ch
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

前往频道在 Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

显示更多

📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览

频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 889 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 661,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 889 名订阅者。

根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -178,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 240 次浏览,首日通常累积 244 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 889
订阅者
-124 小时
-47 天
-17830 天
帖子存档
#Remedial private class ለመማር የምትፈልጉ የPrivate tutorial ምዝገባ በWENDE TUTORIAL ስር እስከ መጋቢት 15 ይኖራል @neverfail16 ላይ ያናግሩን Remedial private class 👉 @neverfail16

LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP

#Remedial private class ለመማር የምትፈልጉ @neverfail16 ላይ ያናግሩን Remedial private class 👉 @neverfail16

📌 ሰላም የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እንደሚታወቀው ከተወሰነ ግዜ ወዲህ ቪዲዮ መልቀቅ ቀንሰናል ምክንያቱም VPN እያበራችሁ በማየት እንድታግዙን እና እንድታበረታቱን ጠይቀናችሁ ነበር ነገር ግን ያን ማረግ ለብዙዎቻችሁ ከብዷችኋል እኛም በባዶ ከመጠበቅ ይልቅ Private Tutorial ጀምረን አንዳንድ ቪድዮዎችንም ለቀን ነበር ። ከዚህ ቡሀላ ግን ያሉት ቪድዮዎች በVPN እማይታዩ ከሆነ ለ12 እናም Remedial ተማሪዎች ትምህርት የምንሰጠው በPrivate class ብቻ ይሆናል ። በተጨማሪም Entrance Exam ቪድዮ ለተማሪዎቻችን እንጂ Youtube ላይ አንለቅም ።

GARDE 11 HISTORY CHAPTER 9 LAST PART FOR 2017 ENTRANC EXAM STUDENTS INDUSTRIAL REVOLUTION AND THE NAPOLEONIC EMPIRE Use the above link to get the video👆👆

REMEDIAL HISTORY CHAPTER 3 LAST PART INDUSTRIAL REVOLUTION AND THE NAPOLEONIC ERA👆👆 Grade 11, Grade 12 and Remedial students use this link and watch the video on the channel🙏🙏

🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ @wende162117  አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡  በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏 Use these links 👇👇 👉Freshman Exams 👉GRADE 12 GEOGRAPHY 👉 GRADE 12 EXAMS 👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY 👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE 👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

#ዓድዋ እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ ! " ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለእነርሱ ለዓድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የጥቁር ድል አምባ
+3
#ዓድዋ እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ ! " ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለእነርሱ ለዓድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤️ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !! @WENDETUTORIAL

እንኳን ለጥቁር ሕዝቦች የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏 መልካም ዓድዋ! Happy 129th Adwa Victory Day! @WENDETUTORIAL
እንኳን ለጥቁር ሕዝቦች የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏 መልካም ዓድዋ! Happy 129th Adwa Victory Day! @WENDETUTORIAL

