ar
Feedback
UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office @UnityRegistrar UNITY UNIVERSITY bank Account: Dashen: 5008904786031 Awash: 01304046370100 (TVET) P.O.Box: 6722 Email: registrar@uu.edu.et Website: https://uu.edu.et/

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

تُعد قناة UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL (@unityregistrar) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 19 707 مشتركاً، محتلاً المرتبة 10 225 في فئة التعليم والمرتبة 1 710 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 19 707 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 65، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 69.59‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 21.92‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 13 715 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 4 320 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office @UnityRegistrar UNITY UNIVERSITY bank Account: Dashen: 5008904786031 Awash: 01304046370100 (TVET) P.O.Box: 6722 Email: registrar@uu.edu.et Website: https://uu.edu.et/

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

19 707
المشتركون
-224 ساعات
+97 أيام
+6530 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች (ሰኔ 2018) "Username & Password" ፋይዳ በተለያዬ ምክንያት ማረጋገጥ ላልቻሉ ተለቋል። ከላይ በላው መመሪያ መሰረት መግቢያ ትኬታችሁን አውርዳችሁ ያዙ። @UnityRegistrar

Repost from N/a
✅Free Training Opportunity To all 2018 E.C Computer Science graduates Addis Ababa University is offering 100% free training f
Free Training Opportunity To all 2018 E.C Computer Science graduates Addis Ababa University is offering 100% free training for 4–6 month training program with a possible employment opportunity after completion. This opportunity is only for students graduating in the current academic year. Eligible applicants have only two days left to apply, and the application will close after the deadline. Interested applicants are strongly encouraged to apply as soon as possible using the QR code above or using the link below. Please share this announcement with eligible graduating students. Don’t miss this opportunity! ✅Link: [Click here] ✅ Training List ⚡️Advanced Digital Skill Training ⚡️Full-Stack Software Development (Web and Mobile) ⚡️Cloud & Network Infrastructure ⚡️ Cybersecurity & Digital Risk Management @UnityGraduates

ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች 1. መፈተኛ ቦታችሁ ላይ 1 ሰዓት በፊት ተገኙ። 2. መታወቂያ ያዙ። 3. ስልክ፣ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶች (ለምሳሌ ስማርት ስልክ) መያዝ አይፈቀድም። 4. ስ
ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች 1. መፈተኛ ቦታችሁ ላይ 1 ሰዓት በፊት ተገኙ። 2. መታወቂያ ያዙ። 3. ስልክ፣ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶች (ለምሳሌ ስማርት ስልክ) መያዝ አይፈቀድም። 4. ስኬጁል የተመደባችሁበት ተቋም ተከታተሉ። ⚡️"AASTU" የተመደባችሁ የፈተና ፕሮጋራም @AASTU_Registrar በመግባት መከታተል ትችላላችሁ። ⚡️Adis Ababa University እና ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ @aauGAT ይለቀቅላችኋል። ⚡️Civil Service University የተመደባችሁ፣ @ecsu_exit_exam_2016 መከታተል ትችላላችሁ። መልካም ፈተና! 💥 @UnityRegistrar     Info: [Click Here] Facebook  |  LinkedInSISWebsite |

ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች 1. "Username" እና "Password" ቀጥሎ ያለው ሊንክ ውስጥ በመግባት ማወቅ ትችላላችሁ። ሊንክ: [ይህንን ይጫኑ] ⚡️ ፋይዳ ያላረጋገጣችሁ አረጋግጡ።
ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች 1. "Username" እና "Password" ቀጥሎ ያለው ሊንክ ውስጥ በመግባት ማወቅ ትችላላችሁ። ሊንክ: [ይህንን ይጫኑ] ⚡️ ፋይዳ ያላረጋገጣችሁ አረጋግጡ። 2. ፖርታሉ ሲከፈት መፈተኛ ትኬት  "Username" እና "Password"በመጠቀም ማውረድ ትችላላችሁ። ⚡️ መፈተኛ ቦታ ሊቀየር ስለሚችል መግቢያ ትኬት ላይ አረጋግጠ። 💥 @UnityRegistrar     Info: [Click Here] Facebook  |  LinkedInSISWebsite |

