WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 886 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 655,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 841 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 886 名订阅者。
根据 29 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -179,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.06%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 245 次浏览,首日通常累积 234 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 30 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 886
订阅者
无数据24 小时
+127 天
-17930 天
帖子存档
11 886
ብዙዎቻችሁ የት ዩኒቨርስቲ እንሙላ ??
የfresh man ትምህርቶችንስ የትኞቹንና ከመቼ ጀምሮ እናንብ🤔 እያላችሁ እየተየቃችሁን ነውና ምላሹን አሁን ስላላችሁ ነገ ሐምሌ 12 ጀምሮ እያንዳንዱን ምላሽ እናደርሳችሁዋለን 😍
11 886
ሰላም ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 👋 የዘንድሮ ተፈታኞች እረፍት እንዴት ነው ።
ብዙ ልጆች ስለ ቀጣይ የትምህርት ደረጃችሁ ማለትም ሰለ ዩንቨርስቲ ያላችሁን ልምድ አካፍሉን ፣ እንዴት እንዘጋጅ ፣ የቱ ትምህርት ይከብዳል እናም ሌሎች ጥያቄዎችን እየጠየቃችሁን ስለሆነ እኛም በተለመደው መልኩ ምላሹን ለመስጠት ዝግጁ ሆነናል ። ነገር ግን ከውጤት ቡሀላ ይሁን ወይስ አሁን 🤔 እኛ የምንነግራችሁ ሰው አለ ብለን ሳይሆን በቲክቶክ እና Social Media ስላየን ሳይሆን ስለኖርንበት እና ስላየነዉ ነገር ነው የምንነግራችሁ።🙏
ሁላችሁም ዝግጁ ስትሆኑ አሳውቁን🫡
11 886
🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡
የ2017 ተፈታኝ ተማሪዎች ጊዜ ስለማይኖራችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ፣ በኛ በኩል ተዘጋጅተናል ከሐምሌ 15 ጀምሮ አድሚኖችም ወደስራቸው ተመልሰው እናንተን ማገልገል ይጀምራሉ።🥰 ጥናት ካሁኑ በመጀመር የ 9 & 10 ኛ ክፍልን ለመጨረስ ሞክሩ እኛም ከመስከረም ጀምረን በየክፍሉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ምናሰራ ሲሆን🫡 ከመስከረም ጀምሮ ደግሞ የሁሉም ክፍሎች Video Course By YouTube History And Geography From 9 - 12 በጥራት ይለቀቃል። 😍መምህራንም Grade 9 - 12 Full Notes በሙሉ ሰለተዘጋጁ የምትፈልጉትን ለማቅረብ ዝግጁ ነን።🤗
Grade 9 - University Students ግሩፕ ለማግኘት 👉 @wende162117
👉 @wende1617
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 886
🔊 2017 students from Grade 9 - University Freshman Students are welcome to WENDE TUTORIAL 🙌 We have put FULL NOTES, TEXT and EXAMS on the group for you to use for the upcoming school year. You will get it in every grade level.🫡
2017 exam students, since you don't have time, start your preparation, we are ready to support you, and the admins will return to their work and serve you from September. YouTube Video Course History And Geography From 9 - 12 will be streamed in high quality. 😍 For Teachers Grade 9 - 12 Full Notes are all prepared and we are ready to provide what you want.🤗
To find Grade 9 - University Students group
👉 @wende162117
👉 @wende1617
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል🥇❤️
11 886
+1
#NATIONAL_EXAM
ለሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ዛሬ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣሉ፡፡
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሐምሌ 9/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።
ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በፈተናው ዲሲፕሊን ዙሪያ አጠቃላይ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው፡፡
ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
@WENDETUTORIAL
@wende1617
11 886
Grade 12 Yetefetenachu Betesebochachin kiremit lay kuch endatilu to relax your mind weta bilachu manignawunim lenante value yalew neger siru eshi gibi temary sitonu aandu miyasifeligachu neger active mehonina megbabat mechal yeteleyayu negeroch lay mesatef wesagn neger new eshi
