ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 889 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 659 في فئة التعليم والمرتبة 2 836 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 889 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -190، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.04‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 242 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 243 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 889
المشتركون
-524 ساعات
+27 أيام
-19030 أيام
أرشيف المشاركات
LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=27WZ3TgC6vn8Fw1i9gjsfLpiaNMFUDYEpA8e811J8eySVHV

@Mr Endalew Dereje @WENDETUTORIAL ዛሬህ አያሳዝንህምን? ፨፨፨፨//////////፨፨፨፨ እውነት ነው፣ መጪው መልካም ይሆናል፤ ነገር ግን መጪውን አልኖርከውም፤ አትኖረውመም። እውነት ነው፣ ነገ የተሻለ ቀን ነው፤ ነገር ግን ነገ ላይ መድረስ አትችልም። ወደፊት ብዙ የሚስተካከል ነገር ይኖራል፤ ነገር ግን ዛሬስ ምን ተይዞ ስለ ወደፊት ይታሰባል? ይታቀዳልስ? አስበህ እንደ ጨረስክ ምን እንደምትሆን በማታውቅበት ሁኔታ ስለ ነገ በማሰብ አዕምሮህ ሊፈነዳ ይደርሳል። የነገ ፈተናህ እንዳለ ሆኖ አንተ ዛሬ ምን እያደረክ ነው? ለነገ የያዝከው ቀጠሮ እንደተጠበቀ ሆኖ አንተ ዛሬህን በምን እያሳልፍክ ነው? ስላለህበት ቅፅበት እውነተኛ ማስረጃ እያለህ እንዴት ከዛሬ በተሻለ በነገ እርግጠኛ ልትሆን ቻልክ? እንዴት ተጨባጩን ዛሬን በነገ አስበለጥክ? ይህን ያክል ለነገ እንድትጓጓና እንድትጨነቅ ያደረገህ ምን እንደሆነ ለመረዳት ሞክር። ስንፍና፣ ለነገሮች ቀጠሮ ማብዛት፣ ፍፁም እንከን አልባ ተግባርን መጠበቅ፤ ሁሌም ቦሃላ ከአሁን የተሻለ ነው ብሎ የማሰብ አባዜ። የትኛውም ግን ቅንጣት ትርፍ አያስገኝልህም። አዎ! ጀግናዬ..! ስቀህ፣ ተደስተህ፣ ተጫውተህ፣ ደምቀህበት የምታሳልፍው፣ የህይወትን ግሩም ስጦታ የምታጣጥምበት፣ ሁሉን በእጁ ሁሉን በደጁ የያዘው ዛሬህ አያሳዝንህምን? ከያዝከው ንብረት፣ አትርፈህ እጅህ ላይ ካስገባሀው ገንዘብ ይልቅ እንዴት ገና ለገና ያላጣሀውና ያልከሰርከው ንብረት ሊያስጨንቅህ ይችላል? አሁን ካለህበት የተረጋጋ ስሜት ወጥቶ የወደፊቱን ጊዜ አስከፊና መጥፎ አድርጎ መተንበዮ ለምን አስፈለገ? በእርግጥ የሰው ልጅ ያስብ ዘንድ የግድ ነው፤ ለነገውም ማቀዱና ማውጣት ማውረዱ ተገቢ ነው። ስለነገው የሚጨነቅለት አምላክ እያለ ግን ዛሬውን በእንቅልፍ እጦትና በከፋ የእራስ ምታት ማሳለፍ የለበትም። ያጣው ብዙ እደሆነ ደጋግሞ ይመለከታል፣ አንዴ አንዴም እራሱንና አምላኩን እየወቀሰ በሚኖርበት አኳሃኑ እንዴት ያገኘውን፣ ያለውንና የተሰጠውን በመመልከት የተረጋጋ ህይወት መኖር ተሳነው?" ቢባልም አጥጋቢ ምላሽ አይገኘም። አዎ! ማንም ቢሆን መመልከት ከሚገባው ይልቅ መመልከት የሚፈልገውን ይመለከታል፤ ማሰብ ከሚገባው ይልቅ ማሰብ የሚፈልገውን ያስባል። ከዛሬ በላይ ስለነገ ማሰብና መጨነቅም ከዚህ የተለየ ምክንያት አይኖረውም። ህይወት ዛሬ ሆኖ ነገን ካልኖርኩ ማለት፣ ደስታ የአስተሳሰብ ጉዳይ ሆኖ ለመደሰት ቀጠሮ መያዝ፣ የህይወትን ውበት፣ የመኖርን መልካም ገፅ ማበላሸቱ አይቀርም። ከነገው እቅዶችህ ብዛትና ርቀት በላይ የዛሬው ተግባርህ ላይ አተኩር፤ ከዛፉ ጥላ በላይ ስለ ችግኟ አተካከል አስቀድመህ መርምር። ከነገ ቀንሶ ዛሬን መኖር እንጂ፣ ከዛሬ ቀንሶ ለማይታወቀው ነገ መስጠት አስፈላጊ አይደለምና የሃሳብህን አቅም፣ የጭንቀትህን ጉልበት ዛሬ አሁን አንድ የተሻለ ነገር ለመፍጠር ተጠቀመው። ነገ ከመውደቅህ በላይ ዛሬ ለመጀመርህ ትኩረት ስጥ፤ ወደፊት ከምታገኘው ይልቅ ዛሬ እጅህ ላይ ላለ ነገር ዋጋ ስጥ። 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋 Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት..... ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ Link 👉👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=gNkLSv4i

