ch
Feedback
Grade 7-8 Info & Materials

Grade 7-8 Info & Materials

前往频道在 Telegram

​🎒 ​🏫 ለ7ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች: 📖 መፅሀፎች | 📝 መልመጃዎች | 📑 Worksheets 🤖 በNotebookLM የታገዙ: 💻 Short notes, 🎙Audio, 🎥 Video & 🗂 Flash Cards 🌟 ለ8ኛ ክፍል:- 🎯 Models | ⏳ Ministry Exams | 🧠 የአጠናን ስልቶች ◉ የቂያማ እለት ከምንጠየቀው ጥያቄ አንዱ ❝በአወቅከው ነገር ምን ሰራህበት❞ ነው❗️

显示更多
2 192
订阅者
-224 小时
-117
-5930
帖子存档
+2
➤Grade 8 Social Short notes 📚 Unit 1-Unit 6 📚 Format: PDF ✅ Page : 85 Pages ➤  አላህ ይርዳችሁ!! በርቱ

+1
📚 Grade 7 Social ✅ Unit 4: Short note (PPT Format) 📚 ለክለሳ ይጠቅማችዋል!

+7
Grade 7: Social Studies ✅ 410 Questions

+1
📚 Grade 8 📚 General Science short note 📚 Unit 1 -7 (ሁሉንም ምዕራፎች የያዘ) ✅ ተማሪዎች ይጠቅማችኋል አውርዳችሁ ተጠቀሙበት። ለወንድም እህቶቻችሁም አጋሯቸው!! 📚 በጣም ብዙ ጥያቄዎችንም ያካተተ ነው!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲

Grade 7 HPE ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/Grade10Infot.me/BasicComputer_Skills

Grade 7 Social Studies

+8
GRADE 7 AFAN OROMO.pdf5.44 MB

+9
GRADE 8 AMHARIC.pdf4.55 MB

+2
➤Grade 8 Social Short notes 📚 Unit 1-Unit 6 📚 Format: PDF ✅ Page : 85 Pages ➤  አላህ ይርዳችሁ!! በርቱ

+1
📚 Grade 7 Social ✅ Unit 4: Short note (PPT Format) 📚 ለክለሳ ይጠቅማችዋል!

+7
Grade 7: Social Studies ✅ 410 Questions

+1
📚 Grade 8 📚 General Science short note 📚 Unit 1 -7 (ሁሉንም ምዕራፎች የያዘ) ✅ ተማሪዎች ይጠቅማችኋል አውርዳችሁ ተጠቀሙበት። ለወንድም እህቶቻችሁም አጋሯቸው!! 📚 በጣም ብዙ ጥያቄዎችንም ያካተተ ነው!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲

ሰበር ዜና! ሐምሌ 15/2018 E.C የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልልአቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ! ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ8ኛ ክፍል https://oromia.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)  እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉 ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉 ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉 ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ። 👉 የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ። 👉 የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

🚀 2.2K (ከ2,200 በላይ) አባላት ያሉበትን ታማኝ ትምህርታዊ ቤተሰባችንን አሁኑኑ ተቀላቀሉ! 📚 ​ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች፣ በተለይም ለ8ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ሚኒስትሪ ተፈታኞ
🚀 2.2K (ከ2,200 በላይ) አባላት ያሉበትን ታማኝ ትምህርታዊ ቤተሰባችንን አሁኑኑ ተቀላቀሉ! 📚 ​ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች፣ በተለይም ለ8ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ሚኒስትሪ ተፈታኞች ወሳኝ የሆኑ ትምህርታዊ ግብዓቶችን በጥራት እያቀረብን እንገኛለን። በርካታ ተማሪዎች እና ወላጆች እየተጠቀሙበት ያለውን ቻናላችንን በመቀላቀል የውጤት ለውጥ ያምጡ! ​በቻናላችን ምን ታገኛላችሁ? ​📖 ለ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች (አጠቃላይ): ✅ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ አጫጭር ማስታወሻዎች (Short notes - በNotebookLM የታገዘ) ✅ የድምፅ እና ቪዲዮ ማብራሪያዎች (Audio & Video Overview) ✅ ውጤታማ የአጠናን ስልትና የፈተና ጊዜ ሲቃረብ በአላህ እገዛ ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ ጥቆማዎች ​🌟 ለ8ኛ ክፍሎች ለየት ባለ መልኩ (ለሀገር አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና የሚያዘጋጁ): ✅ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ የሞዴል (Models) ፈተናዎች ✅ ያለፉት ዓመታት የሚኒስትሪ (Ministry) ፈተናዎች ​◉ የቂያማ እለት ከምንጠየቀው ጥያቄ አንዱ ❝በአወቅከው ነገር ምን ሰራህበት❞ ነው❗️ ​ስለዚህ እኛም ያወቅነውንና ያለንን እውቀት ከ2,200 በላይ ለሆኑ የቻናላችን ቤተሰቦች በታማኝነት እያካፈልን እንገኛለን። እናንተም ቻናሉን በመቀላቀል ተጠቅማችሁበት ለሌሎችም በማጋራት የበኩላችሁን ተወጡ። ​🔗 አሁኑኑ ተቀላቀሉን! የቻናሉ ማስፈንጠሪያ (Link) 👇👇👇 👉 https://t.me/Grade7_8Info 👈 👉 @Grade7_8Info 👈

