ar
Feedback
CYA Channel

CYA Channel

الذهاب إلى القناة على Telegram

Striving for Excellence in Education and Discipline

إظهار المزيد
605
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
ديسمبر '24
ديسمبر '24
+2
في 0 قنوات
نوفمبر '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+21
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+586
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
09 ديسمبر0
08 ديسمبر0
07 ديسمبر+1
06 ديسمبر0
05 ديسمبر+1
04 ديسمبر0
03 ديسمبر0
02 ديسمبر0
01 ديسمبر0
منشورات القناة
photo content

2
لا يوجد نص...
938
3
لا يوجد نص...
966
4
14.docx
911
5
لا يوجد نص...
1 358
6
ዉድ ወላጆች ሰላም ለናንተ ይሁን! በሁሉም የክፍል ደረጃ በሁሉም ት/ት አይነት(KG 1- Grade8) የተማሪ መፅሀፍ ስላመጣን መጥታችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1 392
7
በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ በ2016ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ልጆቻችን 100% (ሁሉም) አልፈዋል።
1 830
8
⭐️በየካ ክፍለ ከተማ በ2016 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ተማሪዎቻቸውን 100% ያሳለፋ 10 ትምህርት ቤቶች 😘😘😘😍 💪💪ኮርተነንባቹሀል ‼️💪💪💪
⭐️በየካ ክፍለ ከተማ በ2016 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ተማሪዎቻቸውን 100% ያሳለፋ 10 ትምህርት ቤቶች 😘😘😘😍 💪💪ኮርተነንባቹሀል ‼️💪💪💪
1 961
9
እንኳን ደስ አላችሁ! በ2016 ዓ ም የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ዉጤት ልጆቻችን 100% አልፈዋል!
1 705
10
لا يوجد نص...
1 696
11
🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና+1
🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። ✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። ✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር:: ✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ ✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። ✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። ✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች መልካም  ፈተና ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76
2 180
12
ዉድ ወላጆች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ረቡዕ እና ሐሙስ (02-03/07/2016) ቀን ት/ት ቤት ዝግ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን። መልካም በዓል!
2 873
13
+6
لا يوجد نص...
3 572
14
لا يوجد نص...
2 915
15
ውድ የት/ት ቤታችን ወላጆች እና ተማሪዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን አርብ ይከፈታል የተባለው ት/ት በስብሰባ ምክንያት ወደ ሰኞ ቀን 04/06/2016 ዓ.ም መዘዋወሩን በአክብሮት እናሳውቃለን።
3 124
16
لا يوجد نص...
2 875
17
لا يوجد نص...
2 369
18
لا يوجد نص...
2 249
19
لا يوجد نص...
2 143
20
ይሄ ግሩኘ የተከፈተበት ዓላማ የ 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን የተለያዩ ጥያቄዎችን ከነ መልሶቻቸው በማዘጋጀት በየቤታቸው እንዲሰሩ ለማድረግና ሚኒስትሪ ጥሩ ውጤት አምጥተው እንዲያልፉ ለማገዝ ነው። https://t.me/eight2016
2 508