WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 892 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 659,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 836 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 892 名订阅者。
根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -190,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 242 次浏览,首日通常累积 243 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 892
订阅者
-524 小时
+27 天
-19030 天
帖子存档
11 885
✅ Here is your video for Grade 12 and Remedial tutorial ENGLISH PART 3 PASTE TENSE. You can get the video by using the above link on Our YouTube Channel👆👆👆
🥳ALL IN ONE🥰
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
Here is your video for Grade 12 and Remedial tutorial ENGLISH PART 3 PASTE TENSE
11 885
1 - የዛሬ አሸናፊ KAL MAN / ሲሆን የሚገርመው FRESHMAN TUTORIAL ተማሪያችን ነው ስለዚህ የወር ክፍያው በኛ ተችሏል 🙏
2ኛ እና 3 አሸናፊ ስልክ ቁጥር ላኩ 👇👇
@wende1617
11 885
ሰላም ተማሪዎች🤗
WENDE TUTORIAL on YOUTUBE 10,000 Subscribers ለመሙላት ትንሽ ሰአታት ቀርተውታል ይህንን አስመልክቶ አዲስ ነገር አዘጋጅተናል ። ዛሬ ከ12 ሰአት ጀምሮ10,000 እስክንሞላ ድረስ ሽልማት ተዘጋጅቶአል ። ከናንተ የሚጠበቀዉ👇👇👇
1- VPN / American Server/ ታበራላችሁ
2- በቀጥታ ወደ ቻናል በመሄድ ቪዲዮ ትከፍታላችሁ።
3- Advertisement ያመጣላችሁን skip እስኪል ማየት
4- ከላይ ያሉትን ሁሉንም step Screenshot አድርጋቹ መላክ 🙌
✅ ሽልማት
🟣 1st ለላከው 15 Birr ካርድ
🔴 2nd ለላከው 10 Birr ካርድ
🔵 3rd ለላከው 10 Birr ካርድ
12:00 ጀምሩ ሲባል ትጀምራላችሁ 👍 በ 2 ዙር ነው ሚሆነው
11 885
LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ ከፋይ airdrop ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ።
ለመጀመር
👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E56mPdpupAzcCZRUyairJyNPsCkp9jnNtVHp4qATmHL7vb
11 885
📌 About Placement
ሰላም ቤተሰቦች ወንዴ ነኝ ። ሰሞኑን ተፍቻለው ይቅርታ 🙏 ዛሬ ወሬያችን ስለ ምደባ ሲሆን ብዙዎች ያልጠበቃችሁት ነው የሆነው እንደኔ እይታ ከምርጫችሁ በተሻለ ዉጤት እና ለጊቢዎቹ የሚያስፈልገውን የተማሪዎች መጠን ያገናዘበ ምደባ ነው ባይ ነኝ ። ለምሳሌ እኔ እንኳን ከማቃቸው 470 /natural/ ያመጣ ተማሪ ደምቢዶሎ 493 /Social/ ያመጣ ተማሪ ወልቂጤ
486 /natural/ ያመጣች ተማሪ ወራቤ ነው የደረሳቸው ። ለምሳሌ እንጂ ሌሎችም እንደዛው ብዙ አሉ ። ለምሳሌ ደግሞ 370 /social/ ሐዋሳ ያገኘ አለ። ስለዚህ የመጣውን በፀጋ ተቀብሎ ከቻሉ ሔዶ መማር አይ ካሉ ደግሞ በግል መማር የሚሉ አማራጮች መጠቅም ይቻላል ። ለጊቢ ስታማሩ ውጤት ያልመጣለትንም ጒደኛችሁን አስቡ 🙏🙏🙏
እንወዳችሁዋለን❤️ መልካም የትምህርት ዘመን 👏
11 885
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡
ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial)) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።
በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።
ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡
በዚህም ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡
@WENDETUTORIAL
11 885
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡
ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial)) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።
በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።
ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡
በዚህም ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡
@tikvahuniversity
11 885
✳️ 2017 Entrance Exam ለተፈታኞች
OLD CURRICULUM GRADE 9 & 10 HISTORY SHORTNOTE እንዲዘጋጅላችሁ እምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባሉት USERNAME አናግሩን ። NEW CURRICULUM GRADE 9 - 12 በዩቲዩብ ቻናሎቻችን ታገኛላችሁ ።
📌 @wende1617
11 885
#MoE
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።
ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦
በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot
@result_16
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
@WENDETUTORIAL