Wutet siweta demo university lay melabes yalebachun maninet ena endet endemitikoyu abren enaweralen abrenachu nen atasibu😍
Crypto miseru lijoch Viva FTN Ena first Fisher yalachu lijoch enigezalen anagrun 🫡
11 886
Eshi temariwoch leneberen koyita betam new mameseginew ketay tefetagnoch bizu neger endetetekemachubet 100% ergitegna negn hasabachun asikemitulin letefetenachutim leneberachu tesatifo Ameseginalew😍 Eniwedachihuwalen negem yezare ametim ende Fetary Fekad Abren Nen melkam gize yimechachu❤️🔥
🏆WENDE TUTORIAL YILEYAL❤️
11 886
Selam ye wende tutorial beteseboch 👋
Eski wede groupachin gora gora bemalet hulachinim exam tiyakewun eyeteweyayen enisira tolo belu enantem leketayu ye timihirt derejachu taterfubetalachu tananashochachihum le entrance yizegajubetal🙏❤️
Eniwedachihuwalen❤️🔥
11 886
ሰላም ተማሪዎቻችን
እንደዛ የተጨነቃችሁለት ፈተናችሁ እንዴት አለፈ ። እንደቀልድ በሶስት ቀን ተገላገላችሁ አይደል 😁
ለexam ስትዘጋጅ
1- Geo Grade 12 from chapter 5 -8 time atabakinubet more focus on grade 11 & 9 on physical geography ብዬ ነበር😍
2- History exam enditiseru betedegagami negre neber endewum keseranachew mehal tiyakewoch metewal be online and sheet lay እናንተው መስክሩ🤗
3- Pilot exam ena modeloch eyeserachu time atatifu ayasifeligim exam sheet bicha ስሩ ስል ነበር
ብዙዎቻችሁ በጣም አመስግናችሁናል እኔም ፈተናዎቹን ሳገኝ ያልኩዋቸው እና ያየናቸው በመምጣታቸው ደስ ያለኝ እናም ብዙዎቻችሁ ሰርታችሁዋል ያልነው ለዛ ነዉ ። አብራችሁን በመሆን ውጤታማ በመሆናችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ 🙏❤️ ገና አልጨረስንም አብረን ነን 👏🤝
11 886
እሺ ተማሪዎች ፈተናዎቹን አግኝተናል ለቀጣዩ ትውልድ ሰርተን እናበረክታለን🙏 ሁሉም በሚባል መልኩ ሰርታችሁዋል በጣም ደስ ብሎኛል 😊መልካም እረፍት እና ውጤት እመኛለሁ😍 ። አልጨረስንም ገና ግቢ ስገባ እናስፈልጋችሁዋለንና ለዛውም ዝግጁ ነን🤝 በሰላም ያድርሰን ። እስከዛው ድረስ ግን አብረን ትውልድ ለመጥቀም እንስራ እባካችሁ😔 ይህን ቻናል 100 ሰው በሰአታት ውስጥ ለቆ ወጥቶአል እኛ ላናስፈልጋችሁ እንችላለን ግን ለምናስፈልጋቸው ከ9 - 12 ላሉ ተማሪዎች በማዳረስ ተባበሩን ።🙌 ቢያንስ ስትወጡ ለሚጠቀም ሰው እያስገባችው ውጡ ያኔ የሀገራችንን ችግር አብረን ቀረፍን ማለት ነው ። 🙏
11 886
This one for you university students😊
Leloch temariwoch groupochun beye gradachu tetekemu file yemilakew eza lay new eshi hulachihum addis grade 12 temariwochim channel lay atagegnutim ezih group lay new minilekilachu👍👍
11 886
Betechemari gibi sigebu yemitifeliguwachewun assignmentoch like Bussiness Plan, Presentation, Vocabulary, Writting enam leloch assignmentochin abren eniseralen enagizachihuwalen🙏
11 886
Addisu group yih new gebitachu material magignet tichilalachu keteleyayu universitiwoch yesebesebinachewun Mid ena Final Examoch demo enilekilachihuwalen mejemeriya gin Modulochun Anbibuwachew 🙏
Demo Break wusedu😍
👉https://t.me/wende162117
11 886
እንኳን ደህና መጣችሁ 😍 በጣም ናፍቃችሁን ነበር ፈተና እንዴት ነበር 🙂 ሰራችሁት እንተማመንባችሁዋለን🥰
እስኪ ጥያቄ አንሱ የከበዳችሁን
11 886
ፈተናው እንዴት ነበር ቤተሰቦች 😊
ሰላም እንዴት ናችሁ 👋 ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በድል አጠናቀው እና ካሁኑ ማለፋቸውን አረጋግጠው መጡ ሲባል ሰማን 🤔 በተለይ የኛ WENDE TUTORIAL WENDETUTORIAL ቤተሰቦች 😇 ቀጣይ አመት የት ዩኒቨርሲቲ ናችሁ እስኪ ኮሜንት ኮሜንት ፃፋልን።
11 886
የ85 ዓመቱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ
አቶ ታምሬ ጠናሞ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እየወሰዱ ከሚገኙ ተፈታኞች መካከል አንዱ ናቸው።
"ዕድሜ ትምህርትን አይገድብም" የሚሉት አቶ ታምሬ፥ በ72 ዓመታቸው ትምህርት ጀምረው በ85 ዓመታቸው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።
የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተፈታኙ አቶ ታምሬ ጠናሞ፥ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን እየወሰዱ ነው። #ASTU
@tikvahuniversity
