ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ግጥም

ግጥም

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

显示更多
5 692
订阅者
+924 小时
+627 天
+13230 天
帖子存档
ሁሉም ጀማ ካለአልኮል የሠከረ ሜምበር አለው🤪 እስኪ ስማቸውን .... ወይ mention አድርጓቸው👇👇👇

#ምላስ_ተትረፍርፎ ሁሉን ስሙኝ ባዩ ብዙ ተናጋሪ የባጡን የቆጡን ዘወትር ቀባጣሪ ጀሮ አልባ ምላሳም ነገረ ፈጅ ሁላ ስሙኝ ስሙኝ ባዩ ማድመጥን የጠላ ተሽክማ ሀገር ምላስ ተትረፍርፎ የቀለለ ምሁር ግርማውም ተገፎ በየትኛው ልኬት በየትኛው ቀመር የምንበለጽገው ተለክፈን በዘር ዛር ሁላችን አዋቂ ግን ደግሞ ደንቆሮ ምላስ ተትረፍርፎ ተወደደ ጀሮ!!! ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ምላ_ተትረፍርፎ ሁሉን ስሙኝ ባዩ ብዙ ተናጋሪ የባጡን የቆጡን ዘወትር ቀባጣሪ ጀሮ አልባ ምላሳም ነገረ ፈጅ ሁላ ስሙኝ ስሙኝ ባዩ ማድመጥን የጠላ ተሽክማ ሀገር ምላስ ተትረፍርፎ የቀለለ ምሁር ግርማውም ተገፎ በየትኛው ልኬት በየትኛው ቀመር የምንበለጽገው ተለክፈን በዘር ዛር ሁላችን አዋቂ ግን ደግሞ ደንቆሮ ምላስ ተትረፍርፎ ተወደደ ጀሮ!!! ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ውሃ ቅዳ ብለው ወንፊት እየሰጡ ከቶ ግፍ አይፈሩም ሲፈስ ሲቆጡ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ማር_ከመሆን_ማማ ማሩን ሊሰሩብሽ ንቦች ሲሰናዱ ውሎሽ ከዝንብ ሆኖ ተመልሰው ሄዱ አበባ ነሽ ብለው ለክብርሽ ሲመጡ ከቆሻሻ ስፍራ ተገኘሽ ከድጡ!!! አይ አለመታደል የዘመን ዝቅታ ማር ከመሆን ማማ መውረድ ከከፍታ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#በይቅርታ_ጋሻ ከበደሉህ በላይ በዳይ ልብ ከኖረህ አንተስ ከበዳዮች በምን ትለያለህ? የተሻለ በዳይ ካልተባልክ በስተቀር ቂምን በቂም አጥቦ አይገኝም ፍቅር የክርስቶስ ጀግና መሆንን የሚሻ ጠላቱን ይማርከው በይቅርታ ጋሻ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

🤔Share አድርጉ❤️

ድሮም በጅብ ቆዳ የተሰራ ክራር ቅኝቱ እንብላው ነው መች ያዜማል ፍቅር ቢደረድሩትም ቢገርፉት አምርሮ የጅብ ቆዳ ክራር ሆድ ነው ዞሮ ዞሮ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Reactions make me post more👍🙏🎉❤️👏😘🥰🤯🫡🫣🤔🤲 🔥

ዛሬ ሳቅ ቢወደድ ቢጠፋ ደስታ ፈገግ እንላለን በትላንት ትዝታ መቆዘም ቢበዛ ሀዘን በዝቶ ዛሬ በትላንት ጥሩ ቀን ፈገግ አልኩኝ ዞሬ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#አፈር_አለበሱት ድረሱልኝ ብሎ ሲጣራ ሳይመጡ ሞቱን እድር ሲያውጅ በጥሩንባ ወጡ ለቀብሩ ማድመቂያ ውድ አበባ ይዘው ከሩቅም ከቅርብም ሌት ተቀን ተጉዘው አፈር አለበሱት በከንፈር መጠጣ ሲቸግረውማ ያኔ ማንስ መጣ?!!! ከጥቂቶች በቀር የቅን ልብ ባለቤት የጠየቀው የለም እያለስ በህይወት ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በደሌን ደብቄ ስጠጣ ስጠጣ የማይሸሸገው አያ ስካር መጣ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ሲወድቅ ሳያነሱት ሲነሳ መገፍተር እንዲህ ሆኖ ቀረ የዚህ ዓለም ነገር። በወደቀ ዛፍ ላይ ከበዛበት ምሳር አሁን ምን ግፍ አለ ከዚህ በላይ አሳር። ጠፋብኝ ነው መልሱ ለፍርድ ቢጠራ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#በጎች_ተጠንቀቁ!! በቀበሮ መንጋ በግ እያስጠበቁ ተበልተው ተበልተው በየተራ አለቁ እረኛ ባሉት ነው ሁሉም የሚጠቁ በቀበሮ ዘመን በጎች ተጠንቀቁ። አህያ አይሰጥም ለጅብ ባላደራ ጠፋብኝ ነው መልሱ ለፍርድ ቢጠራ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ከምድር_የተረጨ ውበት ነው አትበሉ ሲመስል አለላ በፈሰሰው ደም ነው ሰማዩ የቀላ የግፋችን ምስጢር በፀሐይ ተጋልጦ እያየን ነው ቁልቁል በትዝብት አፍጥጦ ከሰማዩ ደምቆ የሚታየው ቅኔ ከምድር የተረጨ ደም ነው ባይ ነኝ እኔ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

In your life : -you must have ጥፍር መቁረጫ.. If for some reason u are using your teeth for that.. Enjoy your ዱልዱም ugly nail 👍🏾! -if you don't know ሁለት ማሂዎች እና ሶስት ሜሪዎች... Get your lonely ass out there and meet people.... ቤቲዎች dont count👀! -avoid የእንግሊዘኛ accentቱን ለማሳመር ብሎ የሚንተፋተፈ ሰዉ (those people -በማንክያም ፍርፍር የሚበሉ ናቸው )😭 Waking up with a wisdom isnt for everyone !

ያልታደለ ከንፈር ለሐሜት ያደረ ከምስጋና እርቆ በክፋት የኖረ የሰው ስጋን በልቶ ከቶ ላይጠረቃ ካልታጀበ ይላል ሀሜት በሙዚቃ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

do u like this pic😱😱😍
do u like this pic😱😱😍

ለክፍል ፈተና ብቻ ሳይሆን ለህይወት ፈተና እራሳችንን እናዘጋጅ። ኑ እንማማር!! በዚህ ቻናል የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን የያዙ ከእውነተኛ ህይወት እና ከመጽሐፍት አለም የተገኙ አስተማሪ ፅሁፎችን እናቀርባለን። ......Join & Share እያደረጋችሁ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 💚 @Asresee  @Asresee 💚 💛 @Asresee  @Asresee 💛 ❤ @Asresee  @Asresee ❤