WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 889 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 661,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 889 名订阅者。
根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -178,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 240 次浏览,首日通常累积 244 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 889
订阅者
-124 小时
-47 天
-17830 天
帖子存档
11 892
Here todays video GEOGRAPHY 2016 EEUE FROM GRADE 9 OLD PART 1😉 See you tomorrow by HISTORY GRADE 12 CHAPTER 1 EXAMS 2000 - 2016🙏
WENDE TUTORIAL❤️ 🤝አልፋ TUTORIAL
11 892
ሞልተናል ሞልተናል 🙏🙏
ሁላችሁም ያላችሁን ፍላጐት እና ቁርጠኝነት አድንቀናል ።👌 ዛሬ የመጀመሪያ ቪዲዮ ከ2016 Entrance Exam ላይ ከ9ኛ ክፍል የወጡትን ጥያቄዎች የሰራንበትን ቪዲዮ በጉጉት ይጠብቁ 🥰🙏
ነገ ደግሞ Grade 12 History Chaper 1 Entrance 2002 -2016 ያሉትን ጥያቄ እያልን እንቀጥላለን መልካም ጊዜ 🙏
11 892
ለ2017 እና REMEDIAL ተፈታኞች መልካም ዜና አነሆ ከአልፋ TUTORIAL 100 SUBSCRIBER ቪድዮ እንለቃለን ባልነው መሰረት አሁን 92 ደርሷል ፍጠኑ ጊዜ ወርቅ ነው 🙏🙏
11 892
👋 ሰላም ሰላም ሰላም 🥰 ለ2017 ተፈታኞች እና Remedial ተማሪዎች
ዉድ የሀገራችን የ2017 Entrance Exam ተፈታኞች እንደምን አላችሁ ❤️። አልፋ Tutorial የግል አስጠኚ ድርጅት ከWENDE TUTORIAL ጋር በመተባበር በየአመቱ እንደምናረገው ሁሉም ተማሪ ጥናቱን ጨርሶ ለፈተና 1 ወር ሲቀረው የብዙ አመታት Entrance Exam በማሰራት ተማሪዎችን ለማዘጋጀት ከወዲሁ ዝግጅታችን አጠናቀናል 👍። እናንተስ ?? አዎ ከሆነ መልሳችሁ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የአልፋ Tutorial ቻናልን SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም በየቀኑ 30-50 ጥያቄ አብረው እየሰሩ ጥናትዎን ፍሬያማ ያድርጉ ላማረ ውጤት ካሁኑ እሩጫውን ተቀላቀሉ🤗 ።
❗️ማስጠንቀቂያ❗️ ፡ ቪዲዮ በየቀኑ ስለሆነ የሚለቀቀው ቻናሉን SUBSCRIBE ብቻ ሳይሆን ከኛ እኩል ለመሆን የደውል ምልክቷን ማብራት እንዳይረሱ ። ቪዲዮ 100 Subscriber ስንገባ መለቀቅ ይጀመራል 🫣 🏃♂➡️ዛሬ ሞልቶ ዛሬ ልታስጀምሩን እንዳይሆን እሩጫው😜። መልካም ንባብ 🙏
💪 በአልፋ TUTORIAL ሁሌም ውጤት ያምራል🙏
https://www.youtube.com/@%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8D%8BTUTORIAL
11 892
#ዜና_እረፍት
ፖፕ ፍራንሲስ አረፉ‼️
የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ 88 አመታቸው በዛሬው ዕለት አርፈዋል።
@WENDETUTORIAL
11 892
👋 ሰላም ሰላም ሰላም 🥰
ዉድ የሀገራችን የ2017 Entrance Exam ተፈታኞች እንደምን አላችሁ ❤️። አልፋ Tutorial የግል አስጠኚ ድርጅት ከWENDE TUTORIAL ጋር በመተባበር በየአመቱ እንደምናረገው ሁሉም ተማሪ ጥናቱን ጨርሶ ለፈተና 1 ወር ሲቀረው የብዙ አመታት Entrance Exam በማሰራት ተማሪዎችን ለማዘጋጀት ከወዲሁ ዝግጅታችን አጠናቀናል 👍። እናንተስ ?? አዎ ከሆነ መልሳችሁ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የአልፋ Tutorial ቻናልን SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም በየቀኑ 30-50 ጥያቄ አብረው እየሰሩ ጥናትዎን ፍሬያማ ያድርጉ ላማረ ውጤት ካሁኑ እሩጫውን ተቀላቀሉ🤗 ።
❗️ማስጠንቀቂያ❗️ ፡ ቪዲዮ በየቀኑ ስለሆነ የሚለቀቀው ቻናሉን SUBSCRIBE ብቻ ሳይሆን ከኛ እኩል ለመሆን የደውል ምልክቷን ማብራት እንዳይረሱ ። ቪዲዮ 100 Subscriber ስንገባ መለቀቅ ይጀመራል 🫣 🏃♂➡️ዛሬ ሞልቶ ዛሬ ልታስጀምሩን እንዳይሆን እሩጫው😜። መልካም ንባብ 🙏
💪 በአልፋ TUTORIAL ሁሌም ውጤት ያምራል🙏
https://www.youtube.com/@%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8D%8BTUTORIAL
