uz
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

Kanalga Telegram’da o‘tish

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali WENDE TUTORIAL analitikasi

WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 886 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 16 655-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 841-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 886 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -179 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.06% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.97% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 245 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 234 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 2 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 886
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+127 kun
-17930 kun
Postlar arxiv
Ovozli xabar04:10

🟩ዝግጁ ናችሁ 🤗

ብዙዎቻችሁ የት ዩኒቨርስቲ እንሙላ ?? የfresh man ትምህርቶችንስ የትኞቹንና ከመቼ ጀምሮ እናንብ🤔 እያላችሁ እየተየቃችሁን ነውና ምላሹን አሁን ስላላችሁ ነገ ሐምሌ 12 ጀምሮ እያንዳንዱን ምላሽ እናደርሳችሁዋለን 😍

ሰላም ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 👋 የዘንድሮ ተፈታኞች እረፍት እንዴት ነው ። ብዙ ልጆች ስለ ቀጣይ የትምህርት ደረጃችሁ ማለትም ሰለ ዩንቨርስቲ ያላችሁን ልምድ አካፍሉን ፣ እንዴት እንዘጋጅ ፣ የቱ ትምህርት ይከብዳል እናም ሌሎች ጥያቄዎችን እየጠየቃችሁን ስለሆነ እኛም በተለመደው መልኩ ምላሹን ለመስጠት ዝግጁ ሆነናል ። ነገር ግን ከውጤት ቡሀላ ይሁን ወይስ አሁን 🤔 እኛ የምንነግራችሁ ሰው አለ ብለን ሳይሆን በቲክቶክ እና Social Media ስላየን ሳይሆን ስለኖርንበት እና ስላየነዉ ነገር ነው የምንነግራችሁ።🙏 ሁላችሁም ዝግጁ ስትሆኑ አሳውቁን🫡

🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡 የ2017 ተፈታኝ ተማሪዎች ጊዜ ስለማይኖራችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ፣ በኛ በኩል ተዘጋጅተናል ከሐምሌ 15 ጀምሮ አድሚኖችም ወደስራቸው ተመልሰው እናንተን ማገልገል ይጀምራሉ።🥰 ጥናት ካሁኑ በመጀመር የ 9 & 10 ኛ ክፍልን ለመጨረስ ሞክሩ እኛም ከመስከረም ጀምረን በየክፍሉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ምናሰራ ሲሆን🫡 ከመስከረም ጀምሮ ደግሞ የሁሉም ክፍሎች Video Course By YouTube History And Geography From 9 - 12 በጥራት ይለቀቃል። 😍መምህራንም Grade 9 - 12 Full Notes በሙሉ ሰለተዘጋጁ የምትፈልጉትን ለማቅረብ ዝግጁ ነን።🤗 Grade 9 - University Students ግሩፕ ለማግኘት           👉 @wende162117 👉 @wende1617 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

🔊 2017 students from Grade 9 - University Freshman Students are welcome to WENDE TUTORIAL 🙌 We have put FULL NOTES, TEXT and EXAMS on the group for you to use for the upcoming school year.  You will get it in every grade level.🫡 2017 exam students, since you don't have time, start your preparation, we are ready to support you, and the admins will return to their work and serve you from September.  YouTube Video Course History And Geography From 9 - 12 will be streamed in high quality.  😍 For Teachers Grade 9 - 12 Full Notes are all prepared and we are ready to provide what you want.🤗 To find Grade 9 - University Students group 👉 @wende162117 👉 @wende1617 🏆WENDE TUTORIAL ይለያል🥇❤️

#NATIONAL_EXAM ለሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ዛሬ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣሉ፡፡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሐምሌ 9
+1
#NATIONAL_EXAM ለሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ዛሬ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣሉ፡፡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሐምሌ 9/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል። ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በፈተናው ዲሲፕሊን ዙሪያ አጠቃላይ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው፡፡ ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ @WENDETUTORIAL @wende1617

Grade 12 Yetefetenachu Betesebochachin kiremit lay kuch endatilu to relax your mind weta bilachu manignawunim lenante value yalew neger siru eshi gibi temary sitonu aandu miyasifeligachu neger active mehonina megbabat mechal yeteleyayu negeroch lay mesatef wesagn neger new eshi Wutet siweta demo university lay melabes yalebachun maninet ena endet endemitikoyu abren enaweralen abrenachu nen atasibu😍 Crypto miseru lijoch Viva FTN Ena first Fisher yalachu lijoch enigezalen anagrun 🫡

Eshi temariwoch leneberen koyita betam new mameseginew ketay tefetagnoch bizu neger endetetekemachubet 100% ergitegna negn hasabachun asikemitulin letefetenachutim leneberachu tesatifo Ameseginalew😍 Eniwedachihuwalen negem yezare ametim ende Fetary Fekad Abren Nen melkam gize yimechachu❤️‍🔥 🏆WENDE TUTORIAL YILEYAL❤️

