ch
Feedback
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

前往频道在 Telegram

𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.

显示更多

📈 Telegram 频道 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 的分析概览

频道 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 (@etmathsnetwork) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 21 590 名订阅者,在 教育 类别中位列第 9 097,并在 印度 地区排名第 18 906 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 21 590 名订阅者。

根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 162,过去 24 小时变化为 17,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 40.11%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
  • 主题关注点: 内容集中在 grade, semester, thanks, feb/2016, feb/2017 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

21 590
订阅者
+1724 小时
+2217 天
+16230 天
帖子存档
🍃🍂Textbooks based on: 🍂🍃 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
            💥Old CURRICULUM
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥New CURRICULUM
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

💥Updates Grade 12 result.... 🌀 የ12ተኛ ተማሪዎች ፈተና ውጤት...
ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 እኢአ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ይለቀቃል
ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች፡-
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et በቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

ውጤት መቼ ይታያል ?
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ከሰዓት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
በ2017 ውጤት የታየባቸው አድራሻዎች
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

#የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 💥 የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል?
ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
🌀 ውጤቱ ምን ይመስላል?
በአጠቃላይ 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 12.8 በመቶ (70,544 ተማሪዎች) ናቸው።
🔹 ተፈጥሮ ሳይንስ፡ 16.5% አልፈዋል 🔹 ማህበራዊ ሳይንስ፡ 8.33% አልፈዋል
🌀 ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች/ከተማ አስተዳደሮች በቅደም ተከተል፦ 1. አዲስ አበባ (32.4%) 2. ሐረሪ (22.76%) 3. አማራ (15.0%) 4. ድሬደዋ (11.92%) 5. ትግራይ (11.2%) 💥 ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ? በተፈጥሮ ሳይንስ፦
591.6 / 600 (ወንድ) - ከኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ 583 / 600 (ሴት) - ከእንጅባራ አገው ምድር ት/ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ፦
* 576.25 / 600 (ወንድ) * 569 / 600 (ሴት)
🔹 የትምህርት ቤቶች ሁኔታ፦
100% ያሳለፉ ት/ቤቶች፦ 88 ትምህርት ቤቶች (ከነዚህም ውስጥ 37 በኦሮሚያ እና 24 በአዲስ አበባ ይገኛሉ)
ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ት/ቤቶች፦
585 ትምህርት ቤቶች
🔹 በኦንላይን እና በወረቀት ከተፈተኑት፦
በኦንላይን ከተፈተኑት፦ 18.37% አልፈዋል በወረቀት ከተፈተኑት፦ 4.2% አልፈዋል
🔹 ስለ ሬመዲያል (Remedial) ፕሮግራም፦
በዘንድሮው የሬመዲያል ፕሮግራም የሚወሰደው የተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን የመቁረጫ ነጥቡ ወደፊት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

💥Coming Up Next...
Condensed Note Designed for G- 11 and G-12 (summer) Phase 2
Check back shortly
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

💥Coming Up Next...
Condensed Note Designed for G- 11 and G-12 (summer) Phase 1
Check back shortly
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

Get All Textbooks you need based on the new curriculum የአዲሱ ስርዓተ - ትምህርት መጽሀፍ

🔹የተተለቀቁትን ጨምሮ
ያልተለቀቁ የሁሉንም ክልል እና ከተማ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የምታዩበት መግቢያ ለማስታዎስ
1. Addis Ababa aa6.ministry.et for grade 6 aa.ministry.et for grade 8 2. Central Ethiopia ce6.ministry.et for grade 6 ce.ministry.et for grade 8 3. Oromia oromia6.ministry.et for grade 6 oromia.ministry.et for grade 8 4. Amhara amhara6.ministry.et for grade 6 amhara.ministry.et for grade 8 5. South Ethiopia se6.ministry.et for grade 6 se.ministry.et for grade 8 6. Gambella gambella6.ministry.et for grade 6 gambella.ministry.et for grade 8 7. Afar afar6.ministry.et for grade 6 afar.ministry.et for grade 8 8. Harari harari6.ministry.et for grade 6 harari.ministry.et   for grade 8 9. Somali somali6.ministry.et   for grade 6 somali.ministry.et     for grade 8 10. South West Ethiopia swe6.ministry.et   for grade 6 swe.ministry.et     for grade 8 11. Sidama sidam6.ministry.et   for grade 6 sidama.ministry.et     for grade 8 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

🔹ውጤት ሲለቀቅ ...
የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ  ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ።
👉 https://aa6.ministry.et/#/result 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

የማለፍያ ነጥብ

የመጀመሪያውን ዙር የፈተና ምዕራፍ እያጠናቀቃችሁ ያላችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Stream) ተማሪዎች፣
ያለፉት ቀናት ፈተናዎች አበረታች እንደነበሩ የገለጻችሁበት አዎንታዊ ስሜት ለሁሉም ተማሪዎች ትልቅ ተስፋ ነው፤ መልካም ውጤትም እንዲገጥማችሁ እንመኛለን!
አሁን ደግሞ ተራው የቀጣዮቹ ዙር የናቹራል እና የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ነው።
ፈተናው የእናንተን የመረዳት አቅም የሚለካ እንጂ ለዚህች ዓለም ያላችሁን ትልቅ ዋጋ የሚቀንስ አይደለም። ፍርሃትን በፈገግታ ተኩት፤ በራሳችሁ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ።። የደከማችሁበት አመርቂ ውጤት እንዲመጣላችሁ ምኞታችን ከፍ ያለ ነው!! መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር ይፋ ሆነ። የተማሪዎች ምዝገባ ከነሀሴ 26-ጳጉሜ 5/2018 ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መስከረም 5/1/2019 ዓ.ም ነው። 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕�
+3
የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር ይፋ ሆነ።
የተማሪዎች ምዝገባ ከነሀሴ 26-ጳጉሜ 5/2018 ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መስከረም 5/1/2019 ዓ.ም ነው።
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

🌟 Special Message for 2026 AY🌟 To All Grade 12 Students Taking Secondary School Leaving Certificate Examination: • 👌Your performance on the exam will have a significant impact on your future opportunities. • 🤔Remember, you've come this far, and you can achieve anything you set your mind to. • 👀We know there's a lot of pressure with the past results and the negative chatter around it. But remember, those were different students facing different challenges. You have the power to shape your own destiny. • 🌟 This is your time to shine!
It's like running a race - just because someone stumbled before doesn't mean you will too.
• 👁Stay focused, stay positive, put in the work, and give it your best shot.  🍀 Good luck! 🍀 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