ar
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

الذهاب إلى القناة على Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

إظهار المزيد
2 529
المشتركون
-224 ساعات
-127 أيام
-2930 أيام
أرشيف المشاركات

🎥🏟 የሴልታ ቪጎዉ ባላይዶስ ስታዲየም ዝግጅቱን ጨርሶ ጨዋታውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል !

☄⚽️ ሪያል ማደሪድ ሴልታ ቪጎ ላይ በታሪክ ያስቆጠረው ምርጥ ምርጥ ግብ !

🚌 ተጨዋቾቻችን ጨዋታዉ ወደሚደረግበት ስታዲየም ደርሰዋል !

⚪️ 📋 | RMA | ሪያል ማድሪድ ሴልታ ቪጎን እሚገጥምበት ቋሚ 11 አሰላለፍ። (4-3-3) 🧤 | ግብ ጠባቂ | ኮርቱዋ 🔜 | ተከላካዮች | አላባ ፥ ሚሊታኦ ፣ ቫዝኬዝ ፣ ሜንዲ 🔜 | አማካ
⚪️ 📋 | RMA | ሪያል ማድሪድ ሴልታ ቪጎን እሚገጥምበት ቋሚ 11 አሰላለፍ። (4-3-3) 🧤 | ግብ ጠባቂ | ኮርቱዋ 🔜 | ተከላካዮች | አላባ ፥ ሚሊታኦ ፣ ቫዝኬዝ ፣ ሜንዲ 🔜 | አማካኞች | ክሩስ ፣ ካስሜሮ ፣ ሞድሪች 🔜 | አጥቂዎች | አሴንሲዮ ፣ ቤንዜማ ፣ ቪኒ @ETHIO_REAL_MADRID13 @ETHIO_REAL_MADRID13

😲⚡️ ቪኒስየስ ቶቢያስ Full Skills. @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

ቪኒስየስ ቶቢያስ ወደ ሪያል ማድሪድ ለማቅናት ተስማማ ! ➺ ከሰአት በኃላ በማህበረመዊ ሚዲያዎች ሰፊ ሽፋን ያገኝዉ የቪኒስየስ ቶቢያስ ወደ ሪያል ማድሪድ የሚያደርገዉ ጉዞ ከስምምነት ላይ መደረሱን ብ
ቪኒስየስ ቶቢያስ ወደ ሪያል ማድሪድ ለማቅናት ተስማማ ! ➺ ከሰአት በኃላ በማህበረመዊ ሚዲያዎች ሰፊ ሽፋን ያገኝዉ የቪኒስየስ ቶቢያስ ወደ ሪያል ማድሪድ የሚያደርገዉ ጉዞ ከስምምነት ላይ መደረሱን ብዙዎች ሚዲያዎች ተቀባብለዉታል። ጉዳዩን በዝርዝር እንየዉ ፦ ሪያል ማድሪድ ቪኒስየስ ቶቢያስን ለመግዛት ከሻክታር ዶኔትስክ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሷል። ተጨዋቱ በቅድሚያ በሁለት አመት የዉሰት ዉል ቡድናችንን ይቀላቀላል እናም በዉሰቱ ዉል ላይ ተጨዋቹን £18 ሚሊየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ ያለዉ አንቀፅ ተካቶበታል። ቪኒስየስ ቶቢያስ ለሻክታር የመጀመሪያውን OFFICIAL ጨዋታ ማድረግ አልቻለም ነገር ግን በቡድኑ 6 የወዳጅነት ጨዋታዎችን አድርጓል። ቪኒሰሰየስ በአትሌቲኮ እና በሌሎች ትላልቅ የአውሮፓ ክለቦች ይፈለግ ነበር ነገር ግን ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ከወዲሁ ከስምምመት ላይ ደርሷል። @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

😲⚡️ ቪኒስየስ ቶቢያስ Full Skills.

HBD El Capiteno❤️🔥

😲☄ ካሪም ቤንዜማ 🆚 ኪልያን ባፔ @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

⚽️ የሞድሪች ፍፁም ቅጣት ምት ጎል !

⚡️☄ ፌዴ ቺሊ ላይ ከፔናሊቲ ቦክስ ዉጪ ጠልዞ ያስቆጠራት ማራኪ ጎል !

☄ትላንት ለሊት በደቡብ አሜሪካ ምድብ ለኳታሩ የ 2022 የአለም ዋንጫ ለማለፍ በተደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ኡራጋይ ቺሊን 2 ለ 0 በረታችበት ፍልሚያ ላይ ወጣቱ ተስፈኛ ኮከብ ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ለሀገሩ
☄ትላንት ለሊት በደቡብ አሜሪካ ምድብ ለኳታሩ የ 2022 የአለም ዋንጫ ለማለፍ በተደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ኡራጋይ ቺሊን 2 ለ 0 በረታችበት ፍልሚያ ላይ ወጣቱ ተስፈኛ ኮከብ ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ለሀገሩ ዩራጓይ ሁለተኛዉን ጎል በአስደናቂ መልኩ አስቆጥሯል። ግቧን በቪዲዮ ቻናላችን ያገኟታል። ⭐️

🎥🏋 ከዛሬዉ ልምምድ ተቀነጭቦ የተወሰደ ተንቀሳቃሽ ምስል !

🏋 ከዛሬዉ ልምምድ የተወሰዱ የምስል ማሳያዎች !
+4
🏋 ከዛሬዉ ልምምድ የተወሰዱ የምስል ማሳያዎች !

🎥 | ክለባችንን አሸናፊ ያደረገችው የ ኤድዋርዶ ቫለንቲን ግብ

😍ቪኒስየስ ከትላንት በስትያ ቺሊ ላይ የመጀመሪያ የኢንተርናሽናል ጎሉን ለብራዚል ብሄራዊ ቡድን እንዳስቆጠረ በስታዲየሙ የሚገኙ ደጋፊዎች ስሙን እየጠሩ ዘምረዉለታል። 🗣 "vini Junior vini Junior" @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

❤️‍🔥ቪዲዮዉ ይህን ይመስላል ! @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

😍ቪኒስየስ ከትላንት በስትያ ቺሊ ላይ የመጀመሪያ የኢንተርናሽናል ጎሉን ለብራዚል ብሄራዊ ቡድን እንዳስቆጠረ በስታዲየሙ የሚገኙ ደጋፊዎች ስሙን እየጠሩ ዘምረዉለታል። 🗣 "vini Junior vini Junior"