ደህና እደሩ ቤተሰቦች 😴❤️ የነገ ሰው ይበለን👋 @WENDETUTORIAL 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

#JimmaUniversity በ2017 ዓ.ም ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ - የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና በግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ - የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በዋናው ግቢ በ2016 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ ተማሪዎች በቅርቡ https://portal.ju.edu.et ላይ የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት አጠቃላይ ውጤታችሁን ማወቅ የምትችሉ ሲሆን፤ ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከላይ በተጠቀሰው ቀናት በተመሳሳይ የሚፈጸም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። በ2017 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ግዜ በቀጣይ ይገለፃል ተብሏል። @WENDETUTORIAL

#Mr Endalew Dereje በተቃውሞ አትከብርም! ፨፨፨፨፨/////////፨፨፨፨፨ የሰዎችን ስራ እያብጠለጠልክ፣ በመረዳትህ ልክ እየፈረጅክ፣ ያላሰቡትን እያሳሰብክ፣ ያላደረጉትን እንዳደረጉት እያስወራህ፣ ስማቸውን እያጠለሸህ፣ በጭፍን እየፈረድክባቸው፣ ከአዎንታዊነት ተለይተህ በፍፁም ያንተን መንገድ ብቻ ትክክለኛና ቀጥተኛ ማድረግ አትችልም። ሰው ሁሉ የወደደውን እንዲያደርግ ፍቃዱን ከአምላኩ ከእግዚአብሔር አግኝቷል። ያንተን አስተምህሮ ልክ የሌላውን ደግሞ ስህተት እንደሆነ ለምታወራ፣ ላንተስ ይህን ነፃነት፣ ይህንን ማንንም ላይ ጣት የመቀሰር መብት የሰጠህ ማን እንደሆነ ታውቃለህን? እውቀት በትቺት የሚገለፅ አይደለም፤ የሰዎችን ስህተት ደጋግሞ በማውራት ማንም ልክ ሊሆን አይችልም። ጥበብ ያላታከለባት እውቀት፣ ማስተዋል የሌለው አስተምህሮ ከጥቅሙ ይልቅ ጥፋቱ ይበልጣል። በተቃውሞ ህይወቱን የሚመራ፣ እራሱን የሚያስተዳደር፣ ሃብትን የሚያካብት፣ ንብረት የሚያገኝ ሰው ይኖራል። ነገር ግን እንዴትም በቁስ የማይተካውን የአዕምሮ ነፃነት፣ በገንዘብ የማይመጣውን ውስጣዊ ሰላም ሊያገኝ አይችልም። አዎ! ጀግናዬ..! በተቃውሞ አትከብርም፤ በሰዎች ምርጫ ጣልቃ እየገባህ፣ ፍላጎታቸውን እያሳነስክ፣ ውሳኔያቸውን እየተቸህ፣ ተግባራቸውን እያጠለሸህ ሁለንተናዊ እድገትህን ማረጋገጥ አትችልም። ሰዎች የፈለጉትን ቢያደርጉ የማንንም መብት እስካልነኩ ድረስ መብታቸው ነው። የማንንም ስራ ጥላሸት እየቀባህ ተቀባይነትን ለማግኘት አትሞክር፤ በሰዎች ምርጫ ጣልቃ እየገባህ ለመወደድ አትጣር። ምንም ብትል ተከታይ ልታገኝ ትችላለህ። ከምታደንቅ ይልቅ ስትቃወም ብዙ ተመልካች ይኖርሃል፤ ከምታበረታታ ይልቅ ስትተችና ስታጥላላ ብዙ አዳማጭ ይኖርሃል። ነገር ግን በአሉታዊነት የተሞላው ማንነትህ አወዳደቅህን እንደሚያበላሸው አስቀድመህ እወቅ። አዎ! ጥላቻ ገዳይ መርዝ ነው፤ እራስን ፃድቅ እያደረጉ በሌሎች ላይ መፍረድ ለእራስ መሰናክል እንደማዘጋጀት ነው፤ እራስን አዛኝ ሌሎችንም እንደ ጨካኝ ተመልክቶ የማይሆን ስም መስጠት አግባብ አይደለም። መቃወም የለመደ አዕምሮ ማድነቅና ማወደስ ሸክሙ ነው። ማንም ሚስጥር ያደረገው እምነቱ ሊከበርለት ይገባል። ከሃብትና ከዝና ብልፅግና በተሻለ የአዕምሮህ ብልፅግና፣ የአስተሳሰብህ ልህቀት፣ የአቋምህ አዋጭነት ያሳስብህ። ምንም እንኳን ጊዜ ቢወስድም የማንንም እንከን ሳትፈልግ፣ ማንም ላይ ጣት ሳትቀስር፣ የማንንም ስህተት ሳትተነትን በእራስህ መልካም ምርጫ የምትመኘውን የተመቻቸ ህይወት ከተረጋጋ የአመለካከት እርከን ጋር መጎናፀፍ እንደምትችል ተገንዘብ። የስኬትህ ቁልፍ ሌሎች የሚሰሩት ስህተት ሳይሆን አንተው የምትፈፅመው መልካም ተግባር እንደሆነ እወቅ። ላንተ ከበሬታ ሌላውን መተቸት አቁም። 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

Freshman and Remedial students አዳምጡት ☝️☝️☝️

رسالة صوتية04:49

Freshman And Remedial Private tutorial መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው Username አድራሻ አናግሩን👇👇 በተለይ Hawassa, Haromaya, Welkite and Arbaminch የደረሳችሁ ተማሪዎች እስከ ቅዳሜ ቶሎ ተመዝገቡ 👉 @wende1617

ሰላም ተማሪዎች ብዙዎቻችሁ ይህንን አጤሬራ ኖት ካያችሁ ቡኋላ ይለቀቅልን እያላችሁ በተደጋጋሚ እየጠየቃቹ ነው ። ነገር ግን ይህን አጤሬራ ለመጠቀም ቀደም ብሎ መፅሐፍ እና@wende162117 ግሩፕ ላይም የለቀቅንላችሁን ዋና ኖቶች አንብባችሁ ስትጨርሱ የምትጠቀሙት ነው ። እኛም ያዘጋጀነው Private Tutor ለሚማሩ ተማሪዎች ስለሆነ የሚፈልጉ ተማሪዎችን በክፍያ እናስተናግዳለን ። ለግዜው ለሚማሩ ተማሪዎቻችን የተዘጋጁት አነኚህ ናቸው 👉👉👉👇👇👇 📕 Grade 12 History All Chapter aterera 📗 Grade 12 Geography Chapter 1&2 📘 Grade 10 History old All Chapters andGrade 9 History Old All Chapters 📙 Grade 9 & 10 Geography Old All Chapters 📌 ለሁላችሁም የሚሆን ዋና ዋና መማሪያ Short Note ግን በነፃ ግሩፕ ላይ ታገኛላችሁ ። 👇👇 ✅ Grade 9-12 History Short Note ✅ Grade 9-12 Geography Short Note

