ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ግጥም

ግጥም

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

显示更多
5 678
订阅者
+924 小时
+507 天
+12730 天
帖子存档
በ Like ብዛት ይለቀቅ ወይስ ቀን በቀን? ❤️ Like 🔥 Day to Day

#ናፈቅሽኝ ከፍቶሻል መሰለኝ እኔን ሀዘን ዋጠኝ አልቅሰሻል መሰል ዓይኔን ቆጠቆጠኝ ሆድ ባሰሽ መሰለኝ ሆዴ ተላወሰ ትዝ አልኩሽ መሰለኝ ትዝታሽ ፈሰሰ ካልጠፋው አካሌ ልቤጋ ከበደኝ ዓይን፣ጥርስ አካልሽ ጨዋታሽ ናፈቀኝ አቦ ናፍቀሽኛል ብዙ አታስለፍልፊኝ መምጣት ባትችይ እንኳን ባሳብሽ እቀፊኝ           ያንችን ልክ የያዘው የልቤ ላይ ጥጉ ብርድ አንዘፍዝፎታል አለሁልህ በይው ያ ድምፅሽ ናፍቆታል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? ተከታታይ ትረካ ይጀመር? 👍 Yes 👎 No

መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referr
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=5305703538 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

በሰላም ያሳደርከኝ በሰላም አውለኝ ክፉ የሚያስቡብኝኝ ደግ ደግ አሳስብልኝ ከተናግሮ አናጋሪ ከስቆ ቀባሪ ከጉልበተኛ አባራሪ ከሀሰት መስካሪ ከወዳጅ ጠላት ከሀጢአት ሹመት አንተ ጠብቀኝ አንተ ጠብቀን❤❤❤ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ቢከፋን ባይከፋን ግዜ መች ይቆማል እድሜ እየቆጠረ ቀን በቀን ይተካል ይብላን እንጂ ለእኛ ፍቅርን ለጣልነው ለአምላክ ይታዘዛል ግዜማ ታማኝ ነው @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ወድቆ_ይሰበራል የሌለን ስንፈልግ ያለንን እያጣን የሩቁን ፍለጋ የቅርቡን እየጣልን ብንጠጣ አንረካ ብንባል አንጠረቃ የአዞ አመልን የያዝን ፈላጊ ነን በቃ የተሰጠን ትልቅ የፈለግነው ትንሽ ማመስገን የራቅን በምሬት ሁሌ አልቃሽ የቆጡን ለማውረድ እጅ ስንዘረጋ ወድቆ ይሰበራል ያለው ትልቅ ዋጋ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Repost from ፳፫ Custom
Price - 2500 ETB Full White Rabbits with pink eyes Available...🐇 Contact us: @hayasost +251-928-665-592 Follow us on Instagr
+1
Price - 2500 ETB Full White Rabbits with pink eyes Available...🐇 Contact us: @hayasost +251-928-665-592 Follow us on Instagram. https://t.me/Hayasostcustom

Repost from Thrifted
H&M black lace dress Size L 700 birr Contact @justincase3 Join our channel👉https://t.me/wardrobespot
H&M black lace dress Size L 700 birr Contact @justincase3 Join our channel👉https://t.me/wardrobespot

የእውነት መኖር እንጂ የሁላችን ችግር የእውነት መሞትማ ተገደንም አይቀር ኑሯችን የውሸት ሞታችን ግን የእውነት የእድሜ ዳገት አልቆ የመኖር ህግ ሲመሽ ሁሉም የማይቀር ነው ሽህ ግዜ እውነት ቢሸሽ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Repost from Moksho.exe
የወደፊት ሚስታቹ ማንን ፆም እያስያዘች ይሆን  ?💀 እንደምን አደራችሁ😌

እነሆ አንድ አሪፍ ቻናል ይዘን መተናል ትወዱታላቹ ብቻ ከኔንተ የሚጠበቀው join to request የሚለውን መንካት ነው በቻናሉ ላይ ብዙ ነገር ታገኛላቹ 👇👇 ልቦለድ ግጥም ቀልድ አስገራሚ እውነታዎች ሌሎችንም ታገኛላቹ ምን አለፋቹ ሁሉንም በአንድ ላይ ታገኛላቹ ፍጥናቹ ጆይን በሉ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇👇 https://t.me/+0JrGzU7nmE1lZWY8 https://t.me/+0JrGzU7nmE1lZWY8

#ለጸሎት_አቁመኝ ያንተ ችሎ ማለፍ የፍቅርህ ዝምታ ሀጢአቴን ከልሎኝ ወድቂያለሁ ጌታ ገስጸህ ቀስቅሰኝ ለጸሎት አቁመኝ ታውቀዋለህ ውስጤን እኔ ደካማ ነኝ የትግስትህ ፍቅር በዝቶብኝ ውልታ በአለም ተጠልፌ ተሰናከልኩ ጌታ ሀጢአት እንዳልሰራ እንደ ጻድቅ ሰው ትግሰትህ በዝቶብኝ አንተን እረሳው በል ቀስቅሰኝና ላመስግንህ ቆሜ ጨለማው ውጦኛል በበደል ታምሜ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ሰው ከግዜ ከፍቶ ሲጥል እያያችሁ ግዜው ነው ግዜው ነው ለምን ትላላችሁ አሁን ከሰው በላይ ክፉ የት አለና ይከሰሳል ግዜ ዛሬም እንደገና!!! @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ዝቅታ_መረጠ ለከርሱ እያደረ ለሆዱ እያደላ ለኩርማን እንጀራ አንጀት ለማይሞላ ስንቱ ብኩርናውን በዳቦ እየሸጠ እውነትን በሀሰት ቀን በቀን ለወጠ ከአንጀት ጠብ ላይል ጠግቦ ላያገሳ የሰው ልጅ ለሆዱ ከክብሩ ተነሳ!!! በውሸት በሀሰት እየመሰከረ ህሊናውን ሸጦ ለከርሱ እያደረ ከተሰጠው ክብር ዝቅታ መረጠ በማይጠቅም ዳቦ ብኩርናውን ሸጠ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ይሄ ጥቁር ሰማይ በኮኮብ አጊጧል አትጨነቅ ልቤ ያለዉ ተቀማጧል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

•sᴛᴜᴄᴋ ɪɴ ᴀ ɢᴇɴᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡʜᴇʀᴇ ʟᴏᴠᴇ ɪs ᴊᴜsᴛ ᴀ ǫᴜᴏᴛᴇ ᴀɴᴅ ʟʏɪɴɢ ɪs ᴛʜᴇ ɴᴇᴡ ᴛʀᴜᴛʜ°•🚬 https://t.me/OFFICIAL_YANET

#ውድ_ነው_ሴትነት ❤ የሰው ልጅ መዳኛ ገነት መመለሻ ለአዳም እንባ ፍሰት የፀሎት መካሻ ክብር ያለው ምስጢር የተሰጠ ገዝፎ የፍዳን ደብዳቤ ጨለማውን ገፎ ውድ ነው ሴትነት እህቴ አታርክሽው ይልቅ ጸጋነቱን በክብር ልበሽው!!! @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ግዜ ዳኛ ሆኖ ችሎቱን ቢመራ ዛሬ መጥሪያ አውጥቶ ትላንትን በጠራ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

የብዙ ቀን እንባ የብዙ ህዝብ ለቅሶ የተሰማ ለታ ከአምላክ ዙፋን ደርሶ ተበዳይ ሲጽናና በዳይ ወየውለት በሰፈረው ቁና እጥፍ ሲሆንለት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