WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 892 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 659,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 836 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 892 名订阅者。
根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -190,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 242 次浏览,首日通常累积 243 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 892
订阅者
-524 小时
+27 天
-19030 天
帖子存档
11 885
🟣ሁለተኛው ደግሞ 10,000 እንደሞላን የመጀመሪያ SCREENSHOT አድርጎ የሚልክ ተማሪ የ25 ብር ካርድ ሽልማት አለን😍
🏆WENDETUTORIAL ይለያል❤️🔥
11 885
ሰላም ተማሪዎች🤗
WENDE TUTORIAL on YOUTUBE 10,000 Subscribers ለመሙላት ትንሽ ሰአታት ቀርተውታል ይህንን አስመልክቶ አዲስ ነገር አዘጋጅተናል ። ዛሬ ከ12 ሰአት ጀምሮ10,000 እስክንሞላ ድረስ ሽልማት ተዘጋጅቶአል ። ከናንተ የሚጠበቀዉ👇👇👇
1- VPN / American Server/ ታበራላችሁ
2- በቀጥታ ወደ ቻናል በመሄድ ቪዲዮ ትከፍታላችሁ።
3- Advertisement ያመጣላችሁን skip እስኪል ማየት
4- ከላይ ያሉትን ሁሉንም step Screenshot አድርጋቹ መላክ 🙌
✅ ሽልማት
🟣 1st ለላከው 15 Birr ካርድ
🔴 2nd ለላከው 10 Birr ካርድ
🔵 3rd ለላከው 10 Birr ካርድ
12:00 ጀምሩ ሲባል ትጀምራላችሁ 👍 በ 2 ዙር ነው ሚሆነው
11 885
#HaramyaUniversity
በ2017 ትምህርት ዘመን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ከህዳር 9 እስከ 11/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ምዝገባ ለማድረግ የሚያስፈልጉ፦
- የ8ኛ ክፍል ካርድ፣
- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- የ12ኛ ከፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
- 6 ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
- ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ፎቶግራፍ ስካን አድርጋችሁ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
@WENDETUTORIAL
11 885
+1
#RayaUniversity
በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የማጠናከሪያ ትምህርት (Remedial Program) ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 2 እና 3/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት ህዳር 9/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
@WENDETUTORIAL
11 885
#HawassaUniversity
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኀዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
- የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➭ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
➭ የስፖርት ትጥቅ
@WENDETUTORIAL
11 885
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል።
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።
ምደባችሁን ለማየት
በድረ ገጽ፦
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም፦
https://t.me/moestudentbot
ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።
@WENDETUTORIAL
11 885
+1
#ጥቆማ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አመልካቾችን በመቀበል ላይ ነው።
ኢንስቲትዩቱ (BDU-EITEX) በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎችን ይቀበላል።
የትምህርት መስኮች
- Textile Engineering
- Garment Engineering
- Leather Product Engineering
- Fashion Design
- Textile & Apparel Merchandising
- Visual Art
- Textile Chemical Process Engineering
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ፦ 0938882020
ለ2017 ዓ.ም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች በዝውውር ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።
ኦንላይን ለማመልከት 👇
https://forms.gle/gSypn17ttmm8k4746
@WENDETUTORIAL
11 885
#MizanTepiUniversity
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ወደ ተቋሙ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ኅዳር 2 እና 3/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
- የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት፣ - ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- ዘጠኝ 3×4 ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
@tikvahuniversity
11 885
#ጥቆማ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አመልካቾችን በመቀበል ላይ ነው።
ኢንስቲትዩቱ (BDU-EITEX) በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎችን ይቀበላል።
የትምህርት መስኮች
- Textile Engineering
- Garment Engineering
- Leather Product Engineering
- Fashion Design
- Textile & Apparel Merchandising
- Visual Art
- Textile Chemical Process Engineering
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ፦ 0938882020
ለ2017 ዓ.ም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች በዝውውር ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።
ኦንላይን ለማመልከት 👇
https://forms.gle/gSypn17ttmm8k4746
@WENDE TUTORIAL
11 885
Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋
Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት.....
ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ
Link 👉👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=pz1E9zAL
11 885
✅ Here is your video EXAM PREPARATION. You can get the video by using the above link on Our YouTube Channel👆👆👆
🥳ALL IN ONE🥰
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋
Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት.....
ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ
Link 👉👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=gNkLSv4i
11 885
Repost from WENDE TUTORIAL
🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡 በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ መልቀቅ ጀምረናል ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏
Use these links 👇👇
👉Freshman Exams
👉GRADE 12 GEOGRAPHY
👉 GRADE 12 EXAMS
👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY
👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE
👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE
🥳ALL IN ONE🥰
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
