ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 892 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 659 في فئة التعليم والمرتبة 2 836 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 892 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -190، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.04‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 242 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 243 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 892
المشتركون
-524 ساعات
+27 أيام
-19030 أيام
أرشيف المشاركات
🟣ሁለተኛው ደግሞ 10,000 እንደሞላን የመጀመሪያ SCREENSHOT አድርጎ የሚልክ ተማሪ የ25 ብር ካርድ ሽልማት አለን😍 🏆WENDETUTORIAL ይለያል❤️‍🔥

Repost from WENDE TUTORIAL
Start Start Start🏃‍➡️🏃‍♂‍➡️

Are You Ready?? Ready??? Ready??

Like This🙏
+1
Like This🙏

ሰላም ተማሪዎች🤗 WENDE TUTORIAL on YOUTUBE 10,000 Subscribers ለመሙላት ትንሽ ሰአታት ቀርተውታል ይህንን አስመልክቶ አዲስ ነገር አዘጋጅተናል ። ዛሬ ከ12 ሰአት ጀምሮ10,000 እስክንሞላ ድረስ ሽልማት ተዘጋጅቶአል ። ከናንተ የሚጠበቀዉ👇👇👇 1- VPN / American Server/ ታበራላችሁ 2- በቀጥታ ወደ ቻናል በመሄድ ቪዲዮ ትከፍታላችሁ። 3- Advertisement ያመጣላችሁን skip እስኪል ማየት 4- ከላይ ያሉትን ሁሉንም step Screenshot አድርጋቹ መላክ 🙌 ✅ ሽልማት 🟣 1st ለላከው 15 Birr ካርድ 🔴 2nd ለላከው 10 Birr ካርድ 🔵 3rd ለላከው 10 Birr ካርድ 12:00 ጀምሩ ሲባል ትጀምራላችሁ 👍 በ 2 ዙር ነው ሚሆነው

#HaramyaUniversity በ2017 ትምህርት ዘመን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በ
#HaramyaUniversity በ2017 ትምህርት ዘመን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ከህዳር 9 እስከ 11/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ምዝገባ ለማድረግ የሚያስፈልጉ፦ - የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ - ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ - የ12ኛ ከፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ - 6 ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ - ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ፎቶግራፍ ስካን አድርጋችሁ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ @WENDETUTORIAL

#RayaUniversity በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የማጠናከሪያ ትምህርት (Remedial Program) ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መ
+1
#RayaUniversity በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የማጠናከሪያ ትምህርት (Remedial Program) ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 2 እና 3/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ህዳር 9/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ @WENDETUTORIAL

#HawassaUniversity ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኀዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦ
#HawassaUniversity ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኀዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ - የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ - የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣ ➭ የስፖርት ትጥቅ @WENDETUTORIAL

የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። ምደባችሁን ለማየት በድረ ገጽ፦ https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም፦ https://t.me/moestudentbot ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል። @WENDETUTORIAL

#ጥቆማ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አመልካቾችን በመቀበል ላይ ነው። ኢንስቲትዩቱ (BDU-EITEX) በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ
+1
#ጥቆማ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አመልካቾችን በመቀበል ላይ ነው። ኢንስቲትዩቱ (BDU-EITEX) በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎችን ይቀበላል። የትምህርት መስኮች - Textile Engineering - Garment Engineering - Leather Product Engineering - Fashion Design - Textile & Apparel Merchandising - Visual Art - Textile Chemical Process Engineering የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦  ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ለበለጠ መረጃ፦ 0938882020 ለ2017 ዓ.ም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች በዝውውር ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል። ኦንላይን ለማመልከት 👇 https://forms.gle/gSypn17ttmm8k4746 @WENDETUTORIAL

#MizanTepiUniversity ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ወደ ተቋሙ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታት
#MizanTepiUniversity ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ወደ ተቋሙ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ኅዳር 2 እና 3/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ - የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ - የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ - የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት፣ - ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ - ዘጠኝ 3×4 ፎቶግራፍ፣ - ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ @tikvahuniversity

#ጥቆማ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አመልካቾችን በመቀበል ላይ ነው። ኢንስቲትዩቱ (BDU-EITEX) በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎችን ይቀበላል። የትምህርት መስኮች - Textile Engineering - Garment Engineering - Leather Product Engineering - Fashion Design - Textile & Apparel Merchandising - Visual Art - Textile Chemical Process Engineering የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦  ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ለበለጠ መረጃ፦ 0938882020 ለ2017 ዓ.ም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች በዝውውር ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል። ኦንላይን ለማመልከት 👇 https://forms.gle/gSypn17ttmm8k4746 @WENDE TUTORIAL

Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋 Pa
Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋 Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት..... ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ Link 👉👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=pz1E9zAL

✅ Here is your video EXAM PREPARATION. You can get the video by using the above link on Our YouTube Channel👆👆👆                                                                                                                                           🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋 Pa
Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋 Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት..... ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ Link 👉👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=gNkLSv4i

photo content

photo content

Repost from WENDE TUTORIAL
🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡  በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ መልቀቅ ጀምረናል ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏 Use these links 👇👇 👉Freshman Exams 👉GRADE 12 GEOGRAPHY 👉 GRADE 12 EXAMS 👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY 👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE 👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

photo content