ch
Feedback
Cryptoz

Cryptoz

前往频道在 Telegram

Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

显示更多

📈 Telegram 频道 Cryptoz 的分析概览

频道 Cryptoz (@cryptoz4tf) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 470 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 653,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 340

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 470 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -338,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 470
订阅者
无数据24 小时
-647
-33830
帖子存档
Cryptoz
14 470
🚨 ኖኒ ማዱዌኬ ወደ አርሰናል HERE WE GO - FABRIZIO ROMANO
🚨 ኖኒ ማዱዌኬ ወደ አርሰናል HERE WE GO - FABRIZIO ROMANO

Cryptoz
14 470
የኔ የግሌ ምክንያታዊ ምርጥ አሰላለፍ #CHEPSG GK ➠ ሳንቼዝ : በዚ ሀሳብ ማይስማማ ይኖራል ብዬ አላስብም RB ➠ ጀምስ : ሁላችንም ምንስማማበት 🙌 RCB ➠ ቶሲን : የአየር ለይ ኳስ ጎበዝ
የኔ የግሌ ምክንያታዊ ምርጥ አሰላለፍ #CHEPSG
GK  ሳንቼዝ : በዚ ሀሳብ ማይስማማ ይኖራል ብዬ አላስብም RB  ጀምስ : ሁላችንም ምንስማማበት 🙌 RCB ቶሲን : የአየር ለይ ኳስ ጎበዝ ስለሆነ የPSG ተከላካዮች አጭር ስለሆኑ ለማጥቃት ይጠቅመናል 🗿 LCB ኮልዊል : ካሉን አማራጮች እሱ የተሻለው ነው ብዬ አስባለው LB  ኩኩሬላ : ሁላችንም ምንስማማበት 🙌 DMF ካይሴዶ : 100% ፈጣሪ እሱን ይጠብቅልን 🙏 CMF ኤንዞ : አማራጭ የለንም 💀 AMF ፔድሮ : እሱ ትክክለኛ አጥቂ አደለም እሱ የሚቆምበት ቦታን ብናይ ለምሳሌ ከፍሉሚኔንሴ ጋር የመጀመሪያው ጎል ሲያስቆጥር ኔቶ ኳሱን አሻምቶ የተመለሰ ኳስ ነው ያገባው ትክክለኛ አጥቂ ቢሆን ለመግጨት ይሞክር ነበር እንዲሁም ወደ ኃላ ተመልሶ የቡድኑን ሲያግዝ አሪፍ ነው 🔥🔥🔥 RW  ፖልመር : 🤐 CF   ዴላፕ : ከጃክሰን ይሻላል 🦁 LW  ኔቶ : አማራጭ የሌለው ምርጫ 🙌
እናንተም የናንተን ሚዛናዊ አሰላለፍ comment 👇🙏 ለይ ፃፉልን ። 👇👇
✍️ 26 John .T. Silva 6 Reaction የታለ 🙏❤️👍😍😘 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🚨 ማቲስ አሙጉ በቋሚ ዝውውር ከቼልሲ ለስትራስቦርግ ይፈርማል ። (CyrilOlives , lequipe) @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚨 ማቲስ አሙጉ በቋሚ ዝውውር ከቼልሲ ለስትራስቦርግ ይፈርማል ። (CyrilOlives , lequipe) @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Cryptoz
14 470
የጆታን ሞት ከታሰመበት ከሰባት ቀን በፊት ጀምሮ የቻናላችንን PROFILE ሀዛናችንን ስንገልጽ ቆይተናል ዛሬ የቻናላችንን Profile ወደ በፊቱ እንመልሰዋለን ። ሁላችንም መቼና የት እንደምንሞት አ
የጆታን ሞት ከታሰመበት ከሰባት ቀን በፊት ጀምሮ የቻናላችንን PROFILE ሀዛናችንን ስንገልጽ ቆይተናል ዛሬ የቻናላችንን Profile ወደ በፊቱ እንመልሰዋለን ። ሁላችንም መቼና የት እንደምንሞት አናውቀውምና እባካችሁ በቻልነው አቅም ቅን ሆነን መልካም ሆነን ተሳስበን ተዋደን እንኑር የቻናላችን መልዕክት ነው ፈጣሪ ድንገት ወጥቶ ከመቅረት ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏 የምር ትናፍቀናለህ ጆታ 💔 #RIP_JOTA