‼️ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች ለመውጫ ፈተና ፋይዳ ያላረጋገጣችሁ መሆኑን እናሳውቃለን። AMANUEL KINDIE GETNET ASHENAFI MESFIN BELAY Aymen Seid Kassa BEAMLAK YALEWAYKER SERBESA BESHAR MOHAMMED ALI BETELHEM KASSAHUN ABEBE BEZAWIT TEKLAY GEBREHIWOT BIRUK MELESSE BERHANU BIRUK MENGESHA NAJI BIRUK TESHOME SORRY BIRUKTAWIT DAWIT MENGESHA Elham Tamiru Debebe ESEY MERID TESHOME ESTIFANOS WONDIMU HAILEMICHAEL FIRESENAY DANIEL MEKONNIN HANANA AHMDIN ABDO HANNA SHEWANGEZAW W/HANNA Hawlet Seid Ali Kalkidan Geresu Etalo Lul Lim Koat MERON BEREKET SOLOMON MESERET ABEBE DESTA Mikyas Demsew Taye Nahom Temesgen Ayalew NAOL MELAKU JIRATA Remla Kebede Endris ROME TEMANA BADASA SAMSON ZEWDU ENDRIAS SARON ABERA ERTIRO SELAM MEKETE TESHOME SELAM ZELEKE KEBEDE Sena Habte Benti Yeabsira Workye Gezahagn Yeruksay Tesfaye Amare Yohanis Gereshu Etalo Yohannes Kasaye Eshetu Yohanse Menychil Seyoum Yonas Seyoum Tadese YOSEF GENENE AZENE ZURIASH MELKIE KEBEDE @UnityRegistrar

ለሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የፈተና ስኬጁል ‼️ፋይዳ ያረጋገጣችሁ "Username & Password" እንደደረሰን እናሳውቃለን። ‼️ፋይዳ ያላረጋገጠ አይፈተንም። @UnityRegistrar

To all Students Student Responsibilities During Examinations @UnityRegistrar
To all Students Student Responsibilities During Examinations @UnityRegistrar

photo content

ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች በዚህ ሊንክ በመግባት ፋይዳ አረጋግጡ። https://verify.ethernet.edu.et/ ፋይዳ ያላረጋገጠ "Username and Password" አያገኝም። ፈተናውንም አይወስድም። @UnityRegistrar

✅ ለሬሜዲያል 2018 ተፈታኞች ዛሬ ፈተና እንዴት ነበር? ያጋጠማችሁ ችግር ከነበረ ከታች ባለው ሊንክ ላኩልን። 👉 ሊንክ: [ይህንን ይጫኑ።] 💥 @UnityRegistrar Info: [Click He
✅ ለሬሜዲያል 2018 ተፈታኞች ዛሬ ፈተና እንዴት ነበር? ያጋጠማችሁ ችግር ከነበረ ከታች ባለው ሊንክ ላኩልን። 👉 ሊንክ: [ይህንን ይጫኑ።] 💥 @UnityRegistrar     Info: [Click Here] Facebook  |  LinkedInSISWebsite |

photo content

‼️ለሬሜዲያል 2018 ተፈታኞች ⚡️ትክክለኛው መፈተኛ ቦታችሁ መግቢያ ትኬታችሁ ላይ ያለው ነው። ⚡️ቀድማችሁ ተገኙ። መግቢያ ትኬት ኮፒ ያላደረጋችሁ ✨ https://verify.ethernet.edu.e
‼️ለሬሜዲያል 2018 ተፈታኞች ⚡️ትክክለኛው መፈተኛ ቦታችሁ መግቢያ ትኬታችሁ ላይ ያለው ነው። ⚡️ቀድማችሁ ተገኙ። መግቢያ ትኬት ኮፒ ያላደረጋችሁ ✨ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ ✨ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ ✨ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ ✨ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ 💥 @UnityRegistrar     Info: [Click Here] Facebook  |  LinkedInSISWebsite |

Exam Room Adjustment

ሬሜዲያል ከዚህ በላይ ስማችሁ የተዘረዘረ የሬሜዲያል ተማሪዎች፣ በተደጋጋሚ ፋይዳ እንድታረጋግጡ ቢነገራችሁም ማረጋገጥ ስላልቻላችሁ፣ መፈተኛ "Username & Password" ያልተላከላችሁ መሆኑን እ
ሬሜዲያል ከዚህ በላይ ስማችሁ የተዘረዘረ የሬሜዲያል ተማሪዎች፣ በተደጋጋሚ ፋይዳ እንድታረጋግጡ ቢነገራችሁም ማረጋገጥ ስላልቻላችሁ፣ መፈተኛ "Username & Password" ያልተላከላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን። @UnityRegistrar

