(ዲማስ)Dimase Islamic Post(ديماس)
رفتن به کانال در Telegram
🔰ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ🔰 ✅ከቁርኣን፣ ✅ከሐዲሥ ✅ከታማኝ ዑለማዎችና ✅ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ✅አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ✅አላማዬ በዲን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው https://t.me/Dimas_islamic_post
نمایش بیشتر6 583
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+117 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
ሌላው ደግሞ‼️ሀድያ ብላችሁ የመጣችሁ ታላላቅ ኡስታዞችና እንግዶች አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁና ለአንዳችሁም የት ደረሳችሁ ገባችሁ ወይ ብዬ አልጠየቅኳችሁም!
ምክንያቱም ትናንት እንግዶች ከሄዱ በኋላ ረጅምና ገንቢ ውይይቶች በመስጅዱ ተጀምሮ ስለነበር ሀሳቤ ተበታትኖብኝ ነበር።ዛሬም ከፊል ከአዲስ አበባ የመጡት ወንድምች የፕሮግራሙ ማግስት ሀድያ ምን ትመስላለች ብለው ሀድያ ውለው ደክመው ነው።አመሻሽ ላይ መንገድ የጀመሩት።አሏህ በሰላም ያድርሳቸው።
ደውዬ ስላልጠየቅኳችሁ ክቡር ኡስታዞችና ወንድሞቼ ከልባችሁ ዐፍው በሉኝ።
ደስታህ ምን ያክል ነበር ካላችሁኝ ደግሞ ደስታው እራሱ ቢመጣ ደስታዬን ሊገልፀው አይችልም።
አሏህ ኢኽላሱን አሳምሮልን ስራችን ይቀበለን ለእነሱም ፅናቱን ይስጣቸው።
ማስተካከያ‼️ ሪፕሊ ያደረግኩት ድምፅ የኡስታዝ አቡ ሱሀይል ሳይሆን የኡስታዝ አቡ ኡበይ አብድል ቃደር ከወላይታ ሶዶ ነው።
ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ።የሚቀዳውም ወንድም ሴቭ ሲያደርግ የስም ስህተት ገብቶበት ነው።የፋይል መደበላለቅ!!!
Repost from የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል
አልሀምዱ ሊላህ ወንድማችን አብድረህማን ሙአዚን ህክምናውን ጨርሶ በሰላም ወደ ሀገር ገብቷል
ጥሩ ለውጥ አለው የተወሰነ ምላሱ ላይ ብቻ መተሳሰር ነገር አለው አላህ ሙሉ ኣፊያውን ያልብሰው
በድጋሚ፣በሱ፣ጉዳይ የቆማችሁ ወንድሞች አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ መኖሪያችሁን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላችሁ።
ዛሬ በጠቅላላ የሰለሙት 26 ሰዎች ናቸው።(ወንድና ሴት)
አሏህ ፅናቱን ይስጣቸው።ለእኛም ኢኽላሱን ያስተካክልን ይቀበለን።
የመጣችሁ ኡስታዞችና እንግዶች የተባበራችሁ ያገዛችሁ በሙሉ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።
አዲስ የሰለመ‼️በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል አሏህ ይጠብቀው ለእነሱም አሏህ ፅናቱ ይስጣቸው።
በሀዲያ ዞን በሲራሮ ባድዋቾ ወረዳ በቁሙዶ ቀበሌ ኑር መስጅድ።
መስከረም/17/2019