📚 የዘንድሮ 8ኛ ክፍል አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች... በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ 9ኛ ክፍል ለምትገቡ በሙሉ! ​የሁላችሁም የ8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ (የሚኒስትሪ) ፈተና ውጤታችሁ ልፋታችሁን የሚክስና ያማረ እንደሚሆን ጽኑ ተስፋ አለን። ​ወደ ቀጣዩና ወሳኙ የትምህርት ምዕራፍ ስትሸጋገሩ፣ የ9ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟችሁ ይበልጥ የተቃና፣ ግልጽና ስኬታማ እንዲሆን ታስቦ ከዚህ ቀደም የተከፈተውን የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ እንድትቀላቀሉ ተጋብዛችኋል። ​በዚህ ቻናል ውስጥ የቀጣይ አመት የትምህርት ጉዟችሁን የሚያቀሉ፦ 🔸 የተለያዩ የትምህርት ድጋፎችና ወቅታዊ መረጃዎች 🔸 አጋዥ መጻሕፍትና አጫጭር ማስታወሻዎች 🔸 የልምምድ ፈተናዎችና ውጤታማ የጥናት ስልቶች 🔸 ለህይወታችሁና ለትምህርት ጉዟችሁ ስንቅ የሚሆኑ አነቃቂና ጠቃሚ ፅሁፎች፣ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ጠቃሚ ግብዓቶች በተከታታይ ይቀርቡላችኋል። ኢንሻአላህ!!
✅ ​የቀጣይ አመት የስኬት ጉዟችሁ አጋዥ ወደሆነው ማዕከል አሁኑኑ Join በሉ!!
​👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Grade9Info

​🌟 የኩራትና የብስራት ዜና ከሙምታዝ አካዳሚ! 🌟 ​የሙምታዝ ድምፅ እንደገና በክብር አስተጋባ! በዕውቀት፣ በስነ-ምግባርና በትጋት ኮትኩተን ያሳደግናቸው ውድ አበቦቻችን በከተማ አቀፉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አዲስ የድል ምዕራፍ ከፍተዋል! ​የሙምታዝ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች ሁሉም የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ወደ 7ኛ ክፍል አልፈዋል! አንድም ተማሪ ሳይቀረው ሙሉ በሙሉ (100%) የማለፋቸው ታላቅ የምሥራች የትምህርት ቤታችንን የላቀ የትጋት ደረጃ በግልጽ ያሳያል። ​ይህ አስደናቂ ውጤት የልጆቻችን የሌሊት እቅድና የቀን ጥረት፣ የወላጆች ያላሰለሰ ክትትልና ዱዓ፣ እንዲሁም የመምህራኖቻችን ያልተቆጠበ ፍቅርና ድካም ፍሬ ነው። ​💎 የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ አበቦች በሙሉ፦ ​በየትኛውም ትምህርት ቤት ሆናችሁ ዘንድሮ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናን ወስዳችሁ የጥረታችሁን ፍሬ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ውድ ተማሪዎች በሙሉ፤ አላህ ልፋታችሁን ባርኮላችሁ፣ ልባችሁን በሐሴት የሚሞላና ቤተሰቦቻችሁን የሚያኮራ እጅግ ማራኪ ውጤት እንደምታመጡ ትልቅ ተስፋ አለን። ​ለትጋታችሁና በቅርቡ ለምታስመዘግቡት ብሩህ ስኬት ከወዲሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ወደ 7ኛ ክፍል የምታደርጉት አዲሱ ጉዞም የላቀ የዕውቀት ብርሃን የሚበራበት፣ የላቀ ራዕይ የምትሰንቁበት ይሁን!
​✨ ጥረት ካለ ስኬት አይርቅም፤ ትጋት ካለ ድል አይታጣም!! ​ስኬት ለልጆቻችን፣ ለአበቦቻችን፣ ለአንፀባራቂ ኮከቦቻችን! ለመላው የሙምታዝ አካዳሚ ማህበረሰብ፣ ለወላጆችና ለድርጅቱ አመራሮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን!
​🤲 ዱዓአላህ ሆይ! እነዚህን ብሩህ አእምሮዎች፣ የወደፊት ተስፋዎቻችንን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን። የወላጆቻቸው አይን ማረፊያ፣ የሀገርና የኡማው ኩራትና አለኝታ አድርጋቸው። ​አላህ ሆይ! ዕውቀታቸውንና ጥበባቸውን ጨምርላቸው፤ በቀጣዩ የ7ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟቸውና በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ከዚህ የላቀ፣ ይበልጥ የገዘፈ ስኬትና ድልን አጎናጽፋቸው። በሄዱበት መስክ ሁሉ ሁልጊዜም ቀዳሚ፣ አንፀባራቂና መሪ ኮከቦች ያድርጋቸው! ​አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲✨ ​✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

