ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የኢትዮጵያ ኤምባሲ ካይሮ (Embassy of Ethiopia in Cairo)

የኢትዮጵያ ኤምባሲ ካይሮ (Embassy of Ethiopia in Cairo)

前往频道在 Telegram

ለኤምባሲው አገልግሎት ጠያቂዎች የተከፈተ ቻናል ሲሆን መረጃ ከዚህ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

显示更多
2 022
订阅者
无数据24 小时
+67 天
+3030 天
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+27
在0个频道中
九月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+82
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+50
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+55
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+58
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+37
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+39
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+46
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+84
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+51
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+61
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+81
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+83
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+90
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+125
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+101
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+71
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+115
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+344
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+930
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
13 十月+2
12 十月+1
11 十月+1
10 十月+2
09 十月+2
08 十月+2
07 十月+1
06 十月+4
05 十月+2
04 十月+1
03 十月+2
02 十月+2
01 十月+5
频道帖子
19ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን በካይሮ የኢፌድሪ ኤምባሲ ተከበረ። የዘንድሮ 19ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትንና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል ዛሬ ጥቅ
+2
19ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን በካይሮ የኢፌድሪ ኤምባሲ ተከበረ። የዘንድሮ 19ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትንና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል ዛሬ ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም በካይሮ የኢፌድሪ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች፣ ሰራተኞች፣ የኮሚኒቲ አመራር እና ነዋሪዎች በተገኙበት ብሄራዊ መዝሙር በመዘመር እና ባንዲራ በክብር በመስቀል ተከብሯል። የሚስዮኑ ተወካይ በመርሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልክት ሰንደቅ አላማ ያለውን ትልቅ ክብር በውል መገንዘብ እንደሚያስፈልግ እና ለሀገራችን ሉዓላዊነት፣ ነፃነት እና ለሰንደቃችን ክብር የተከፈውን ዋጋ በማስታወስ ሀገራዊ መግባበት እና ሕብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትን በማጠናከር ብሔራዊ አንድነትን አጽንቶ ማስቀጠል እንደሚያስፈልግ የተገለጸበት ነበር።

2
ማስታወቂያ ዛሬ በቀን 24/01/2019ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
1 211
3
በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ! መልካም አዲስ አመት!+1
በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ! መልካም አዲስ አመት!
1 803
4
*የስራ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁት ክቡር አምባሳደር የክብር አሸኛኘት ተከናውኗል።* በግብጽ እና ሊብያ የኢፌድሪ ልዩ መልክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀነራል ክቡር ሃሰን ኢብራሂም ሙሳ የስራ ጊዚ+3
*የስራ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁት ክቡር አምባሳደር የክብር አሸኛኘት ተከናውኗል።* በግብጽ እና ሊብያ የኢፌድሪ ልዩ መልክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀነራል ክቡር ሃሰን ኢብራሂም ሙሳ የስራ ጊዚያቸውን ያጠናቀቁ በመሆኑ በዲፕሎማቶች እና በኤምባሲው ማህበረሰቦች የክብር አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። በዚህም የስራ ባልደረቦች ክቡር አምባሳደር በቆይታቸው ለሰጡት በሳል አመራር እና ላሳዩት የአገር ፍቅር ስሜት አድናቆት እና ምስጋና በመቸር በቀጣይ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ምኞታቸውን ገልጸዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ ክቡር አምባሳደር ባስተላለፉት መልክት በሚሲዮኑ ቆይታቸው የተጣለባቸውን ኃላፊነት በብቃት ለመወጣት ባደረጉት ጥረት ውስጥ የሚሲዮኑ ሰራተኞች ለነበራቸው ሚና በማመስገን ሰራተኞች መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል።
1 926
5
በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዬጵያውያን እና ትውልደ ኢትዬጽያውያን በሙሉ! እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የመውሊድ በዓል ይሁን!
በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዬጵያውያን እና ትውልደ ኢትዬጽያውያን በሙሉ! እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የመውሊድ በዓል ይሁን!
2 021
6
没有文字...
2 291
7
ማስታወቂያ! ጉዳዩ፡- የኢትዮጵያ ብራንድ ግንዛቤ አመላካች አለም አቀፍ የግንዛቤ ዳሰሳ ጥናት ይመለከታል፤ ኢትዮጵያ የCOP32 (የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፍረንስ) ለማድረግ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። ከዚህ ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ ብራንድ ግንዛቤ ለማሳደግ ኢትዮጵያ በአለምአቀፍ ማህበረሰብ እንዴት ትታያላች የሚል መነሻ ጥናት በማስፈለጉ በዚህ መነሻ ጥናት በኢሜል በሚላክ የሰርቬይ ማስፈንጠሪያ (e-mail survey link) ላይ የሚሳተፉ 30 ወንድ እና 30 ሴት በድምሩ 60 በግብጽ የሚኖሩ ዲያስፖራዎች ስም እና ኢሜል አድራሻ በፍጥነት ስለተፈለገ መረጃውን ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በአፋጣኝ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። ስልክ ቁጥር፡ 01157897711/01159744138 ማስታወሻ፡- ጥናቱ ላይ መሳተፍ የሚችሉት ከ18 ዓመት በላይ የሆነ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ቢያንስ ከ2 ዓመት በላይ የኖረ፣ ኢትዮጵያ ተወልደው በውጭ የሚኖሩ ወይም ከኢትዮጵያዊ እናት እና አባት በውጭ አገር የተወለዱ ናቸው።
2 054
8
没有文字...
1 328
9
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
1 776
10
没有文字...
1
11
ማስታወቂያ ነገ በቀን 28/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ማስታወቂያ ነገ በቀን 28/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
1
12
ማስታወቂያ ነገ በቀን 28/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
1 701
13
ማስታወቂያ ነገ በቀን 21/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
1 792
14
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
1 943
15

1 650
16
没有文字...
1 617
17
ማስታወቂያ ለክቡራን የውክልና ስልጣን መስጠት እና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ፈላጊዎች፡- የDigital MOFA የስልክ መተግበሪያን በተመለከተ እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 2026 ጀምሮ የውክልና ስልጣን
ማስታወቂያ ለክቡራን የውክልና ስልጣን መስጠት እና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ፈላጊዎች፡- የDigital MOFA የስልክ መተግበሪያን በተመለከተ እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 2026 ጀምሮ የውክልና ስልጣን መስጠት እና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በመተግበሪያው (Application) ብቻ እንዲሰጥ የተወሰነ በመሆኑ አመልካቾች መተግበሪያውን ከ (APP Store) ወይም (Play store) በማውረድ እና በመመዝገብ ባሉበት ሆነው ማመልከት እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። Please note that, effective April 2026, Power of Attorney and Document Authentication services that were previously provided in person at the Embassy have been fully digitalized. Applicants seeking Power of Attorney, document authentication, and related services should apply through the Digital MOFA mobile application. The Digital MOFA application is available for download from both the Apple App Store and Google Play Store.
1 794
18
ማስታወቂያ ዛሬ በቀን 07/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
1 570
19
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
2 008
20
CamScanner 28-09-2025 09.30.pdf
1