ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

显示更多
733
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-530 天
帖子存档
መስቀል 2017 ዓ.ም በደብረዘይት/ቢሾፍቱ ከተማ

በ2016 ዓ.ም የደብረዘይት ደብረመዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ስብከተ ወንጌል ከደብሩ ሰንበት ት/ቤት ጋር በጋራ በመሆን ለ3ወራ ሲያስተምሯቸው የነበሩትን የክረምት ኮርስ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ጉባኤ ላይ ያስመረቀ ሲሆን በመርሀግብሩላይም ታላላቅ ሰባኪያነ ወንጌል ፤ መዘምራን እና አባቶች የተካፈሉ ሲሆን በኮርሱ ላይም ለተሳተፍ ተማሪዎች የሰርተፍኬን መስጠት መርሀግብር እና በ3ቱም ዙሮች ላይ ከ1 እስከ 3 ለወጡ ተማሪዎች የስጦታ መርሀግብር የነበረ ሲሆን ላስተማሩ መምህራንም ከተማሪዎች ስጦታ በማበርጀት በአበርክተዋል። እንደዚህ አይነት መርሀግብሮች ይበሉ ይቀጥሉ በማለት የፈለገ ጥበብ የመረጃ ሚዲያ እና ህዝብ ህንኙነት ክፍል በማለት ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። መልካም የአገልግሎት ጊዜ መስከረም 12/2016 ዓ.ም #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ የፈለገ ጥበብ የዲጂታል ሚዲያን ይቀላቀሉ ለሌሎች ያጋሩ🙏🙏🙏 👉ዩቲዩብ (Youtube) 👉ቲክቶክ (Tiktok) 👉ኢኒስታግራም (Instagram) 👉ፌስቡክ (Facebook) 👉ቴሌግራም (Telegram)