ጃዎ ፊሊክስ እና ቤን ቺልዌል በዚህ ሳምንት በኮብሃም ለልምምድ ሪፖርት ካደረጉ ያልተፈለጉ የቼልሲ ተጫዋቾች ቡድን አካል ናቸው። ሰኞ ዕለት በክለቡ የሥልጠና ቦታ ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች ቁጥር ብዙ ነ
ጃዎ ፊሊክስ እና ቤን ቺልዌል በዚህ ሳምንት በኮብሃም ለልምምድ ሪፖርት ካደረጉ ያልተፈለጉ የቼልሲ ተጫዋቾች ቡድን አካል ናቸው። ሰኞ ዕለት በክለቡ የሥልጠና ቦታ ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች ቁጥር ብዙ ነበር። አብዛኛዎቹ ተጫዋቾች ባለፈው የውድድር ዘመን በውሰት ተሰተው የነበሩ እና መስከረም 1 የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ወደ አዲስ ክለብ እንደሚቀላቀሉ የሚጠበቁ ናቸው። ቺልዌል (ክሪስታል ፓላስ)፣ ሌስሊ ኡጎቹጉ (ሳውዝሃምፕተን)፣ ጆርጅ ፔትሮቪች (ስትራስቦርግ)፣ ሬናቶ ቬጋ (ጁቬንቱስ)፣ አርማንዶ ብሮጃ (ኤቨርተን)፣ አክሰል ዲሳሲ (አስቶን ቪላ) እና አልፊ ጊል ክሪስት (ሼፊልድ ዩናይትድ) ከተመለሱት ተጫዋቾች መካከል ይጠቀሳሉ። ከ21 አመት በታች አማካዮቹም ሊዮ ካስትሌዲ (ሽሬውስበሪ ታውን) እና አሌክስ ማቶስ (ኦክስፎርድ ዩናይትድ) ተሳትፈዋል። የ2024-25 የውድድር ዘመን በውሰት በአርሰናል ያሳለፈው ራሂም ስተርሊንግ እስካሁን አልተመለሰም ነገርግን እንደሚመለስ ይጠበቃል። ሰኞ ተጨዋቾች በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ለመፈተሽ በቅድመ ውድድር የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ መደበኛ የህክምና ሙከራዎችን እና የአካል ብቃት ምርመራዎችን አድርገዋል። የመጀመሪያው ሙሉ ክፍለ ጊዜ የተካሄደው ማክሰኞ ሲሆን የውሰት ቴክኒካል አሰልጣኝ ኢድ ብራንድ ተቆጣጥሮት ነበር ምክንያቱም ሁሉም የመጀመሪያ ቡድን አሰልጣኝ አባላት ለክለቦች የአለም ዋንጫ አሜሪካ ነው የሚገኙት። ወደ ልምምድ ለተመለሱት ተጨዋቾች  በዝግ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግም ታቅዷል። [The Athletic]
Use promo code: ETCHELSEA እስከ 39,000 ብር ኮዳችንን ተጠቅመው ይቀበሉ! 🎁 👉 https://cropped.link/etchelsea
SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS

Cryptoz
14 470
ቦርንማውዝ ለዲዮርጅ ፔትሮቪች የመጀመሪያውን ይፋዊ ጥያቄ ለቼልሲ አቅርቧል። በክለቦች መካከል ድርድር በመካሄድ ላይ ሲሆን ተጫዋቹ ወደ በርንማውዝ የመዘዋወር ፍላጎት አለው። ባለፈው ሳምንት ከሰንደርላ
ቦርንማውዝ ለዲዮርጅ ፔትሮቪች የመጀመሪያውን ይፋዊ ጥያቄ ለቼልሲ አቅርቧል። በክለቦች መካከል ድርድር በመካሄድ ላይ ሲሆን ተጫዋቹ ወደ በርንማውዝ የመዘዋወር ፍላጎት አለው። ባለፈው ሳምንት ከሰንደርላንድ ጋር ምንም አይነት ስምምነት አላደረገም ቦርንማውዝ አሁን ስምምነቱን የማሳካት ተስፋ አለው። - FABRZIO ROMANO

Cryptoz
14 470
ከኤንዞ በላይ🅰️ ያለው ተጫዋች በCWC የለም!
ከኤንዞ በላይ🅰️ ያለው ተጫዋች በCWC የለም!