#ተሰብሰብ "ሰው ሁሉም እያለው ምንም እንደሌለው ባክኖ የሚቀረው ትኩረት ሲያጣ ነው።" - ከ25 የስኬት ቁልፎች መፅሐፍ በመሩት መመራት ብርቅ አይደለም ይልቅ ብርቁ መምራት ነው፤ በተከፈተ በር መግባት አዲስ አይደለም ይልቅ አዲሱ በር እየከፈቱ ማስገባት ነው፤ አድናቂና  ደጋፊ መሆን ብዙ ጥረት የሚፈልግ አይደለም ይልቅ ዋናው ጥረትና ትጋትን የሚፈልገው ተደናቂና ተወዳጅ መሆኑ ነው። ይህን አለኝ ያንን የለኝም ማለቱን አቁምና ባለህ ነገር ፍሬ ማፍራት ጀምር። ማንም ሲነዳህ እየተነዳህ፣ ማንም አውቅልሃለሁ ባይ ሁሉ የነገረህን ትርክት እያመንክ፣ አንዱ ከመሬት ተነስቶ ሌላውን የሚያጠለሽና የሚያጥላላ ነገር ሲያነሳ እያዳመጥክ፣ ትኩረትህን እዚህም እዛም እየበተንክ፣ ለደቂቃዎች እራስህን ሰብስቦ፣ ውስጥን አረጋግቶ መኖር እያቃተህ የተለየ ነገር በህይወቴ ይከሰታል ብለህ እንዳትጠብቅ። ተሰብሰብ፤ እራስህን ሰብስብ፤ ትኩረትህ ላይ አተኩር፤ ትክክለኛውን፣ አስፈላጊውንና ዋሳኙን ነገር ያለእረፍት ፈልግ። ትኩረትህን የትም እየጣልክ፣ በተባለው ሁሉ እየደነገጥክ፣ ላየሀው ሁሉ አስተያየት እየሰጠህ፣ በማያገባህ ሁሉ ጣልቃ እየገባህ መባከንህን አቁም። ምርታማነትህ (productivity) የሚያሳስብህ ከሆነ ትኩረትህን አጥብቀህ ጠብቀው፤ የእውነት በህይወትህ ላይ ተጨባጭ ነገር ማምጣት የምትፈልግ ከሆነ ብክነትህን ቀንስ፣ እራስህን ወደ አንድ አቅጣጫ ሰብስበው፣ ሃሳብህን ፈር አስይዘው፣ ለእንቅስቃሴህ ትርጉም ፈልግለት። ቀላል ህይወት በምኞት ሳይሆን በከባድ ልፋትና ጥረት የሚመጣ ነው። ገና ከጅምሩ የትኩረት አቅጣጫውን በሚገባ ያልተረዳ ሰው ስለህይወቱ ቅለትና ክብደት ከመጨነቁ በፊት የትኩረቱን አቅጣጫ ማስተካከል ይኖርበታል። እስከመቼ በተበታተነ ሃሳብ፣ በተበታተነ መርህ ህይወትህን እንደምትመራ እራስህን ጠይቅ። እውቀቱ፣ ጥበቡ፣ ማስተዋሉ እያለህ ስለምን ከውጤት ጎዳና እንደራክ፣ ስለምንስ ህይወትህን በአግባቡ መምራት እንደተሳነህ እራስህን መርምር። እንደምትችል ማንም ያውቃል፣ ጉብዝናህን ማንም ይመሰክራል፣ ብዙ ችሎታ እንዳለህ ማንም ይናገራል፣ ነገር ግን በችሎታህና በጉብዝናህ ምንም የተለየ ውጤት ስታመጣ አትታይም። ትኩረትህን መሰብሰብ ባለመቻልህ ብቻ ሙሉ ህይወትህን እያባከንክ እንደሆነ አስተውል። ሁሉ ነገር እያለህ ምንም እንደሌለው ምስኪን ሰው መኖር ይብቃህ። ያለህን ሁሉ በትኩረት አሟጠህ ተጠቀመው፣ በስጦታህ ማሾፍ አቁምና አይንህን ወደ ጥራትና ውጤታማት አዙር። ትኩረትህን ሰብስብ፣ ስጦታህን ተጠቀም፣ የህይወት ደረጃህንም ከፍ አድርግ። @WENDETUTORIAL 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP

@WENDETUTORIAL በእልህ ታደርገዋለህ አንዳንድ ሁኔታዎች የመጨረሻ አማራጫቸው ሽንፈት ነው፤ አንዳንድ ሁኔታዎች የመጨረሻ መዳረሻቸው ውድቀት ነው፤ አንዳንድ ጉዞዎች ውስጥ ከእያንዳንዱ እርምጃቸው ስር እሾህ አለ፣ ከምንም በላይ ማንነትን ይፈትናሉ፣ እውቀትንና ማስተዋልን በብዙ ይገዳደራሉ። ነገር ግን ከሚሰጡህ የመጨረሻ በላይ የእራስህን አማራጭ ማስቀመጥ ትችላለህ። በእራስህ ስትተማመን ብቻ ጊዜያዊ ሽንፈቶችን አምነህ ትቀበላለህ፣ ውስጥህን ስታሳምን ብቻ ከእያንዳንድ ከባድ ችግር በላይ እራስህን ብቁና ዝግጁ አድርገህ ትገኛለህ፣ በእርግጥም የሚቀጣጠል የስኬታማነት አምሮት ውስጥህ ሲኖር የምትችለውን ሁሉ መሱዓትነት ስትከፍል እራስህን ታገኘዋለህ። ወቀሳዎች ጫና ውስጥ ይከቱሃል፣ ከውጭ የሚመጡ የበታችነት አመለካከቶች ያስጨንቁሃል፣ ውስጥህን ይረብሸዋል ነገር ግን እራስህን ከመሆን አያግዱህም። በሚቀጣጠለው ውስጣዊ መሻትህ ምክንያት እስከ ጥግ ትፋለማለህ፣ ለእራስህ በገባሀው ቃል ምክንያት ሃላፊነትህን በሚገባ ትወጣለህ፣ ምርጫህን ከማንነትህ ጋር ታዋህዳለህ፣ መነቃቃትን የተለተለት ተግባርህ ታደርገዋለህ፣ እራስህን ለመግዛት ንቁና ቆራጥ ትሆናለህ፣ ላመንክበት ነገር እስከመጨረሻው ለመፈተን እራስህን ታዘጋጃለህ። ባመንክበት ጉዳይ ውድቀትህ እንደማያቆምህ ልብህ ያውቀዋል፣ ለምትወደው ጉዞ ምንም ነገር መሱዓት ማድረግህ አይጎረብጥህም። እራስህን በተረዳሀው ልክ እራስህን ብቁ ለማድረግ ሁሌም መትጋትህ የግድ ነው። ሁላችንም የየእራሳችን የመዳረሻ ከፍታ አለን፣ እያንዳንዳችን የየእራሳችን የአስተሳሰብ ገደብ፣ የእምነት ገደብና የእውቀት ገደብ አለን። በእራሳችን ብንተማመንም የማያምኑብን ይኖራሉ፣ ሃላፊነታችንን የመወጣት አቅም ቢኖረንም አምነውን ሃላፊነትን የሚጥሉብን ሰዎች  ላናገኝ እንችላለን።  አዎ! በውጫዊው አለም የሚሰጠን ቦታ ውስጣዊ እምነታችንን እስኪሸረሽር ልንጠብቅ አይገባም፤ በአካባቢያችን ዘንድ የተሰጠን ስፍራ እንዲረብሸንና መረጋጋትን እንዲነሳን መፍቀድ የለብንም። ቅርፅ አልባው ውሃ የተቀመጠበትን እቃ ቅርፅ ይይዛል፣ እራስህን እንደ ውሃ ተመልከት ከየትኛውም ከባቢ ጋር የመላመድና እራስህን የማስማማት አቅም ይኑርህ። ውጦ ከሚያሰምጥህ፣ አደናቅፎ ከሚሰብርህ፣ ተስፋህን ከሚያጨለመው፣ ጥረትህን በዜሮ ከሚያባዛው፣ ረዕይህ እንደማይቻል ደጋግሞ ከሚነግርህ፣ መፅሐፍ ማሳተም ማሰብህን ከሚያደንቀው ይልቅ የወረቀትን ዋጋ ንረትና የመፅሐፍህን አለመሸጥ ከሚነግርህ ሰው እራስህን ነጥል። ያንተ እይታ ማንም ጋር የለም፣ ያንተ የመረዳት ልክ፣ ያንተ ውስጣዊ እምነትና መነሳሳት በማንም ዘንድ የለም። ለእራስህ የሚስፈልግህን፣ የሚገባህን በሚገባ ታውቀዋለህ። ባወከው ልክም ማድረግ ያለብህን እራስህን ሰተህ በእልህ ታደርገዋለህ። መልካም የዕረፍት ቀን ቀን ይሁንልን ❤️ 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ @wende162117  አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡  በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏 Use these links 👇👇 👉Freshman Exams 👉GRADE 12 GEOGRAPHY 👉 GRADE 12 EXAMS 👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY 👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE 👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP

ለሶስተኛ ጊዜ የፈነዳው ቦምብ ግን ከፍተኛ የፋሺስት ኢጣሊያ ባለሥልጣናት ከተቀመጡበት መካከል አረፈ፡፡ በቀጣዮቹ ደቂቃዎች አራት ተጨማሪ ቦምቦች ተወርውረው ፈነዱ፡፡ በፍንዳታው ግራዚያኒ ጀርባውን ቆስሎ ወደቀ፣ የኢጣሊያ አየር ኃይል አዛዥ የነበረው ጀነራል አውሬሊዮ ሊዮታ ቀኝ እግሩንና ቀኝ ዐይኑን አጣ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጉይዶ ኮርቲሲ እና ሌሎች ኢጣሊያውያን እንግዶች በፈንጂው ተጎዱ፡፡ ፍንዳታው ጋብ ሲል ከንቲባ ኮርቴሲ ከወደቀበት ተነስቶ የተሰበሰቡት ኢትዮጵያውያን ላይ በማነጣጠር የመጀመሪያውን ጥይት ተኮሰ። የፋሺስት ፖሊሶችም ምሣሌውን በመከተል ለቀጣይ ሶስት ቀናት የቆየውንና ከተማውን ያዳረሰውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ ከዚያው ከቤተ መንግሥት ውሥጥ ጀመሩ፡፡ ፋሽስት ኢጣሊያ በወቅቱ ድርጊቱን ለመበቀል በወሰደው አሰቃቂ ጭፍጨፋ እዚያው ግቢ ውስጥ ከሶስት መቶ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያንን ጨፈጨፈ። ቀጥሎም የተማሩ ወጣቶችን ፣ የጦር መኮንኖችንና  በርካታ ኢትዮጵያዊያን በፋሽስት ኢጣሊያ እየተለቀሙ በግፍ ተጨፈጨፉ። በዚህ ብቻ ሳያበቃ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በቤት ውስጥ እያስገቡ ከውጭ በር ቆልፈውባቸው ቤንዚን እያርከፈከፉ በጠራራ ፀሐይ አቃጠሉአቸው። ከቃጠሎ ያመለጡትን ደግሞ እያሳደዱ በአካፋ ፣ በዶማና በመጥረቢያ እየቆራረጡ የደም ጎርፍ አወረዱ። ባጠቃላይ በሦስት ቀናት የፋሽስቶች ጭፍጨፋ ቁጥራቸው 30,000 ሺህ በላይ የአዲስ አበባና አካባቢው ነዋሪዎች በጅምላ ተጨፈጨፉ። ቦንቡን የወረወሩት አብርሀ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም ከራስ አበበ አረጋይ ጦር ጋር ተቀላቀሉ ። በኋላም በሱዳን በኩል ከሀገር ለመውጣት ሲሞክሩ ቀድሞ ፎቶዋቸው ተበትኖ ስለነበር በፋሺስት ወታደሮች ተይዘው በስቅላት ተገደሉ ። ወደ መንበራቸው ከተመለሱ በኋላ የካቲት 12 ለተጨፈጨፉት 30,000 ኢትዮጵያውያን ሰማዕታት በ1934 ዓ.ም የመታሰቢያ ሐውልት በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ ላይ ቆሞላቸዋል። ይኸ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ በኢትዮጵያዊያን ላይ የተፈፀመበት 88ኛ ዓመት ዛሬ የካቲት 12 ይታሰባል። ለእራሳቸው የእሳትና የገጀራ እራት ሆኖ እኛን ያልተበረዘ ማንነትና ነፃነቷ የተጠበቀ ታላቅ ሀገር አውርሶ በክብር ያኖሩንን የጀግኖቻችንን ነብስ ፈጣሪ ይማርልን ።🕯🕯 @WENDETUTORIAL @wende162117