CYA Channel
前往频道在 Telegram
605
订阅者
无数据24 小时
-27 天
+630 天
帖子存档
605
ዉድ ወላጆች ሰላም ለናንተ ይሁን!
በሁሉም የክፍል ደረጃ በሁሉም ት/ት አይነት(KG 1- Grade8)
የተማሪ መፅሀፍ ስላመጣን መጥታችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
605
⭐️በየካ ክፍለ ከተማ በ2016 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ተማሪዎቻቸውን 100% ያሳለፋ 10 ትምህርት ቤቶች 😘😘😘😍
💪💪ኮርተነንባቹሀል ‼️💪💪💪
605
Repost from Yeka Education
+1
🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤
✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።
✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።
✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ።
✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር::
✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤
✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ።
✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ።
✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ።
✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች መልካም ፈተና
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76
605
ዉድ ወላጆች
እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ረቡዕ እና ሐሙስ (02-03/07/2016) ቀን ት/ት ቤት ዝግ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን።
መልካም በዓል!
605
ውድ የት/ት ቤታችን ወላጆች እና ተማሪዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን አርብ ይከፈታል የተባለው ት/ት በስብሰባ ምክንያት ወደ ሰኞ ቀን 04/06/2016 ዓ.ም መዘዋወሩን በአክብሮት እናሳውቃለን።
605
ይሄ ግሩኘ የተከፈተበት ዓላማ የ 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን የተለያዩ ጥያቄዎችን ከነ መልሶቻቸው በማዘጋጀት በየቤታቸው እንዲሰሩ ለማድረግና ሚኒስትሪ ጥሩ ውጤት አምጥተው እንዲያልፉ ለማገዝ ነው።
https://t.me/eight2016
