WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 889 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 661,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 889 名订阅者。
根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -178,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 240 次浏览,首日通常累积 244 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 889
订阅者
-124 小时
-47 天
-17830 天
帖子存档
11 892
💐💐💐💐የካቲት 12💐💐💐💐
ልክ በዛሬዋ ቀን ከ88 ዓመታት በፊት፥ የካቲት 12 የጣሊያን የቀድሞ ጀነራል ሩዶልፎ ግራዚያኒ ለይ በተደረገ የግድያ ሙከራ በቀል በማለት
በ3 ቀን ውስጥ 30,000 የሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን በተለይም ምሁሮችን እያስለቀመ ያስፈጀው።
የካቲት 12, 1929 ዓ.ም በእለተ ዓርብ – በኢጣሊያ መንግሥት የኢትዮጵያ ወኪል አገረ ገዢ የነበረው ማርሻል ግራዚያኒ ፣ የኔፕልስ ልዕልት ልጅ መውለዷን ምክንያት በማድረግ በቀድሞው የገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጽር ግቢ ለድሆች ምጽዋት ለመስጠት ስለፈለገ የከተማው 3 መቶ የሚሆኑ ድሆች እንዲሰበሰቡ ተደረገ ፡፡ ለእያንዳንዱ ደሀም ሁለት የማርትሬዛ ብር እንዲሰጥ ተወስኖ ነበር፡፡
እኩለ ቀን ሲሆን ግራዚያኒ በቤተ መንግሥቱ መግቢያ ደረጃ ላይ ሆኖ ሳለ ቀደም ብሎ ጥቃት ለማድረስ ተዘጋጅተው በነበሩት አብርሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም አማካይነት በግቢው በር በኩል ሁለት የእጅ ቦምቦች ተከታትለው ፈነዱ፡፡
11 892
መልካም አዳር🌌🌉🌃
ግልፅ ግብ እና ወደ ግቡ የሚያደርሰውን ትክክለኛ መንገድ አጥብቃችሁ የያዛችሁ ህልመኞች!
ግን ህልማችሁ ምንድነው? ከመተኛታችሁ በፊት አጋሩ 👇🙏
11 892
@WENDETUTORIAL
መሰረት ግዜ ይወስዳል። መሰረት ከሌላችሁ ወዲያው ለማደግ አትሯሯጡ። መጀመሪያ ወደ ታች፣ ከዛ ወደ ላይ። ስር ወደ ውስጥ ከሌለክ፣ ማንም መቶ ይነቅልሃል፤ ጀምረህ ታቆማለህ። መነሳትና መጀመር ሁሌም ቢሆን ጊዜ ይወስዳል። እስክትነሱ ከታች ያለው ጊዜ በጣም አድካሚ አሰልቺ ነው ነገር ግን ቡሃላ ለፍጥነት እና ለጥንካሬ ስለሚጠቅማችሁ እንደምንም ታግሶ ማለፍ የተሻለ ነው ።
ሁሌም አስተውሉ ምትሰሩት ስራ ላይ ድክመት እና መንገጫገጭ ካለ ገና መሰረት ላይ እንደሆናችሁ አስታውሱ ። በመሰረት ላይ ደግሞ ስራ አይቆምም ቡሃላ ለመጀመር ብታስቡ ቢያንስ ከመሰረቱ ትንሽ ከፍ ብላችሁ አቁሙ 😁
መልካም ቀን ይሁንልን ❤️
@wende162117
@WENDETUTORIAL
11 892
LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ ከፋይ airdrop ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ።
ለመጀመር
👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP
11 892
✳️ 2017 Entrance Exam ለተፈታኞች
OLD CURRICULUM GRADE 9 & 10 HISTORY and GEOGRAPHY SHORTNOTE እምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባሉት USERNAME አናግሩን ።
📌 @neverfail16
11 892
Here is GARDE 12 HISTORY CHAPTER 7 PART 3 LAST VIDEO TUTORIAL ON PAN-AFRICANISM.
Grade 12 and Remedial students Use the above link and watch the video on Youtube.
11 892
Here is GARDE 11 HISTORY CHAPTER 9 VIDEO TUTORIAL ON AMERICAN WAR OF INDEPENDENCE AND FRENCH REVOLUTION.
Grade 11, Grade 12 and Remedial students Use the above link and watch the video on Youtube.
11 892
Here is GARDE 12 HISTORY CHAPTER 7 PART 3 LAST VIDEO TUTORIAL ON PAN-AFRICANISM. Use this link and watch the video on Youtube.
