ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 889 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 661 في فئة التعليم والمرتبة 2 840 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 889 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -178، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.02‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 240 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 244 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 889
المشتركون
-124 ساعات
-47 أيام
-17830 أيام
أرشيف المشاركات
💐💐💐💐የካቲት 12💐💐💐💐 ልክ በዛሬዋ ቀን ከ88 ዓመታት በፊት፥ የካቲት 12 የጣሊያን የቀድሞ ጀነራል ሩዶልፎ ግራዚያኒ ለይ በተደረገ የግድያ ሙከራ በቀል በማለት በ3 ቀን ውስጥ 30,0
💐💐💐💐የካቲት 12💐💐💐💐 ልክ በዛሬዋ ቀን ከ88 ዓመታት በፊት፥ የካቲት 12 የጣሊያን የቀድሞ ጀነራል ሩዶልፎ ግራዚያኒ ለይ በተደረገ የግድያ ሙከራ በቀል በማለት በ3 ቀን ውስጥ 30,000 የሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን በተለይም ምሁሮችን እያስለቀመ ያስፈጀው። የካቲት 12, 1929 ዓ.ም በእለተ ዓርብ – በኢጣሊያ መንግሥት የኢትዮጵያ ወኪል አገረ ገዢ የነበረው ማርሻል ግራዚያኒ ፣ የኔፕልስ ልዕልት ልጅ መውለዷን ምክንያት በማድረግ በቀድሞው የገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጽር ግቢ ለድሆች ምጽዋት ለመስጠት ስለፈለገ የከተማው 3 መቶ የሚሆኑ ድሆች እንዲሰበሰቡ ተደረገ ፡፡ ለእያንዳንዱ ደሀም ሁለት የማርትሬዛ ብር እንዲሰጥ ተወስኖ ነበር፡፡ እኩለ ቀን ሲሆን ግራዚያኒ በቤተ መንግሥቱ መግቢያ ደረጃ ላይ ሆኖ ሳለ  ቀደም ብሎ ጥቃት ለማድረስ ተዘጋጅተው በነበሩት አብርሃ ደቦጭ  እና ሞገስ አስገዶም አማካይነት በግቢው በር በኩል ሁለት የእጅ ቦምቦች ተከታትለው ፈነዱ፡፡

መልካም አዳር🌌🌉🌃 ግልፅ ግብ እና ወደ ግቡ የሚያደርሰውን ትክክለኛ መንገድ አጥብቃችሁ የያዛችሁ ህልመኞች! ግን ህልማችሁ ምንድነው? ከመተኛታችሁ በፊት አጋሩ 👇🙏

@WENDETUTORIAL መሰረት ግዜ ይወስዳል። መሰረት ከሌላችሁ ወዲያው ለማደግ አትሯሯጡ። መጀመሪያ ወደ ታች፣ ከዛ ወደ ላይ። ስር ወደ ውስጥ ከሌለክ፣ ማንም መቶ ይነቅልሃል፤ ጀምረህ ታቆማለህ። መ
@WENDETUTORIAL መሰረት ግዜ ይወስዳል። መሰረት ከሌላችሁ ወዲያው ለማደግ አትሯሯጡ። መጀመሪያ ወደ ታች፣ ከዛ ወደ ላይ። ስር ወደ ውስጥ ከሌለክ፣ ማንም መቶ ይነቅልሃል፤ ጀምረህ ታቆማለህ።  መነሳትና መጀመር ሁሌም ቢሆን ጊዜ ይወስዳል።  እስክትነሱ ከታች ያለው ጊዜ በጣም አድካሚ አሰልቺ ነው ነገር ግን ቡሃላ ለፍጥነት እና ለጥንካሬ ስለሚጠቅማችሁ እንደምንም ታግሶ ማለፍ የተሻለ ነው ። ሁሌም አስተውሉ ምትሰሩት ስራ ላይ ድክመት እና መንገጫገጭ ካለ ገና መሰረት ላይ እንደሆናችሁ አስታውሱ ። በመሰረት ላይ ደግሞ ስራ አይቆምም ቡሃላ ለመጀመር ብታስቡ ቢያንስ ከመሰረቱ ትንሽ ከፍ ብላችሁ አቁሙ 😁 መልካም ቀን ይሁንልን ❤️ @wende162117 @WENDETUTORIAL

LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP

✳️ 2017 Entrance Exam ለተፈታኞች OLD CURRICULUM GRADE 9 & 10 HISTORY and GEOGRAPHY SHORTNOTE እምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባሉት USERNAME አናግሩን ። 📌 @neverfail16

Here is GARDE 12 HISTORY CHAPTER 7 PART 3 LAST VIDEO TUTORIAL ON PAN-AFRICANISM. Grade 12 and Remedial students Use the above link and watch the video on Youtube.

Here is GARDE 11 HISTORY CHAPTER 9 VIDEO TUTORIAL ON AMERICAN WAR OF INDEPENDENCE AND FRENCH REVOLUTION. Grade 11, Grade 12 and Remedial students Use the above link and watch the video on Youtube.

Here is GARDE 12 HISTORY CHAPTER 7 PART 3 LAST VIDEO TUTORIAL ON PAN-AFRICANISM. Use this link and watch the video on Youtube.

Answers for questions on the above youtube tutorial video👆👆
+1
Answers for questions on the above youtube tutorial video👆👆