WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 892 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 659,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 836 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 892 名订阅者。
根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -190,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 242 次浏览,首日通常累积 243 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 892
订阅者
-524 小时
+27 天
-19030 天
帖子存档
11 885
Freshman And Remedial Private tutorial መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው Username አድራሻ አናግሩን👇👇 በተለይ Hawassa, Haromaya, Welkite and Arbaminch የደረሳችሁ ተማሪዎች እስከ ቅዳሜ ቶሎ ተመዝገቡ
👉 @wende1617
11 885
ሰላም ተማሪዎች
ብዙዎቻችሁ ይህንን አጤሬራ ኖት ካያችሁ ቡኋላ ይለቀቅልን እያላችሁ በተደጋጋሚ እየጠየቃቹ ነው ። ነገር ግን ይህን አጤሬራ ለመጠቀም ቀደም ብሎ መፅሐፍ እና@wende162117 ግሩፕ ላይም የለቀቅንላችሁን ዋና ኖቶች አንብባችሁ ስትጨርሱ የምትጠቀሙት ነው ። እኛም ያዘጋጀነው Private Tutor ለሚማሩ ተማሪዎች ስለሆነ የሚፈልጉ ተማሪዎችን በክፍያ እናስተናግዳለን ።
ለግዜው ለሚማሩ ተማሪዎቻችን የተዘጋጁት አነኚህ ናቸው 👉👉👉👇👇👇
📕 Grade 12 History All Chapter aterera
📗 Grade 12 Geography Chapter 1&2
📘 Grade 10 History old All Chapters andGrade 9 History Old All Chapters
📙 Grade 9 & 10 Geography Old All Chapters
📌 ለሁላችሁም የሚሆን ዋና ዋና መማሪያ Short Note ግን በነፃ ግሩፕ ላይ ታገኛላችሁ ። 👇👇
✅ Grade 9-12 History Short Note
✅ Grade 9-12 Geography Short Note
11 885
🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ @wende162117 አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡 በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ መልቀቅ ጀምረናል ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏
Use these links 👇👇
👉Freshman Exams
👉GRADE 12 GEOGRAPHY
👉 GRADE 12 EXAMS
👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY
👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE
👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE
🥳ALL IN ONE🥰
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
#Mr Endalew Dereje
#የሰው ልጅ የአዕምሮውን እምቅ አቅም እንዲጠቀም ነገሮችን የመከወን ተነሳሽነት ይፈልጋል። ለስራ ያለን ተነሳሽነት ደግሞ የህይወት ግባችን ላይ ለመድረስና ደስተኛ ህይወትን ለመኖር ቁልፍ ሚና ይጫወታል።
💠አምሥቱ የስኬት ምስጢሮች ብለን ያስቀመጥነው
1ኛ. ትኩረተ አመክንዮ :-ጠንካራ የሆነ አመክንዮ ካለን ፡ ፈታኝ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙን እንኳ መስመራችንን እንዳንስት ያግዘናል።
ምናልባት ፡ እኛ የምንፈልገውን ውጤት ለማሳካት ስንል የምናከናውናቸውን ተግባራት ላንወዳቸው እንችል ይሆናል። እንደተራራ የገዘፉና አይነኬ የሚመስሉ መሰናክሎች ሆነውብንም ይሆናል። ነገር ግን የምንፈልገውን የስኬት ማማ ስናስብ በቀላሉ እናልፋቸዋለን።
2ኛ. ተግባራትን መከፋፈል :-አንድን ተግባር በትናንሽ የድርጊት ክፍሎች መበተን ለዚያ ተግባር ያለን አመለካከት እንዲለወጥ የሚያደርግና አስገራሚ ውጤቶችን እንዲናገኝ የሚያግዝ ጥሩ ዘዴ ነው::
3ኛ. እንደምንችል ለራሳችን ማረጋገጥ!
ለሌሎች ሰዎች ስለራሳችን የምንናገርበት መንገድ በህይወታችን ማድረግ በምንችላለውና በማንችላቸው ነገሮች ላይ ይልቅ ተፅእኖ አለው።
4ኛ. ስራዎችን እንደመዝናኛ ቆጥረን ማከናወን!
የሚያዝናናንን ስራ መስራት ያስደስተናል። ውጥረት ውስጥ የሚከተንንና የማያስደስተንን ስራ መስራት ደግሞ ውጤቱ በተቃራኒው ነው።
ለምሳሌ፡- እኔ አንድን ስራ ለማከናወን ከሚያስፈልገኝ ጊዜ 5 ደቂቃ ቀድሜ ተግባሩን ለመጨረስ ከጣርኩ ፡ ከስራው በኋላ ለመዝናናት የሚሆን ጊዜ እንደሚኖረኝ ስለማስብ ፡ ስራው ጫና ሳይሆን መዝናኛ ይሆንልኛል። ስራን እንደ መዝናኛ የሚመለከቱ ሰዎች አጋጥመዋችሁ ያውቁ ይሆናል። እነዚህ ሰዎች በስራቸው ደስተኞች ናቸው ፡ ምክንያቱን ስራቸውን እንደመዝናኛ ቆጥረውት እየተዝናኑ ስለሚሰሩ ፡ ስልቹ አይደሉም ፤ ከፍ ያለ ተነሳሽነትም አላቸው።
5ኛ. በራስ የመተማመን ስሜትን መገንባት!
