጎዳና ላይ ክብረበዓል ያዘጋጃል ? የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እሁድ የክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታውን ከፒኤስጂ ጋር የሚያደርግ ይሆናል። ሰማያዊዎቹ ዋንጫውን ካሸነፉ ድሉን ከደጋፊዎቻቸው ጋር በጎዳና ላይ ለማክበር አለማሰባቸው ተገልጿል። ቼልሲዎች ከፍፃሜ ጨዋታው በኋላ ለተጨዋቾቹ የሶስት ሳምንታት እረፍት ለመስጠት ማሰባቸው ተነግሯል። አብዛኞቹ የክለቡ ተጨዋቾች በበኩላቸው ከፍፃሜው በኋላ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ወደ ካሪቢያን እና ሎስ አንጀለስ ለማምራት ማቀዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ለክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ በመድረስ 87.5 ሚልዮን ፓውንድ ያገኘው ቼልሲ በቀጣይ ለተጨዋቾቹ ጉርሻ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። @Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Cryptoz
14 470
ቼልሲ እና ፒኤስጂ በክለቦች የአለም ዋንጫ 2ኛ እና 3ተኛ ወጣት ቡድን ያላቸው ቡድኖች ናቸው ። ከሁለቱ ያነሰ ቡድን የነበረው RB ሳልዝበርግ ብቻ ነው። 🔗 DAZN Football
ቼልሲ እና ፒኤስጂ በክለቦች የአለም ዋንጫ 2ኛ እና 3ተኛ ወጣት ቡድን ያላቸው ቡድኖች ናቸው ። ከሁለቱ ያነሰ ቡድን የነበረው RB ሳልዝበርግ ብቻ ነው። 🔗 DAZN Football

Cryptoz
14 470
ከልምምድ የተገኙ ፎቶዎች(2/2) 📸 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
+6
ከልምምድ የተገኙ ፎቶዎች(2/2) 📸 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ከልምምድ የተገኙ ፎቶዎች(1/2) 📸 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
+4
ከልምምድ የተገኙ ፎቶዎች(1/2) 📸 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
✔️ኤስ ሚላን አጥብቆ ፈላጊው ሲሆን ሌሎች የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችም ኒኮላስ ጃክሰንን ይፈልጉታል። ሆኖም በአሁን ሰአት ጃክሰን በጣም ውድ ዋጋ ተለጥፎበታል። Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Sh
✔️ኤስ ሚላን አጥብቆ ፈላጊው ሲሆን ሌሎች የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችም ኒኮላስ ጃክሰንን ይፈልጉታል። ሆኖም በአሁን ሰአት ጃክሰን በጣም ውድ ዋጋ ተለጥፎበታል። Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🗣️አለን ሺረር በእሁዱ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ሁለት ምርጥ ቡድኖች ለፍፃሜ ደርሰዋል ፒኤስጂ ለዋንጫው የሚገመቱ ክለቦች ናቸው ነገር ግን ቼልሲዎች በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽለዋል ! ጥሩ የፍፃሜ ጨዋታ የምና
🗣️አለን ሺረር በእሁዱ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ሁለት ምርጥ ቡድኖች ለፍፃሜ ደርሰዋል ፒኤስጂ ለዋንጫው የሚገመቱ ክለቦች ናቸው ነገር ግን ቼልሲዎች በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽለዋል ! ጥሩ የፍፃሜ ጨዋታ የምናይ ይሆናል ። " Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ከልምምድ የተገኙ ፎቶዎች(1/2) 📸
+3
ከልምምድ የተገኙ ፎቶዎች(1/2) 📸

Cryptoz
14 470
