CYA Channel
前往频道在 Telegram
605
订阅者
无数据24 小时
-27 天
+630 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '2412月 '24
十二月 '24
+2
在0个频道中
十一月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+586
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 09 十二月 | 0 | |||
| 08 十二月 | 0 | |||
| 07 十二月 | +1 | |||
| 06 十二月 | 0 | |||
| 05 十二月 | +1 | |||
| 04 十二月 | 0 | |||
| 03 十二月 | 0 | |||
| 02 十二月 | 0 | |||
| 01 十二月 | 0 |
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 938 |
| 3 | 没有文字... | 966 |
| 4 | 14.docx | 911 |
| 5 | 没有文字... | 1 358 |
| 6 | ዉድ ወላጆች ሰላም ለናንተ ይሁን!
በሁሉም የክፍል ደረጃ በሁሉም ት/ት አይነት(KG 1- Grade8)
የተማሪ መፅሀፍ ስላመጣን መጥታችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። | 1 392 |
| 7 | በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ
በ2016ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ልጆቻችን 100% (ሁሉም) አልፈዋል። | 1 830 |
| 8 | ⭐️በየካ ክፍለ ከተማ በ2016 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ተማሪዎቻቸውን 100% ያሳለፋ 10 ትምህርት ቤቶች 😘😘😘😍
💪💪ኮርተነንባቹሀል ‼️💪💪💪 | 1 961 |
| 9 | እንኳን ደስ አላችሁ!
በ2016 ዓ ም የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ዉጤት ልጆቻችን 100% አልፈዋል! | 1 705 |
| 10 | 没有文字... | 1 696 |
| 11 | 🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤
✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።
✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።
✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ።
✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር::
✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤
✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ።
✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ።
✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ።
✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች መልካም ፈተና
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76 | 2 180 |
| 12 | ዉድ ወላጆች
እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ረቡዕ እና ሐሙስ (02-03/07/2016) ቀን ት/ት ቤት ዝግ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን።
መልካም በዓል! | 2 873 |
| 13 | 没有文字... | 3 572 |
| 14 | 没有文字... | 2 915 |
| 15 | ውድ የት/ት ቤታችን ወላጆች እና ተማሪዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን አርብ ይከፈታል የተባለው ት/ት በስብሰባ ምክንያት ወደ ሰኞ ቀን 04/06/2016 ዓ.ም መዘዋወሩን በአክብሮት እናሳውቃለን። | 3 124 |
| 16 | 没有文字... | 2 875 |
| 17 | 没有文字... | 2 369 |
| 18 | 没有文字... | 2 249 |
| 19 | 没有文字... | 2 143 |
| 20 | ይሄ ግሩኘ የተከፈተበት ዓላማ የ 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን የተለያዩ ጥያቄዎችን ከነ መልሶቻቸው በማዘጋጀት በየቤታቸው እንዲሰሩ ለማድረግና ሚኒስትሪ ጥሩ ውጤት አምጥተው እንዲያልፉ ለማገዝ ነው።
https://t.me/eight2016 | 2 508 |
