ኪያ Online እቁብ
前往频道在 Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
显示更多2 529
订阅者
无数据24 小时
-107 天
-2930 天
帖子存档
2 528
😲😍 የማርሴሎ ልጅ ሪያል ናድሪድ ሊቨርፑልን በላሊጋ ታለንት ሊግ ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ተሰጥኦውን በእጥፍ ያሳደገ ሲሆን በዚሁ ጨዋታ ላይ ግብ በማስቆጠር ሁልግዜ አባቱ ማርሴሎ እና ሮናልዶ ሲጠቀሙት የነበረዉን የደስታ አገላለፅ ዘይቤ ሜዳ ላይ ደግሞታል።
2 528
⚡️ ትላንት ምሽት በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ብራዚል ቺሊን አስተናግዳ 4-0 በረታችበት ጨዋታ ላይ ቪኒ ዡኒየር ለሀገሩ ብራዚል የመጀመሪያውን ኢንተርናሽናል ጎጉን አስቆጥሯል። 🇧🇷👏
2 528
😲🤣 በፓሪስ በሚገኝ አንድ ታዋቂ መጠጥ ቤት ዉስጥ የክለባቸዉን ጨዋታ በቀጥታ ሲታደሙ የነበሩ እና በኤምባፔ ጎል መጠጥ ቤቱን በአንድ እግሩ ሲያቆሙት የነበሩት ፓሪሳዊያን ቤንዜማ ደስታቸዉ ላይ ቀዝቃዛ ዉሀ ሲቸልስበት ፊታቸዉ ላይ የታየዉ ድንጋጤ እና ያልጠበቁት ዱብዳ ክስተት ሆኖ ሲያዩት ማመን አቅቷቸዉ ........
ምንጭ RMC SPORT 📰
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 528
🤍🏆 አንተ ወይም አንቺ የታላቁ እና የአዉሮፓዉ ከበርቴ ክለብ ሪያል ማድሪድ ደጋፊ ከሆንክ/ሽ ሁልግዜም ልታዉቀዉ/ቂዉ የሚገባ እና በደስታህም/ሽም ሆነ በሀዘንህ/ሽ ግዜ ልትዘምረዉ ወይም ልትዘምሪዉ የሚገባ ብቸኛዉ መዝሙር ! HALA MADRID Y NADA MAS ⚪️
@ETHIO_REAL_MADRID13
@ETHIO_REAL_MADRID13
2 528
😍 ቪኒ ዡኒየር ከጨዋታዉ በኃላ ወደ ሌሌላኛዉ ሌጀንዳችን ሲዶርፍ እንዲህ ባለ መንገድ ነበር ያቀናዉ።
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