Cryptoz
14 470
ፍፃሜ ከማን ጋር ቢደርሰን ትመርጣላቹ?👇👇👇 @THE_BLUES_ET @THE_BLUES_ET
ፍፃሜ ከማን ጋር ቢደርሰን ትመርጣላቹ?👇👇👇 @THE_BLUES_ET @THE_BLUES_ET

Cryptoz
14 470
🔵🔵 ስለ ቼልሲ የሚወጡ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ለምትፈልጉ ይህንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ.. እንዳያመልጣችሁ! 👉ለመቀላቀል እና ስለ ቼልሲ መረጃ ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ
🔵🔵 ስለ ቼልሲ  የሚወጡ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ለምትፈልጉ ይህንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ.. እንዳያመልጣችሁ! 👉ለመቀላቀል እና ስለ ቼልሲ መረጃ ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ ። https://t.me/+TJj7dSDDkUIyYjE8 https://t.me/+TJj7dSDDkUIyYjE8

Cryptoz
14 470
ቼልሲዎች ለክለቦች ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ በመድረሳቸው ምክንያት $110 ሚሊዮን ያገኙ ሲሆን፤ ዋንጫውን የሚያሸንፉ ከሆነ ደግሞ ተጨማሪ $40 ሚሊዮን የሚያገኙ ይሆናል 🤑 @Chelsea_prideoflon
ቼልሲዎች ለክለቦች ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ በመድረሳቸው ምክንያት $110 ሚሊዮን ያገኙ ሲሆን፤ ዋንጫውን የሚያሸንፉ ከሆነ ደግሞ ተጨማሪ $40 ሚሊዮን የሚያገኙ ይሆናል 🤑 @Chelsea_prideoflondon

Cryptoz
14 470
ጆአዎ ፔድሮ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። ይገባሃል፣ ጆአኦ👌👏!
ጆአዎ ፔድሮ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። ይገባሃል፣ ጆአኦ👌👏!

Cryptoz
14 470
𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ቼልሲ ለአለም የክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ አለፉኡል! ✅ #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ቼልሲ ለአለም የክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ አለፉኡል! ✅ #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟

Cryptoz
14 470
በአለም ክለቦች ዋንጫ የሚደረግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ፍሉሜንሴ 0-2 ቼልሲ ⚽⚽️ ጆ ፔድሮ @THE_BLUES_ET @THE_BLUES_ET
በአለም ክለቦች ዋንጫ የሚደረግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ                ⏰ ተጠናቀቀ        ፍሉሜንሴ 0-2 ቼልሲ                         ⚽⚽️ ጆ ፔድሮ @THE_BLUES_ET @THE_BLUES_ET

Cryptoz
14 470
🌎 የክለቦች የአለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ተጠባቂ ጨዋታ! ⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ ፍሉሚኔንሴ 0-1 ቼልሲ                   #ጃኦ_ፔድሮ        🏟️ ሜትላይፍ ስታዲየም መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ !💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🔵🔵 ስለ ቼልሲ የሚወጡ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ለምትፈልጉ ይህንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ.. እንዳያመልጣችሁ! 👉ለመቀላቀል እና ስለ ቼልሲ መረጃ ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ
🔵🔵 ስለ ቼልሲ  የሚወጡ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ለምትፈልጉ ይህንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ.. እንዳያመልጣችሁ! 👉ለመቀላቀል እና ስለ ቼልሲ መረጃ ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ ። https://t.me/+TJj7dSDDkUIyYjE8 https://t.me/+TJj7dSDDkUIyYjE8

Cryptoz
14 470
የፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የሚደረግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ⏰ እረፍት ፍሉሚኔስ 0-1 ቼልሲ ድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ ! 💙 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
የፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የሚደረግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ              ⏰ እረፍት        ፍሉሚኔስ 0-1 ቼልሲ ድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ ! 💙 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea

Cryptoz
14 470
🌎 በ አለም ክለቦች ዋንጫ የሚደረግ የግማሽ ፍፃሜ ተጠባቂ ጨዋታ ! 🇧🇷 ፍሉሚንሴ ከ ቼልሲ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ተጀመረ Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHEL
🌎 በ አለም ክለቦች ዋንጫ የሚደረግ የግማሽ ፍፃሜ ተጠባቂ ጨዋታ ! 🇧🇷 ፍሉሚንሴ ከ ቼልሲ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ተጀመረ Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ማን ያሸንፋል
Anonymous voting