ሰኔ ወር ከገባ ጀምሮ ክለባችን ያገኛቸው ገቢዎች💵 ⚫80m ከአለም ክለቦች ዋንጫ ⚫£57m ከማዱኬ እና ኬፓ ⚫ለፔትሮቪክ በቅርቡ £25m ⚫ለበሽር ሀምፍሬስ 12 ሚ.ፓ እስከአሁን £174m አግኝተናል
ሰኔ ወር ከገባ ጀምሮ ክለባችን ያገኛቸው ገቢዎች💵 ⚫80m ከአለም ክለቦች ዋንጫ ⚫£57m ከማዱኬ እና ኬፓ  ⚫ለፔትሮቪክ በቅርቡ £25m ⚫ለበሽር ሀምፍሬስ 12 ሚ.ፓ
እስከአሁን £174m አግኝተናል በጣም በቅርቡ ደግሞ ተጫዋቾች አሁንም ይሸጣሉ።⏰
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
📊ኖኒ ማዱኬ በፕሪሚየር ሊግ ለቼልሲ ያለው ስታቲስቲክስ ⚫67 ጨዋታዎች ⚫13 ጎል ⚫5 አሲስት Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
📊ኖኒ ማዱኬ በፕሪሚየር ሊግ ለቼልሲ ያለው ስታቲስቲክስ ⚫67 ጨዋታዎች ⚫13 ጎል ⚫5 አሲስት Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🗣️ ኖኒ ማዱኬ ባለፋት 6አመታት ለአርሰናል የፈረመ 7ተኛው የቼልሲ ተጨዋች ሊሆን ከጫፍ ደርሷል። ባለፉት 6አመታት ለአርሰናል የተሸጡ ተጨዋቾች ✅ሉዊዝ ✅ዊሊያን ✅ጆርጂንሆ ✅ሀቨርትዝ ✅ስተርሊንግ
🗣️ ኖኒ ማዱኬ ባለፋት 6አመታት ለአርሰናል የፈረመ 7ተኛው የቼልሲ ተጨዋች ሊሆን ከጫፍ ደርሷል። ባለፉት 6አመታት ለአርሰናል የተሸጡ ተጨዋቾች ✅ሉዊዝ ✅ዊሊያን ✅ጆርጂንሆ ✅ሀቨርትዝ ✅ስተርሊንግ ✅ኬፓ አሪዛባላጋ🆕 ✅ማዱኬ🆕
በአጠቃላይ ከሁሉም ተጨዋቾች ሽያጭ ክለባችን ቼልሲ €140 ሚሊዮን አጊኝቷል።
😀 Sam Dean - Telegraph Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
አዲሱ 1️⃣1️⃣ ቁጥር ለባሽ ጊተንስ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል❗️ Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
አዲሱ 1️⃣1️⃣ ቁጥር ለባሽ ጊተንስ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል❗️ Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ኖኒ ማዱኬ ከቼልሲ ወደ አርሰናል በሚያረገው ዝውውር ላይ ምን ተሰማችሁ ? ሀሳባችሁን Comment ላይ 👇 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
ኖኒ ማዱኬ ከቼልሲ ወደ አርሰናል በሚያረገው ዝውውር ላይ ምን ተሰማችሁ ? ሀሳባችሁን Comment ላይ 👇 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
⭐️⭐️⭐️⭐️ 🚨ኤሲ ሚላን 🇸🇳ኒኮላስ ጃክሰንን ማስፈረም ይፈልጋሉ ። (AlfredoPedulla) Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
⭐️⭐️⭐️⭐️ 🚨ኤሲ ሚላን 🇸🇳ኒኮላስ ጃክሰንን ማስፈረም ይፈልጋሉ ። (AlfredoPedulla) Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🆕በኖኒ ማዱኬ ዝውውር ላይ ተጨማሪ መረጃዎች⚡️ ✅አርሰናል እና ቼልሲ አርብ ሁሉንም ሰነዶች ይለዋወጣሉ። ✅ የዝውውር ክፍያ £52m ጥቅል የያዘ ይሆናል። ✅አርቴታ ማዱኬን ከሳምንታት በፊት ቁልፍ ኢ
+1
🆕በኖኒ ማዱኬ ዝውውር ላይ ተጨማሪ መረጃዎች⚡️ ✅አርሰናል እና ቼልሲ አርብ ሁሉንም ሰነዶች ይለዋወጣሉ። ✅ የዝውውር ክፍያ £52m ጥቅል የያዘ ይሆናል። ✅አርቴታ ማዱኬን ከሳምንታት በፊት ቁልፍ ኢላማ አድርጎታል ይህም ዝውውሩ እንዲፋጠን ቁል ሚና ተጫውቷል ። ✅ሕክምና በቅርቡ ቀጠሮ ተይዞለታል። 📰Fabrizio Romano Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
📊ቪቲኒሀ vs ኢንዞ ፈርናንዴዝ በአለም ክለቦች ዋንጫ ያላቸው ስታቲስቲክስ 🤯 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
📊ቪቲኒሀ vs ኢንዞ ፈርናንዴዝ በአለም ክለቦች ዋንጫ ያላቸው ስታቲስቲክስ 🤯 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA