ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 892 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 659 في فئة التعليم والمرتبة 2 836 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 892 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -190، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.04‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 242 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 243 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 892
المشتركون
-524 ساعات
+27 أيام
-19030 أيام
أرشيف المشاركات
Here todays video GEOGRAPHY 2016 EEUE FROM GRADE 9 OLD PART 1😉 See you tomorrow by HISTORY GRADE 12 CHAPTER 1 EXAMS 2000 - 2016🙏 WENDE TUTORIAL❤️ 🤝አልፋ TUTORIAL

ሞልተናል ሞልተናል 🙏🙏 ሁላችሁም ያላችሁን ፍላጐት እና ቁርጠኝነት አድንቀናል ።👌 ዛሬ የመጀመሪያ ቪዲዮ ከ2016 Entrance Exam ላይ ከ9ኛ ክፍል የወጡትን ጥያቄዎች የሰራንበትን ቪዲዮ በጉጉት ይጠብቁ 🥰🙏 ነገ ደግሞ Grade 12 History Chaper 1 Entrance 2002 -2016 ያሉትን ጥያቄ እያልን እንቀጥላለን መልካም ጊዜ 🙏

ለ2017 እና REMEDIAL ተፈታኞች መልካም ዜና አነሆ ከአልፋ TUTORIAL 100 SUBSCRIBER ቪድዮ እንለቃለን ባልነው መሰረት አሁን 92 ደርሷል ፍጠኑ ጊዜ ወርቅ ነው 🙏🙏

👋 ሰላም ሰላም ሰላም 🥰 ለ2017 ተፈታኞች እና Remedial ተማሪዎች ዉድ የሀገራችን የ2017 Entrance Exam ተፈታኞች እንደምን አላችሁ ❤️። አልፋ Tutorial የግል አስጠኚ ድርጅት ከWENDE TUTORIAL ጋር በመተባበር በየአመቱ እንደምናረገው ሁሉም ተማሪ ጥናቱን ጨርሶ ለፈተና 1 ወር ሲቀረው የብዙ አመታት Entrance Exam በማሰራት ተማሪዎችን ለማዘጋጀት ከወዲሁ ዝግጅታችን አጠናቀናል 👍። እናንተስ ?? አዎ ከሆነ መልሳችሁ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የአልፋ Tutorial ቻናልን SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም በየቀኑ 30-50 ጥያቄ አብረው እየሰሩ ጥናትዎን ፍሬያማ ያድርጉ ላማረ ውጤት ካሁኑ እሩጫውን ተቀላቀሉ🤗 ። ❗️ማስጠንቀቂያ❗️ ፡ ቪዲዮ በየቀኑ ስለሆነ የሚለቀቀው ቻናሉን SUBSCRIBE ብቻ ሳይሆን ከኛ እኩል ለመሆን የደውል ምልክቷን ማብራት እንዳይረሱ ። ቪዲዮ 100 Subscriber ስንገባ መለቀቅ ይጀመራል 🫣 🏃‍♂‍➡️ዛሬ ሞልቶ ዛሬ ልታስጀምሩን እንዳይሆን እሩጫው😜። መልካም ንባብ 🙏 💪 በአልፋ TUTORIAL ሁሌም ውጤት ያምራል🙏 https://www.youtube.com/@%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8D%8BTUTORIAL

#ዜና_እረፍት ፖፕ ፍራንሲስ አረፉ‼️ የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ 88 አመታቸው በዛሬው ዕለት አርፈዋል። @WENDETUTORIAL
#ዜና_እረፍት ፖፕ ፍራንሲስ አረፉ‼️ የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ 88 አመታቸው በዛሬው ዕለት አርፈዋል። @WENDETUTORIAL

👋 ሰላም ሰላም ሰላም 🥰 ዉድ የሀገራችን የ2017 Entrance Exam ተፈታኞች እንደምን አላችሁ ❤️። አልፋ Tutorial የግል አስጠኚ ድርጅት ከWENDE TUTORIAL ጋር በመተባበር በየአመቱ እንደምናረገው ሁሉም ተማሪ ጥናቱን ጨርሶ ለፈተና 1 ወር ሲቀረው የብዙ አመታት Entrance Exam በማሰራት ተማሪዎችን ለማዘጋጀት ከወዲሁ ዝግጅታችን አጠናቀናል 👍። እናንተስ ?? አዎ ከሆነ መልሳችሁ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የአልፋ Tutorial ቻናልን SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም በየቀኑ 30-50 ጥያቄ አብረው እየሰሩ ጥናትዎን ፍሬያማ ያድርጉ ላማረ ውጤት ካሁኑ እሩጫውን ተቀላቀሉ🤗 ። ❗️ማስጠንቀቂያ❗️ ፡ ቪዲዮ በየቀኑ ስለሆነ የሚለቀቀው ቻናሉን SUBSCRIBE ብቻ ሳይሆን ከኛ እኩል ለመሆን የደውል ምልክቷን ማብራት እንዳይረሱ ። ቪዲዮ 100 Subscriber ስንገባ መለቀቅ ይጀመራል 🫣 🏃‍♂‍➡️ዛሬ ሞልቶ ዛሬ ልታስጀምሩን እንዳይሆን እሩጫው😜። መልካም ንባብ 🙏 💪 በአልፋ TUTORIAL ሁሌም ውጤት ያምራል🙏 https://www.youtube.com/@%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8D%8BTUTORIAL

✝️✝️ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። የዮሐንስ ወንጌል 15:13 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሳችሁ ለሁላችሁም መልካም በዓል ።✝️✝️
✝️✝️ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። የዮሐንስ ወንጌል 15:13 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሳችሁ ለሁላችሁም መልካም በዓል ።✝️✝️

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍ
+1
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል። ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia

ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው። ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ። @WENDETUTORIAL
ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ። @WENDETUTORIAL

#ድንግሎች  አዲስ ተከታታይ ድራማ   በወጣቶች  ላይ  የተመሰረተ፣ ልብ እየሰቀለ እጅግ የሚያዝናና ምርጥ ተከታታይ ድንግል  የሚለዉን  ቃል  ስንሰማ  ቀድመን  የምንረዳዉ  ነገር  ቢኖር   ፆታዊ  ድንግልናን ነው፤ ድንግሎቹ ፊልም ግን የአስተሳሰብ ድንግል  እንዳለ  ቁልጭ  አድርጎ  የሚያሳይ  ተከታታይ ድራማ ነው።   በሊንኩ እየገባችሁ #ድንግሎች ተከታታይ ድራም እንድትኮመኩሙ ተጋብዛችኋል።https://youtu.be/XnHzoMSZDJE?si=dx8SWKPKXmxCYhqv

#Remedial private class ለመማር የምትፈልጉ የPrivate tutorial ምዝገባ በWENDE TUTORIAL ስር ይኖራል ። ጥቂት ቀናት አላችሁ እድሉን ተጠቀሙበት🙏 @neverfail16 ላይ ያናግሩን Remedial private class 👉 @neverfail16

ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 👋 ለ2017 Entrance ተፈታኞች ከ9 & 10 Old እንዲሁም ከ11& 12 New መፅሐፍት የተዘጋጁ እናም የፈተና ቦታዎችን በጠቅላላ የሚጠቁሙ የአጤሬራ /Short Aterera/ History, Geography Economics ተዘጋጅቷል ። እድሉን ለመጠቀም ፈተናውንም በቀላሉ ለማለፍ የቀረውን ጊዜ ለመጠቀም እና ዝግጁ ለመሆን አጤሬራ ወሳኝ ነውና አሁኑኑ ይጠቀሙ 🙏🙏 አጤሬራ ለማግኘት 👉👉 @neverfail16 ላይ ያናግሩን Sample ለማየት ይህን ይጫኑ 👉👉https://t.me/WENDETUTORIAL/512 👉👉https://t.me/WENDETUTORIAL/513 👉👉 https://t.me/WENDETUTORIAL/515

LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP

ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 👋 ለ2017 Entrance ተፈታኞች ከ9 & 10 Old እንዲሁም ከ11& 12 New መፅሐፍት የተዘጋጁ እናም የፈተና ቦታዎችን በጠቅላላ የሚጠቁሙ የአጤሬራ /Short Aterera/ History, Geography Economics ተዘጋጅቷል ። እድሉን ለመጠቀም ፈተናውንም በቀላሉ ለማለፍ የቀረውን ጊዜ ለመጠቀም እና ዝግጁ ለመሆን አጤሬራ ወሳኝ ነውና አሁኑኑ ይጠቀሙ 🙏🙏 አጤሬራ ለማግኘት 👉👉 @neverfail16 ላይ ያናግሩን Sample ለማየት ይህን ይጫኑ 👉👉https://t.me/WENDETUTORIAL/512 👉👉https://t.me/WENDETUTORIAL/513 👉👉 https://t.me/WENDETUTORIAL/515

ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ 1446 ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 21 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል። ለመላው የWENDETUTORIAL የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ ዒድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን ። EID MUBARAK 🙏 @WENDETUTORIAL

#Remedial private class ለመማር የምትፈልጉ የPrivate tutorial ምዝገባ በWENDE TUTORIAL ስር እስከ መጋቢት 15 ይኖራል። የመጨረሻ 3 ቀናት አላችሁ እድሉን ተጠቀሙበት🙏 @neverfail16 ላይ ያናግሩን Remedial private class 👉 @neverfail16