ራሳችሁን በነዚህ ሁለት ሁኔታዎች ውስጥ አድርጋችሁ አስቡ፡፡ ለራሳችሁ የህይወት ግብ ለማስቀመጥ የተቸገራችሁበትን አጋጣሚ አስቡ። ምን ተሰማችሁ? ሽንፈት ፣ ድካም ፣ ተስፋ መቁረጥ ፣ መውደቅ ወዘተርፈ አይዴል? እስኪ አሁን ደግሞ የህይወት ግባችሁን ጥርት ባለ መልኩ አስቀምጣችሁ አስቡ፡፡ ይህ በራስ የመተማመን ስሜት ተነሳሽነታችንን በመጨመር ወደምንፈልገው ስኬት የሚያደርሱንን ተግባራት እንድናከናውን አቅም ይሰጠናል::
🥳ALL IN ONE🥰
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
#Mr Endalew Dereje
😂Russia Vs Ukraine!
(ለፈገግታ)😁
ወደ መኝታ ከማቅናታችን በፊት ባለቤቴ "ይቺ ሩሲያ ምን አይነት መጥፎ ሐገር ነች? ኡክራይን ኔቶን መቀላቀል ከፈለገች የራሷ ጉዳይ ነው፣ መብቷ ነው። ምንም ጥልቅ የማለት መብት የላትም። ግን ለመውረር ይሄ ብቻ ነው ምክንያቷ?" አለችኝ።
ምንም አላልኩም። ብቻ ማዕድ ቤት ሄጄ ካራ ይዤ ተመለስኩ። ከዛ "እንተኛ!" አልኳት።
🚢🚢🚢
ባለቤቴ አጨንቁራ እየተመለከተችኝ "ምን እያደረክ ነው? ካራ ከመኝታ አልጋ ምን ይሰራል?"
"ውዴ አትጨነቂ! ዝም ብለን እንተኛ። ደግሞ ካራ ከትራሴ ባኖር ያንቺ ጉዳይ አይደለም። መብቴ ነው።"
ባለቤቴ "ካራ በትራስህ አኑረህ እንዴት እንቅልፍ ያሸልበኛል። ድንገት ሳታውቅ ብትቆርጠኝስ?"
"ጥሩ! አንቺ እንኳ የ80 ባልሽን አትምኚም። እንዴት እናት ሐገር ሩሲያ ኡክራይንን እንድታምናት ትጠብቂያለሽ? የኔ ከካራ እንቅልፍ፣ ኡክራይን ኔቶን ከመቀላቀል ጋር ይመሳሰላል።
🥳ALL IN ONE🥰
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
ሰላም የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እንደምን አላቹ።
ከላይ እንደምትመለከቱአቸው አይነት ATERERA /አጤሬራ/ Short Note ማስታወሻዎች ከ grade 9 & 10 Old እና New Grade 11& 12 ከፈለጋቹ @wende1617 ላይ አናግሩን።
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል።🔥
11 885
LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ ከፋይ airdrop ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ።
ለመጀመር
👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP
11 885
#BoranaUniversity
በ2016 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2016 ዓ.ም ትምህርት ጀምራችሁ በአንደኛ ሴሚሰቴር በውጤት እና በተለያዩ ምክንያቶች ዊዝድሮዋል በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም መሆነኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 17/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- ስምንት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
@WENDETUTORIAL
11 885
#WoldiaUniversity
በ2016 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስቴር ያልተማራችሁ (ዊዝድሮዋል ሞልታችሁ የወጣችሁ) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 18 እና 19/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የሌሊት አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ።
የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መማር ማስተማር ህዳር 23/2017 ዓ.ም እንዲሁም የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎች መማር ማስተማር ጥር 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
@WENDETUTORIAL
11 885
#AmboUniversity
በ2017 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፖስ አምቦ ከተማ።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial) ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደፊት ጥሪ ይደረጋል ተብሏል።
@WENDETUTORIAL
11 885
🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ @wende162117 አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡 በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ መልቀቅ ጀምረናል ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏
Use these links 👇👇
👉Freshman Exams
👉GRADE 12 GEOGRAPHY
👉 GRADE 12 EXAMS
👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY
👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE
👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE
🥳ALL IN ONE🥰
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ ከፋይ airdrop ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ።
ለመጀመር
👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP
11 885
@WENDETUTORIAL
📌LIFE is the old ABC
👉A - Ability🏃➡️
👉B - Break💔
👉C - Courage💪
⛅️ Good Morning Family🙋♂
🏆 WENDE TUTORIAL ይለያል❤️🔥
11 885
🏆WENDE TUTORIAL🥇
💥 1⃣0⃣0⃣0⃣0⃣ ⚡️
🙏THANK YOU A LOT FAMILY❤️🔥
⭐️WENDE TUTORIAL ይለያል❤️🔥