🌟 የኩራትና የብስራት ዜና ከሙምታዝ አካዳሚ! 🌟 ​የሙምታዝ ድምፅ እንደገና በክብር አስተጋባ! በዕውቀት፣ በስነ-ምግባርና በትጋት ኮትኩተን ያሳደግናቸው ውድ አበቦቻችን በከተማ አቀፉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አዲስ የድል ምዕራፍ ከፍተዋል! ​የሙምታዝ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች ሁሉም የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ወደ 7ኛ ክፍል አልፈዋል! አንድም ተማሪ ሳይቀረው ሙሉ በሙሉ (100%) የማለፋቸው ታላቅ የምሥራች የትምህርት ቤታችንን የላቀ የትጋት ደረጃ በግልጽ ያሳያል። ​ይህ አስደናቂ ውጤት የልጆቻችን የሌሊት እቅድና የቀን ጥረት፣ የወላጆች ያላሰለሰ ክትትልና ዱዓ፣ እንዲሁም የመምህራኖቻችን ያልተቆጠበ ፍቅርና ድካም ፍሬ ነው። ​💎 ለውድ የቻናላችን አባላት በሙሉ፦ ​በዚህ ቻናል ውስጥ የምትገኙ፣ ዘንድሮ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ ውድ ተማሪዎች በሙሉ፤ አላህ ጥረታችሁን ባርኮላችሁ፣ ልባችሁን በደስታ የሚሞላና ቤተሰቦቻችሁን የሚያኮራ እጅግ ማራኪ ውጤት እንዳመጣችሁ ሙሉ በሙሉ በአላህ ተስፋ እናደርጋለን። ለጥረታችሁና ለምታስመዘግቡት ስኬት ሁሉ ከወዲሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ወደ 7ኛ ክፍል የምታደርጉት ጉዞ የላቀ የዕውቀት ብርሃን የሚበራበት ይሁን!
​✨ ጥረት ካለ ስኬት አይርቅም፤ ትጋት ካለ ድል አይታጣም!! ​ስኬት ለልጆቻችን፣ ለአበቦቻችን፣ ለአንፀባራቂ ኮከቦቻችን! ለመላው የሙምታዝ አካዳሚ ማህበረሰብ፣ ለወላጆችና ለድርጅቱ አመራሮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ等级፣ እንኳን ደስ አለን!
​🤲 ዱዓአላህ ሆይ! እነዚህን ብሩህ አእምሮዎች፣ የወደፊት ተስፋዎቻችንን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን። የወላጆቻቸው አይን ማረፊያ፣ የሀገርና የኡማው ኩራትና አለኝታ አድርጋቸው። ​አላህ ሆይ! ዕውቀታቸውንና ጥበባቸውን ጨምርላቸው፤ በቀጣዩ የ7ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟቸውና በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ከዚህ የላቀ፣ ይበልጥ የገዘፈ ስኬትና ድልን አጎናጽፋቸው። በሄዱበት መስክ ሁሉ ሁልጊዜም ቀዳሚ፣ አንፀባራቂና መሪ ኮከቦች ያድርጋቸው! ​አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲✨ ​✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

ውጤት ተለቋል.... የክፍለ  ከተማችን የ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ተጠቁሟል።

🔹ውጤት ሲለቀቅ ...
የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ  ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ።
👉 https://aa6.ministry.et/#/result

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