ለሬሜዲያል ተማሪዎች 1. መግቢያ ትኬት ኮፒ ያዙ 2. የዩኒቨርስቲው መታወቂያ ያዙ 3. ቀድማችሁ የመፈተኛ ቦታችሁ ተገኙ 4. ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ አትያዙ መልካም ፈተና @UnityRegistrara

ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች በዚህ ሊንክ በመግባት ፋይዳ አረጋግጡ። https://verify.ethernet.edu.et/ ፋይዳ ያላረጋገጠ "Username and Password" አያገኝም። ፈተናውንም አይወስድም። @UnityRegistrar

ለሁሉም ተማሪዎች (UG) በሚቀጥለው ተርም "Special Session" መማር የምትፈልጉ እስከ አርብ ግንቦት 28፣2018 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በታች ባለው ፎርም እንድትሞሉ እያሳወቅን፣ ፎርሙ ላይ የሌ
ለሁሉም ተማሪዎች (UG) በሚቀጥለው ተርም "Special Session" መማር የምትፈልጉ እስከ አርብ ግንቦት 28፣2018 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በታች ባለው ፎርም እንድትሞሉ እያሳወቅን፣ ፎርሙ ላይ የሌለ ኮርስ በ "Special Session" የማይከፈት መሆኑን እናሳውቃለን። ፎርም: {ይህንን ይጫኑ} ማሳሰቢያ፣ ⚡️30 ተማሪ የማይሞሉ ኮርሶች አይከፈቱም። ⚡️ፎርሙን የሞሉ ተማሪዎች በመፈራረም መጠየቅ አይጠበቅባቸውም። ⚡️አንድ ተማሪ የሞላው ለሌላ ተማሪ አያገለግልም። ⚡️ ከሶስት ኮርስ በላይ መሙላት አይቻልም። 💥 @UnityRegistrar     Info: [Click Here] Facebook  |  LinkedInSISWebsite |

ለሬሜዲያል 2018 ተፈታኞች ‼️1. ፋይዳ ያረጋገጣችሁ "Username" እና "Password" ቀጥሎ ያለው ሊንክ ውስጥ በመግባት ማወቅ ትችላላችሁ። ሊንክ: [ይህንን ይጫኑ] ⚡️የ "FAN" የመጨረሻ
ለሬሜዲያል 2018 ተፈታኞች ‼️1. ፋይዳ ያረጋገጣችሁ "Username" እና "Password" ቀጥሎ ያለው ሊንክ ውስጥ በመግባት ማወቅ ትችላላችሁ። ሊንክ: [ይህንን ይጫኑ] ⚡️የ "FAN" የመጨረሻ ቁጥርን ዜሮ አድርጉት። ⚡️ሊንኩ ካልከፈተ "Browser" ቀይሩ ወይንም ከአንድ በላይ "Gmail" ከከፈታችሁ ሌሎቹን "Sign out" አድርጉ። ⚡️ይህ የሚሰራው ለዩኒቲ ተማሪዎች ብቻ ነው። ⚡️"Username" እና "Password" ባዶ ከሆነ ፋይዳችሁን አረጋግጡና እስከ ነገ ጠብቁ። ‼️2. መፈተኛ ትኬት ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ በመግባት፣ ከላይ ያገኛችሁትን "Username" እና "Password"በመጠቀም ማውረድ ትችላላችሁ። ✨ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ ✨ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ ✨ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ ✨ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ 💥 @UnityRegistrar     Info: [Click Here] Facebook  |  LinkedInSISWebsite |

ለሬሜዲያል 2018 ተፈተኞች የፈተና ፕሮግራማችሁን ከላይ ማየት ትችላላችሁ። https://verify.ethernet.edu.et/ ☝️በዚህ ሊንክ ፋይዳ ያላረጋገጣችሁ መፈተኛ "Username & passw
ለሬሜዲያል 2018 ተፈተኞች የፈተና ፕሮግራማችሁን ከላይ ማየት ትችላላችሁ። https://verify.ethernet.edu.et/ ☝️በዚህ ሊንክ ፋይዳ ያላረጋገጣችሁ መፈተኛ "Username & password" የማይመጣላችሁ መሆኑን ብናሳውቅም፣ እስካሁን ጥቂት ተማሪዎች አላረጋገጡም። ‼️ያላረጋገጠ ተማሪ ሀላፊነቱ የተማሪው ነው። == 💥 Channel: @UnityRegistrar 💁 Info: [Click Here] Facebook  |  LinkedInSISWebsite