11 892
✝️✝️ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። የዮሐንስ ወንጌል 15:13
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሳችሁ ለሁላችሁም መልካም በዓል ።✝️✝️
11 892
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።
ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል።
ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
11 892
ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ። @WENDETUTORIAL
11 892
#ድንግሎች
አዲስ ተከታታይ ድራማ
በወጣቶች ላይ የተመሰረተ፣ ልብ እየሰቀለ እጅግ የሚያዝናና ምርጥ ተከታታይ
ድንግል የሚለዉን ቃል ስንሰማ ቀድመን የምንረዳዉ ነገር ቢኖር ፆታዊ ድንግልናን ነው፤ ድንግሎቹ ፊልም ግን የአስተሳሰብ ድንግል እንዳለ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ተከታታይ ድራማ ነው።
በሊንኩ እየገባችሁ #ድንግሎች ተከታታይ ድራም እንድትኮመኩሙ ተጋብዛችኋል።https://youtu.be/XnHzoMSZDJE?si=dx8SWKPKXmxCYhqv
11 892
#Remedial private class ለመማር የምትፈልጉ የPrivate tutorial ምዝገባ በWENDE TUTORIAL ስር ይኖራል ። ጥቂት ቀናት አላችሁ እድሉን ተጠቀሙበት🙏
@neverfail16 ላይ ያናግሩን
Remedial private class 👉 @neverfail16
11 892
ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 👋
ለ2017 Entrance ተፈታኞች ከ9 & 10 Old እንዲሁም ከ11& 12 New መፅሐፍት የተዘጋጁ እናም የፈተና ቦታዎችን በጠቅላላ የሚጠቁሙ የአጤሬራ /Short Aterera/ History, Geography Economics ተዘጋጅቷል ። እድሉን ለመጠቀም ፈተናውንም በቀላሉ ለማለፍ የቀረውን ጊዜ ለመጠቀም እና ዝግጁ ለመሆን አጤሬራ ወሳኝ ነውና አሁኑኑ ይጠቀሙ 🙏🙏
አጤሬራ ለማግኘት 👉👉 @neverfail16 ላይ ያናግሩን
Sample ለማየት ይህን ይጫኑ 👉👉https://t.me/WENDETUTORIAL/512
👉👉https://t.me/WENDETUTORIAL/513
👉👉 https://t.me/WENDETUTORIAL/515
11 892
LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ ከፋይ airdrop ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ።
ለመጀመር
👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP
11 892
ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 👋
ለ2017 Entrance ተፈታኞች ከ9 & 10 Old እንዲሁም ከ11& 12 New መፅሐፍት የተዘጋጁ እናም የፈተና ቦታዎችን በጠቅላላ የሚጠቁሙ የአጤሬራ /Short Aterera/ History, Geography Economics ተዘጋጅቷል ። እድሉን ለመጠቀም ፈተናውንም በቀላሉ ለማለፍ የቀረውን ጊዜ ለመጠቀም እና ዝግጁ ለመሆን አጤሬራ ወሳኝ ነውና አሁኑኑ ይጠቀሙ 🙏🙏
አጤሬራ ለማግኘት 👉👉 @neverfail16 ላይ ያናግሩን
Sample ለማየት ይህን ይጫኑ 👉👉https://t.me/WENDETUTORIAL/512
👉👉https://t.me/WENDETUTORIAL/513
👉👉 https://t.me/WENDETUTORIAL/515
11 892
ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ 1446 ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 21 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል።
ለመላው የWENDETUTORIAL የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ ዒድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን ።
EID MUBARAK 🙏
@WENDETUTORIAL
11 892
#Remedial private class ለመማር የምትፈልጉ የPrivate tutorial ምዝገባ በWENDE TUTORIAL ስር እስከ መጋቢት 15 ይኖራል። የመጨረሻ 3 ቀናት አላችሁ እድሉን ተጠቀሙበት🙏
@neverfail16 ላይ ያናግሩን
Remedial private class 👉 @neverfail16