Selam ye wende tutorial beteseboch 👋 Eski wede groupachin gora gora bemalet hulachinim exam tiyakewun eyeteweyayen enisira tolo belu enantem leketayu ye timihirt derejachu taterfubetalachu tananashochachihum le entrance yizegajubetal🙏❤️ Eniwedachihuwalen❤️‍🔥

ሰላም ተማሪዎቻችን እንደዛ የተጨነቃችሁለት ፈተናችሁ እንዴት አለፈ ። እንደቀልድ በሶስት ቀን ተገላገላችሁ አይደል 😁 ለexam ስትዘጋጅ 1- Geo Grade 12 from chapter 5 -8 time atabakinubet more focus on grade 11 & 9 on physical geography ብዬ ነበር😍 2- History exam enditiseru betedegagami negre neber endewum keseranachew mehal tiyakewoch metewal be online and sheet lay እናንተው መስክሩ🤗 3- Pilot exam ena modeloch eyeserachu time atatifu ayasifeligim exam sheet bicha ስሩ ስል ነበር ብዙዎቻችሁ በጣም አመስግናችሁናል እኔም ፈተናዎቹን ሳገኝ ያልኩዋቸው እና ያየናቸው በመምጣታቸው ደስ ያለኝ እናም ብዙዎቻችሁ ሰርታችሁዋል ያልነው ለዛ ነዉ ። አብራችሁን በመሆን ውጤታማ በመሆናችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ 🙏❤️ ገና አልጨረስንም አብረን ነን 👏🤝

እሺ ተማሪዎች ፈተናዎቹን አግኝተናል ለቀጣዩ ትውልድ ሰርተን እናበረክታለን🙏 ሁሉም በሚባል መልኩ ሰርታችሁዋል በጣም ደስ ብሎኛል 😊መልካም እረፍት እና ውጤት እመኛለሁ😍 ። አልጨረስንም ገና ግቢ ስገባ እናስፈልጋችሁዋለንና ለዛውም ዝግጁ ነን🤝 በሰላም ያድርሰን ። እስከዛው ድረስ ግን አብረን ትውልድ ለመጥቀም እንስራ እባካችሁ😔 ይህን ቻናል 100 ሰው በሰአታት ውስጥ ለቆ ወጥቶአል እኛ ላናስፈልጋችሁ እንችላለን ግን ለምናስፈልጋቸው ከ9 - 12 ላሉ ተማሪዎች በማዳረስ ተባበሩን ።🙌 ቢያንስ ስትወጡ ለሚጠቀም ሰው እያስገባችው ውጡ ያኔ የሀገራችንን ችግር አብረን ቀረፍን ማለት ነው ። 🙏

This one for you university students😊 Leloch temariwoch groupochun beye gradachu tetekemu file yemilakew eza lay new eshi hu
This one for you university students😊 Leloch temariwoch groupochun beye gradachu tetekemu file yemilakew eza lay new eshi hulachihum addis grade 12 temariwochim channel lay atagegnutim ezih group lay new minilekilachu👍👍

Betechemari gibi sigebu yemitifeliguwachewun assignmentoch like Bussiness Plan, Presentation, Vocabulary, Writting enam leloch assignmentochin abren eniseralen enagizachihuwalen🙏

Addisu group yih new gebitachu material magignet tichilalachu keteleyayu universitiwoch yesebesebinachewun Mid ena Final Examoch demo enilekilachihuwalen mejemeriya gin Modulochun Anbibuwachew 🙏 Demo Break wusedu😍 👉https://t.me/wende162117

Ovozli xabar01:08

Ovozli xabar04:42

እንኳን ደህና መጣችሁ 😍 በጣም ናፍቃችሁን ነበር ፈተና እንዴት ነበር 🙂 ሰራችሁት እንተማመንባችሁዋለን🥰 እስኪ ጥያቄ አንሱ የከበዳችሁን

ፈተናው እንዴት ነበር ቤተሰቦች 😊 ሰላም እንዴት ናችሁ  👋 ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በድል አጠናቀው እና ካሁኑ ማለፋቸውን አረጋግጠው መጡ ሲባል ሰማን 🤔 በተለይ የኛ WENDE TUTORIAL WENDETUTORIAL ቤተሰቦች 😇 ቀጣይ አመት የት ዩኒቨርሲቲ ናችሁ እስኪ ኮሜንት ኮሜንት ፃፋልን።

የ85 ዓመቱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ አቶ ታምሬ ጠናሞ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እየወሰዱ ከሚገኙ ተፈታኞች መካከል አንዱ ናቸው። "ዕድሜ ትምህርትን አይገድብም" የሚሉት አቶ ታምሬ፥ በ72 ዓ
የ85 ዓመቱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ አቶ ታምሬ ጠናሞ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እየወሰዱ ከሚገኙ ተፈታኞች መካከል አንዱ ናቸው። "ዕድሜ ትምህርትን አይገድብም" የሚሉት አቶ ታምሬ፥ በ72 ዓመታቸው ትምህርት ጀምረው በ85 ዓመታቸው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተፈታኙ አቶ ታምሬ ጠናሞ፥ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን እየወሰዱ ነው። #ASTU @tikvahuniversity