ch
Feedback
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

前往频道在 Telegram

This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office @UnityRegistrar UNITY UNIVERSITY bank Account: Dashen: 5008904786031 Awash: 01304046370100 (TVET) P.O.Box: 6722 Email: registrar@uu.edu.et Website: https://uu.edu.et/

显示更多

📈 Telegram 频道 UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL 的分析概览

频道 UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL (@unityregistrar) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 853 名订阅者,在 教育 类别中位列第 10 063,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 712

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 853 名订阅者。

根据 30 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 118,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 73.10%。内容发布后 24 小时内通常能获得 21.82% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 14 511 次浏览,首日通常累积 4 332 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office @UnityRegistrar UNITY UNIVERSITY bank Account: Dashen: 5008904786031 Awash: 01304046370100 (TVET) P.O.Box: 6722 Email: registrar@uu.edu.et Website: https://uu.edu.et/

凭借高频更新(最新数据采集于 31 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

19 853
订阅者
+124 小时
+197
+11830
帖子存档
2018 Summer Special Final Exam Schedule.pdf0.95 KB

ለክረምት ስፔሻል ሴሽን ተማሪዎች በትናንትናው ዕለት የተማሪዎች ዲን ቢሮ በአካል በመቅረብ ክፍያ ለማወራረድ ጥያቄ ያቀረባችሁ ተማረዎች፣ የተማሪዎች ዲን ከሬጂስትራር ቢሮ ጋር በመነጋገር ለዛሬ ሐምሌ 24፣2018 ዓ.ም ፣ ከ7:00-10:00 ድረስ እንድታጠናቅቁ ያስፈቀደላችሁ መሆኑን እያሳወቅን፣ ከዛሬ ቦሀላ የተማሪዎች ዲንም ሆነ ሬጂስትራር ጥያቄዎችን የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

ለክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች (Summer Special Session) ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ/ ያላወራረዳችሁ፣ እስከ ነገ ሐምሌ 22፣ 2018 ዓ.መ እንድታጠናቅቅቁ በጥብቅ እያሳሰብን፣ ከዚህ
ለክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች (Summer Special Session) ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ/ ያላወራረዳችሁ፣ እስከ ነገ ሐምሌ 22፣ 2018 ዓ.መ እንድታጠናቅቅቁ በጥብቅ እያሳሰብን፣ ከዚህ ቀን ቦሀላ ስማችሁ ዝርዝር ላይ የሚሰረዝ መሆኑን እናሳውቃለን። በተጨማሪም ‼️የሚተላለፍ ክፍያ ከነገ ቦሀላ አናስተናግድም። ‼️ወደ ግቢ ከዩኒቨርስቲው መታወቂያ ውጭ፣ በሌላ መታወቂያ፣ ደረሰኝ፣ በተበላሸ መታወቂያ መግባት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን። https://linktr.ee/unityuniversity

#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከሐምሌ 15 እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገ
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከሐምሌ 15 እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

+1
2018_EHPLE Information Booklet.zip20.92 MB

ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID F
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ  የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

To all Summer Session students Unless you settle your payment by today, the above courses will be closed by tomorrow. https:/
To all Summer Session students Unless you settle your payment by today, the above courses will be closed by tomorrow. https://linktr.ee/unityuniversity

All special classes

1. ክፍያችሁን ዛሬ አጠናቁ። 2. "Internship" የምትወጡ መመዝገብ የምትችሉት "Internship" ብቻ ነው።

Additional Open Special Class.pdf2.04 KB

. ⚡️ ሁሉም ኮርሶች ወተዋል። ⚡️ የማታ ተማሪዎች እና "Internship" የምትመዘገቡት በአካውንታችሁ (sis.uu.edu.et) ነው። ጊዜው ተመሳሳይ ነው። https://linktr.ee/unityuniversity

Summer Special Session ⚡️Registration: Only on July 01 - 02, 2026 ⚡️To register : Use @UuFormBot ⚡️ Payment: Use Dashen Super
Summer Special Session ⚡️Registration: Only on July 01 - 02, 2026 ⚡️To register : Use @UuFormBot ⚡️ Payment: Use Dashen Superapp ⚡️ No add and drop 💥 @UnityRegistrar     Info: [Click Here] Facebook  |  LinkedInSISWebsite linktr.ee https://linktr.ee/unityuniversity

2018 Special Class open.pdf2.53 KB

Third Semester Extension Course Offering (2).pdf2.06 KB

2018 Third Semester Special Class open.pdf2.53 KB

2018 Second Semester Makeup Exam.pdf1.65 KB

ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ቅሬታ አቅራቢዎች በሙሉ፤ የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ፣ ውጤት ወይም ተያያዥ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ቅሬታ አቅራቢዎች በሙሉ፤ የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ፣ ውጤት ወይም ተያያዥ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ቅሬታችሁን ለማቅረብ የሚከተሉትን መመሪያዎች በጥብቅ እንድትከተሉ እናሳስባለን፡- • ቅሬታ ማቅረቢያ መንገድ፡ ውጤት ያያችሁበትን ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/usernamepage በመጠቀም፣ በገጹ ላይ የሚገኘውን "Submit Complaint" የሚለውን አማራጭ በመጫን ማቅረብ ይቻላል። • ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ፡ ቅሬታ ማቅረብ የሚቻለው ከቀን 17/10/2018 እስከ 23/10/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው። ማሳሰቢያ፡ ቅሬታ አቅራቢዎች በአካል መምጣት የማይጠበቅባችሁ በመሆኑ፣ በኦንላይን ብቻ ቅሬታችሁን እንድታቀርቡ በአክብሮት እናሳውቃለን። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት