ch
Feedback
Ethiopian Embassy in Djibouti

Ethiopian Embassy in Djibouti

前往频道在 Telegram

Official Telegram Channel for Ethiopian Embassy to Djibouti

显示更多
3 427
订阅者
+224 小时
+17
-930

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+87
在0个频道中
七月 '26
+96
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+61
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+83
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+75
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+51
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+69
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+67
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+49
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+57
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+51
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+67
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+70
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+45
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+200
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+671
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+64
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+81
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+93
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+107
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+368
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+173
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+101
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+109
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+134
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+96
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+96
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+161
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+111
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+107
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+111
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+98
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+109
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+108
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+77
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+84
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+93
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+177
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+811
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+119
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+111
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+167
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+149
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+115
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+452
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 八月+1
25 八月+5
24 八月+5
23 八月+2
22 八月+3
21 八月+3
20 八月+6
19 八月+5
18 八月+3
17 八月0
16 八月+1
15 八月+2
14 八月+9
13 八月+2
12 八月+4
11 八月+2
10 八月+6
09 八月+4
08 八月+7
07 八月+3
06 八月+4
05 八月+4
04 八月+1
03 八月+4
02 八月+1
01 八月0
频道帖子
76ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ጉባኤ በአዲስ አበባ አደዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀመረ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ጉባዔ አዲስ አበ
+4
76ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ጉባኤ በአዲስ አበባ አደዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀመረ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ጉባዔ አዲስ አበባ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የመክፈቻ መርሃግብር በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ከ40 በላይ የአፍሪካ ሃገራት የጤና ሚኒስትሮች፣ ተወካዮች የዓለም ጤና ድርጅት እና ሌሎች አለም አቀፍ ተቋማት፣ ተመራማሪዎች እና ባለድርሻ አካላት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። #Ministry_of_Health_Ethiopia Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ministry of Health,Ethiopia World Health Organization (WHO) Legesse Tulu #EthiopiaDelivers

2
በጅቡቲ እና በመላው ዓለም ለምትኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ! Nous souhaitons un Mawlid al-Nabi béni et paisible à tout
በጅቡቲ እና በመላው ዓለም ለምትኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ! Nous souhaitons un Mawlid al-Nabi béni et paisible à toute la communauté musulmane de Djibouti et du monde entier ! Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Legesse Tulu #Ethiopia #Mawlid
335
3
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመውሊድ በዓልን በተመለከተ ያስተላለፉት መልዕክት፦ Abiy Ahmed Ali Office of the Prime Minister-Ethiopia The Minis
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመውሊድ በዓልን በተመለከተ ያስተላለፉት መልዕክት፦   Abiy Ahmed Ali Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Legesse Tulu #Ethiopia #Mawlid   https://www.facebook.com/share/p/1HgHGvsFfN/
321
4
ክቡር አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በጅቡቲ የዓለም ፍልሰት ድርጅት ቢሮ ሀላፊ ጋር ተወያዩ (ነሐሴ 18/2018 ዓ/ም) በጅቡቲ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አምባ+3
ክቡር አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በጅቡቲ የዓለም ፍልሰት ድርጅት ቢሮ ሀላፊ ጋር ተወያዩ (ነሐሴ 18/2018 ዓ/ም) በጅቡቲ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በጅቡቲ የዓለም ፍልሰት ድርጅት ቢሮ ሀላፊ ሆነው ከተመደቡት አሌክሳንደር ኮይሳክ ጋር ውይይት አደረጉ። በውይይቱ ወቅት ክቡር አምባሳደሩ በኢትዮጵያ እና በዓለም ፍልሰት ድርጅት መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል። Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Legesse Tulu #Ethiopia #OIM
288
5
በአንድነት እንቁም፤ በቁርጠኝነት እንስራ፤ የእናት ሀገራችንን ከፍታ እናረጋግጥ! 🇪🇹 #Ethiopia #PMOEthiopia Office of the Prime Minister-Ethiopia The Mini
በአንድነት እንቁም፤ በቁርጠኝነት እንስራ፤ የእናት ሀገራችንን ከፍታ እናረጋግጥ! 🇪🇹 #Ethiopia #PMOEthiopia Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Legesse Tulu #EthiopiaDelivers
289
6
ይህን ያውቁ ኖሯል? የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅኝት #PMOEthiopia Office of the Prime Minister-Ethiopia MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Ministr+3
ይህን ያውቁ ኖሯል? የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅኝት #PMOEthiopia Office of the Prime Minister-Ethiopia MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia Ethiopian Airlines Legesse Tulu #EthiopiaDelivers
411
7
ማስታወቂያ፦ የኢፌዲሪ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በሀገር ውስጥ ብቻ ይሰጥ የነበረውን አዲሱን ኢ-ፖስፖርት ከነገ ነሀሴ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ በጅቡቲ መስጠት ይጀምራል። በመሆኑም አዲ
ማስታወቂያ፦ የኢፌዲሪ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በሀገር ውስጥ ብቻ ይሰጥ የነበረውን አዲሱን ኢ-ፖስፖርት ከነገ ነሀሴ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ በጅቡቲ መስጠት ይጀምራል። በመሆኑም አዲሱን የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ለማግኘት ከዚህ በታች የተቀመጠውን አድራቫ በመጠቀም መመዝገብ እና በኦንላይን ከፍላችሁ ቀጠሮ መያዝ እንደምትችሉ እናሳውቃለን። https://immigration.gov.et እንዴት ማመልከት ይቻላል? 1. create Account / አካውንት መክፈት 2. Apply ( fill the forms, upload required documents, choose your nearest embassy and select appointment date) (አስፈላጊውን መረጃ ቅፁ ላይ መሙላት፣ ቅፁ የሚጠይቃቸውን መረጃዎች መጫን፣ በቅርብ ያለ ኢምባሲ መምረጥ እና የቀጠሮ ቀን መምረጥ) 3. Complete the payment / ክፍያ መፈፀም 4. Submit / ማመልከቻውን አጠናቆ መላክ በመጨመረሻም በቀጠሮ ቀን ኢምባሲያችን በአካል በመምጣት ቀጣዩን ሂደት መጨረስ እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን። የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ጅቡቲ Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia FDRE Immigration and Citizenship Service Legesse Tulu #DigitalEthiopia
500
8
ምክክሩ በስኬት ተጠናቋል - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከሳምንታት የምክክር ሂደ
ምክክሩ በስኬት ተጠናቋል - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከሳምንታት የምክክር ሂደት በኋላ በዛሬው እለት በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ #Ethiopian_National_Dialogue_Commission Office of the Prime Minister-Ethiopia MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን Legesse Tulu #Ethiopia #NationalDialogue https://www.facebook.com/share/p/1HyJGEDkme/
413
9
ኢትዮጵያ አሸንፋለች _ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ቀጥታ ስርጭት - ከኮንቬንሽን ማዕከል #EBC Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን Legesse Tulu #Ethiopia #NationalDialogue https://www.facebook.com/share/p/17f3zzyjbx/
395
10
ከተመካካሪዎች አንደበት - ነሀሴ 16/2018 ዓ/ም #Ethiopian_National_Dialogue_Commission Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry o
ከተመካካሪዎች አንደበት - ነሀሴ 16/2018 ዓ/ም #Ethiopian_National_Dialogue_Commission Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን Legesse Tulu #Ethiopia #NationalDialogue
369
11
የአጀንዳ ምክረሀሳቦች ለ4ሺ ጉባኤተኞች እየቀረቡ ነው ነሀሴ 15/2016 ዓ/ም ከሀምሌ 8/2018 ዓ/ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በስምን
የአጀንዳ ምክረሀሳቦች ለ4ሺ ጉባኤተኞች እየቀረቡ ነው ነሀሴ 15/2016 ዓ/ም ከሀምሌ 8/2018 ዓ/ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በስምንት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩት 4ሺ ጉባኤተኞች በአሁኑ ሰዓት በእያንዳንዱ አጀንዳ ላይ የተጠናቀሩ የመጨረሻ የአጀንዳ ምክረሀሳቦችን በማዳመጥ ላይ ይገኛሉ። #EEthiopian_National_Dialogue_Commission Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን Legesse Tulu #Ethiopia #NationalDialogue
436
12
+2
没有文字...
449
13
የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይሆን፣ ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መሆን አለበት። ‎ ‎በመሆኑም የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊና ሰውን ማዕከል ያደ+9
የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይሆን፣ ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መሆን አለበት። ‎ ‎በመሆኑም የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊና ሰውን ማዕከል ያደረገ አካሄድን በመከተል ላይ ይገኛል። ይህም ትስስርን ማሻሻል፣ ምቹ የኑሮ ሁኔታዎችን መፍጠር እና በገጠር ማሕበረሰብ ውስጥ የኢኮኖሚ ዕድሎችን ማስፋፋት ነው። ‎ ‎የዚህ ዐበይት ግብ የተበታተነና የተቆራረጠ ሐብትን በማስተካከል አምራች፣ እርስ በርስ የተሳሰሩ፣ ዘላቂ ልማት ያላቸው እንዲሁም ለመኖርና ለመሥራት ማራኪ የሆኑ የገጠር አካባቢዎችን መገንባት ነው። #PMOEthiopia #EthiopiaDelivers Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ministry of Agriculture - Ethiopia Legesse Tulu #RuralTransformation
497
14
ቱሪዝም - የኢኮኖሚያችን ምሰሶ እና የዕድገታችን አንቀሳቃሽ! En tant que pilier central de l’économie éthiopienne, le tourisme n’est pas seulement+3
ቱሪዝም - የኢኮኖሚያችን ምሰሶ እና የዕድገታችን አንቀሳቃሽ! En tant que pilier central de l’économie éthiopienne, le tourisme n’est pas seulement un secteur : il contribue à façonner l’avenir de la croissance nationale de l’Éthiopie. #Tourism #EconomicGrowth #EthiopiaDelivers Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia Legesse Tulu #LandOfOrigins
416
15
ምክክር - ለዘላቂ ሰላም፣ ለብሔራዊ መግባባት ግንባታ እና ለመጻዒ ብሩህ የጋራ ተስፋ! Le processus de Dialogue national est un instrument qui consolide les
ምክክር - ለዘላቂ ሰላም፣ ለብሔራዊ መግባባት ግንባታ እና ለመጻዒ ብሩህ የጋራ ተስፋ! Le processus de Dialogue national est un instrument qui consolide les efforts continus de l’Éthiopie visant à promouvoir une paix durable, à bâtir un consensus national et à façonner un avenir commun pour le pays. Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን Legesse Tulu #Ethiopia #NationalDialogue
440
16
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የወለደው አዲስ የዴሞክራሲ ልምምድ ነሀሴ 12/2018 ዓ/ም #Ethiopian_National_Dialogue_Commission Office of the Prime Minist
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የወለደው አዲስ የዴሞክራሲ ልምምድ ነሀሴ 12/2018 ዓ/ም #Ethiopian_National_Dialogue_Commission Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን Legesse Tulu #Ethiopia #NationalDialogue
676
17
በምክረ ሀሳቦች መካከል ተቃርኖ እና ድግግሞሽ እንዳይኖር የማጣጣም ስራ እየተጠናቀቀ ነው - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን (ነሐሴ 11/2818 ዓ/ም) በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ የተሳተፉ ስምንት ቡ
በምክረ ሀሳቦች መካከል ተቃርኖ እና ድግግሞሽ እንዳይኖር የማጣጣም ስራ እየተጠናቀቀ ነው - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን (ነሐሴ 11/2818 ዓ/ም) በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ የተሳተፉ ስምንት ቡድኖች ያዘጋጇቸውን የምክረ ሀሳብ ሰነዶች የማጣጣም ስራ ሲከናወን መቆየቱን እና በቅርብ ደቂቃዎች ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ክብርት ሂሩት ገብረስላሴ አስታወቁ። ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ ጀምሮ ከየቡድኑ የተመረጡ 15 ተወካዮች ወይም በአጠቃላይ 120 ገደማ ተሳታፊዎች የተሰጣቸውን ወሳኝ ሀገራዊ ሀላፊነት በቁርጠኝነት ሲወጡ መቆየታቸው ተገልጻል። ይኸው የላቀ ጥረት በስምንቱ ቡድኖች ምክረ ሀሳቦች መካከል ምንም አይነት መደራረብ ወይም ተቃራኒ ሃሳብ እንዳይኖር ማድረግና ሁሉንም ምክረ ሀሳቦች በአንድ መልክ እና በተናበበ አቀራረብ ለማዘጋጀት ያለመ እንደሆነ ተጠቅሷል። በተጨማሪም ሂደቱ ተወካዮቹ በሌሎች ቡድኖች ውሳኔዎች ላይ በቂ ግንዛቤ እንዲጨብጡ እና እርስ በእርስ እንዲመካከሩ ማስቻሉ ተጠቁሟል። እንደ ምክትል ኮሚሽነሯ ገለጻ፣ የማጣጣሙ ስራ እንደተጠናቀቀ የተዘጋጀው ሰነድ መልሶ ለስምንቱም ቡድኖች የሚቀርብ ይሆናል። በዚህም እያንዳንዱ ቡድን ባልተሳተፈባቸው የቀሩት ሰባት ቡድኖች ስራዎች ላይ ተጨማሪ ግብአት የሚሰጥ ሲሆን፣ የተሰበሰቡት ግብአቶች ታክለውበት የመጨረሻው ታሪካዊ ሰነድ እንደሚዘጋጅ ተናግረዋል። #Ethiopian_Broadcasting_Corporation
717
18
በኢፌዲሪ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ የተመራ ልዑክ የጋሞ ዞን ተፈናቃዮችን በቋሚነት ለማቋቋም የሚሰራውን ስራ ለመደገፍ አርባምንጭ ከተማ ገባ (ነሐሴ 9/2018 ዓ/ም+9
በኢፌዲሪ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ የተመራ ልዑክ የጋሞ ዞን ተፈናቃዮችን በቋሚነት ለማቋቋም የሚሰራውን ስራ ለመደገፍ አርባምንጭ ከተማ ገባ (ነሐሴ 9/2018 ዓ/ም) በኢፌዲሪ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ የተመራው እና የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተው ልዑክ በጋሞ ዞን ጋጫ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሳ ቀበሌ ተፈናቃዮችን በቋሚነት ለማቋቋም የሚሰራውን ስራ ለመደገፍ አርባምንጭ ከተማ ገባ። ልዑኩ በጋሞ ዞን በሚኖረው ቆይታ በጋጮ ባባ ወረዳ ማዞዶይሳ ቀበሌ ተፈናቃዮች መልሶ ለማቋቋም በምዕራብ አባያ ወረዳ እየተሰራ የሚገኘውን የቤት ግንባታ በመመልከት ከተለያዩ ድጋፍ ሰጪዎች በሰባሰቡት ድጋፍ በሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ስም ቤት ግንባታዎችን የሚያስጀምር ይሆናል። በተጨማሪ ለአደጋው ተጎጂ ህፃናት ድጋፍ የሚያደርግ ሲሆን፣ በሞዴል መንደሩ አረንጓዴ አሻራቸውን ያኖራል። የልዑካን ቡድኑ አርባ ምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ተፈሪ አባተ፣ የክልሉ ምክር ቤት ምክት ኤፈ ጉባኤ፣ የክልሉ ካቢኔ አባላት፣ የጋሞ ዞን እና የአርባምንጭ ከተማ ኃላፊዎች እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር Ministry of Women and Social Affairs Legesse Tulu #Ethiopia #summervolunteering
858
19
ወቅታዊ መልዕክት ለመላ ኢትዮጵያዊያን ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮምሽን፦ ነሐሴ 8/2018 ዓ/ም በሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክና ባህል ሆኖ እየተከናወነ ያለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መ
ወቅታዊ መልዕክት ለመላ ኢትዮጵያዊያን ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮምሽን፦ ነሐሴ 8/2018 ዓ/ም በሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክና ባህል ሆኖ እየተከናወነ ያለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መካሄድ ከጀመረ እነሆ ዛሬ ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም አንድ ወር አስቆጠረ፡፡ ሀገራዊ ምክክር ለሀገራዊ መግባባት! #Ethiopian_National_Dialogue_Commission Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን Legesse Tulu #Ethiopia #NationalDialogue https://www.facebook.com/share/p/1BfMqhzoqh/
602
20
ስለ #አረንጓዴዐሻራ መርሃግብር ማወቅ ያለብዎት 10 እውነታዎች፦ 🌱 ለለመለመች ኢትዮጵያ ተስፋን መትከላችንን እንቀጥል! 🇪🇹 #PMOEthiopia #አረንጓዴዐሻራ Office of the Prime+2
ስለ #አረንጓዴዐሻራ መርሃግብር ማወቅ ያለብዎት 10 እውነታዎች፦ 🌱 ለለመለመች ኢትዮጵያ ተስፋን መትከላችንን እንቀጥል! 🇪🇹 #PMOEthiopia #አረንጓዴዐሻራ Office of the Prime Minister-Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Planning and Development - Ethiopia Ministry of Agriculture - Ethiopia በኢፌዲሪ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን FDRE Environment Protection Authority Legesse Tulu #GreenLegacy
704