ኪያ Online እቁብ
前往频道在 Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
显示更多2 529
订阅者
-224 小时
-127 天
-2930 天
帖子存档
2 531
⚪️ 📋 | RMA | ሪያል ማድሪድ ሴልታ ቪጎን እሚገጥምበት ቋሚ 11 አሰላለፍ። (4-3-3)
🧤 | ግብ ጠባቂ | ኮርቱዋ
🔜 | ተከላካዮች | አላባ ፥ ሚሊታኦ ፣ ቫዝኬዝ ፣ ሜንዲ
🔜 | አማካኞች | ክሩስ ፣ ካስሜሮ ፣ ሞድሪች
🔜 | አጥቂዎች | አሴንሲዮ ፣ ቤንዜማ ፣ ቪኒ
@ETHIO_REAL_MADRID13
@ETHIO_REAL_MADRID13
2 531
ቪኒስየስ ቶቢያስ ወደ ሪያል ማድሪድ ለማቅናት ተስማማ !
➺ ከሰአት በኃላ በማህበረመዊ ሚዲያዎች ሰፊ ሽፋን ያገኝዉ የቪኒስየስ ቶቢያስ ወደ ሪያል ማድሪድ የሚያደርገዉ ጉዞ ከስምምነት ላይ መደረሱን ብዙዎች ሚዲያዎች ተቀባብለዉታል። ጉዳዩን በዝርዝር እንየዉ ፦
ሪያል ማድሪድ ቪኒስየስ ቶቢያስን ለመግዛት ከሻክታር ዶኔትስክ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሷል። ተጨዋቱ በቅድሚያ በሁለት አመት የዉሰት ዉል ቡድናችንን ይቀላቀላል እናም በዉሰቱ ዉል ላይ ተጨዋቹን £18 ሚሊየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ ያለዉ አንቀፅ ተካቶበታል። ቪኒስየስ ቶቢያስ ለሻክታር የመጀመሪያውን OFFICIAL ጨዋታ ማድረግ አልቻለም ነገር ግን በቡድኑ 6 የወዳጅነት ጨዋታዎችን አድርጓል። ቪኒሰሰየስ በአትሌቲኮ እና በሌሎች ትላልቅ የአውሮፓ ክለቦች ይፈለግ ነበር ነገር ግን ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ከወዲሁ ከስምምመት ላይ ደርሷል።
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 531
☄ትላንት ለሊት በደቡብ አሜሪካ ምድብ ለኳታሩ የ 2022 የአለም ዋንጫ ለማለፍ በተደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ኡራጋይ ቺሊን 2 ለ 0 በረታችበት ፍልሚያ ላይ ወጣቱ ተስፈኛ ኮከብ ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ለሀገሩ ዩራጓይ ሁለተኛዉን ጎል በአስደናቂ መልኩ አስቆጥሯል። ግቧን በቪዲዮ ቻናላችን ያገኟታል። ⭐️
2 531
😍ቪኒስየስ ከትላንት በስትያ ቺሊ ላይ የመጀመሪያ የኢንተርናሽናል ጎሉን ለብራዚል ብሄራዊ ቡድን እንዳስቆጠረ በስታዲየሙ የሚገኙ ደጋፊዎች ስሙን እየጠሩ ዘምረዉለታል።
🗣 "vini Junior vini Junior"
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
2 531
😍ቪኒስየስ ከትላንት በስትያ ቺሊ ላይ የመጀመሪያ የኢንተርናሽናል ጎሉን ለብራዚል ብሄራዊ ቡድን እንዳስቆጠረ በስታዲየሙ የሚገኙ ደጋፊዎች ስሙን እየጠሩ ዘምረዉለታል።
🗣 "vini Junior vini Junior"