ሰላም ታደረ ቤተሰብ? መልካም የስራ ቀን ❤️ @wende162117 @WENDETUTORIAL
ሰላም ታደረ ቤተሰብ? መልካም የስራ ቀን ❤️ @wende162117 @WENDETUTORIAL

🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ @wende162117  አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡  በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ መልቀቅ ጀምረናል ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏 Use these links 👇👇 👉Freshman Exams 👉GRADE 12 GEOGRAPHY 👉 GRADE 12 EXAMS 👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY 👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE 👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

#Mr Endalew Dereje #የሰው ልጅ የአዕምሮውን እምቅ አቅም እንዲጠቀም ነገሮችን የመከወን ተነሳሽነት ይፈልጋል። ለስራ ያለን ተነሳሽነት ደግሞ የህይወት ግባችን ላይ ለመድረስና ደስተኛ ህይወትን ለመኖር ቁልፍ ሚና ይጫወታል። 💠አምሥቱ የስኬት ምስጢሮች ብለን ያስቀመጥነው 1ኛ. ትኩረተ አመክንዮ :-ጠንካራ የሆነ አመክንዮ ካለን ፡ ፈታኝ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙን እንኳ መስመራችንን እንዳንስት ያግዘናል። ምናልባት ፡ እኛ የምንፈልገውን ውጤት ለማሳካት ስንል የምናከናውናቸውን ተግባራት ላንወዳቸው እንችል ይሆናል። እንደተራራ የገዘፉና አይነኬ የሚመስሉ መሰናክሎች ሆነውብንም ይሆናል። ነገር ግን የምንፈልገውን የስኬት ማማ ስናስብ  በቀላሉ እናልፋቸዋለን። 2ኛ. ተግባራትን መከፋፈል :-አንድን ተግባር በትናንሽ የድርጊት ክፍሎች መበተን ለዚያ ተግባር ያለን አመለካከት እንዲለወጥ የሚያደርግና አስገራሚ ውጤቶችን እንዲናገኝ የሚያግዝ ጥሩ ዘዴ ነው:: 3ኛ. እንደምንችል ለራሳችን ማረጋገጥ! ለሌሎች ሰዎች ስለራሳችን የምንናገርበት መንገድ በህይወታችን ማድረግ በምንችላለውና በማንችላቸው ነገሮች ላይ ይልቅ ተፅእኖ አለው። 4ኛ. ስራዎችን እንደመዝናኛ ቆጥረን ማከናወን! የሚያዝናናንን ስራ መስራት ያስደስተናል። ውጥረት ውስጥ የሚከተንንና የማያስደስተንን ስራ መስራት ደግሞ ውጤቱ በተቃራኒው ነው። ለምሳሌ፡- እኔ አንድን ስራ ለማከናወን ከሚያስፈልገኝ ጊዜ 5 ደቂቃ ቀድሜ ተግባሩን ለመጨረስ ከጣርኩ ፡ ከስራው በኋላ ለመዝናናት የሚሆን ጊዜ እንደሚኖረኝ ስለማስብ ፡ ስራው ጫና ሳይሆን መዝናኛ ይሆንልኛል። ስራን እንደ መዝናኛ የሚመለከቱ ሰዎች አጋጥመዋችሁ ያውቁ ይሆናል። እነዚህ ሰዎች በስራቸው ደስተኞች ናቸው ፡ ምክንያቱን ስራቸውን እንደመዝናኛ ቆጥረውት እየተዝናኑ ስለሚሰሩ ፡ ስልቹ አይደሉም ፤ ከፍ ያለ ተነሳሽነትም አላቸው። 5ኛ. በራስ የመተማመን ስሜትን መገንባት! ራሳችሁን በነዚህ ሁለት ሁኔታዎች ውስጥ አድርጋችሁ አስቡ፡፡ ለራሳችሁ የህይወት ግብ ለማስቀመጥ የተቸገራችሁበትን አጋጣሚ አስቡ። ምን ተሰማችሁ? ሽንፈት ፣ ድካም ፣ ተስፋ መቁረጥ ፣ መውደቅ ወዘተርፈ አይዴል? እስኪ አሁን ደግሞ የህይወት ግባችሁን ጥርት ባለ መልኩ አስቀምጣችሁ አስቡ፡፡ ይህ በራስ የመተማመን ስሜት ተነሳሽነታችንን በመጨመር ወደምንፈልገው ስኬት የሚያደርሱንን ተግባራት እንድናከናውን አቅም ይሰጠናል:: 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

በሰላም ታደረ ቤተሰብ ? መልካም የዕረፍት ቀን ቀን ይሁንልን ❤️ @wende162117 @WENDETUTORIAL

#Mr Endalew Dereje 😂Russia Vs Ukraine! (ለፈገግታ)😁 ወደ መኝታ ከማቅናታችን በፊት ባለቤቴ "ይቺ ሩሲያ ምን አይነት መጥፎ ሐገር ነች? ኡክራይን ኔቶን መቀላቀል ከፈለገች የራሷ ጉዳይ ነው፣ መብቷ ነው። ምንም ጥልቅ የማለት መብት የላትም። ግን ለመውረር ይሄ ብቻ ነው ምክንያቷ?" አለችኝ። ምንም አላልኩም። ብቻ ማዕድ ቤት ሄጄ ካራ ይዤ ተመለስኩ። ከዛ "እንተኛ!" አልኳት። 🚢🚢🚢 ባለቤቴ አጨንቁራ እየተመለከተችኝ "ምን እያደረክ ነው? ካራ ከመኝታ አልጋ ምን ይሰራል?" "ውዴ አትጨነቂ! ዝም ብለን እንተኛ። ደግሞ ካራ ከትራሴ ባኖር ያንቺ ጉዳይ አይደለም። መብቴ ነው።" ባለቤቴ "ካራ በትራስህ አኑረህ እንዴት እንቅልፍ ያሸልበኛል። ድንገት ሳታውቅ ብትቆርጠኝስ?" "ጥሩ! አንቺ እንኳ የ80 ባልሽን አትምኚም። እንዴት እናት ሐገር ሩሲያ ኡክራይንን እንድታምናት ትጠብቂያለሽ? የኔ ከካራ እንቅልፍ፣ ኡክራይን ኔቶን ከመቀላቀል ጋር ይመሳሰላል። 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

history chapter 1 new.pdf6.26 KB

ሰላም የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እንደምን አላቹ። ከላይ እንደምትመለከቱአቸው አይነት ATERERA /አጤሬራ/ Short Note ማስታወሻዎች ከ grade 9 & 10 Old እና New Grade 11& 12 ከፈለጋቹ @wende1617 ላይ አናግሩን። 🏆WENDE TUTORIAL ይለያል።🔥

LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2E5gtWMbAaP9aed7a5N1bQTGeD2s2KBXxS7pdAvgF6dQvEP

#BoranaUniversity በ2016 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2016 ዓ.ም ትምህርት ጀምራችሁ በአንደኛ ሴሚሰቴር በውጤት እና በተለያዩ ምክንያቶች ዊዝድሮዋል በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም መሆነኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 17/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ - የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ - ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ - የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ - ስምንት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ - አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። @WENDETUTORIAL