ኪያ Online እቁብ
前往频道在 Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
显示更多2 529
订阅者
-224 小时
-127 天
-2930 天
帖子存档
2 529
🛫🏴 ለነገዉ ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ለንደን ጉዞ ጀምረናል ! መልካም እድል ለነጮቹ ተመኝተናል። #UCL #Halamadrid ⚪️
🔵ቼልሲ 🆚 ሪያል ማድሪድ⚪️
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 529
😆😍በዚህ Weekend ከሴልታ ቪጎ ጋር ባደረግገዉ ጨዋታ ላይ ሉካ ሞድሪች አንቸሎቲ መስሎ በኮቺግ ኤሪያዉ ላይ ለተጨዋቾቹ ምክር ሲለግስ በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል !
ሉኪታ የሚሊታኦን ብቃት መዉረድ ተመልክቶ በቪዲዮዉ ላይ ሲጮህበት ተመልክተናል ፣ ከዛም አልፎ ናቾ የማሟሟቅ ሰአትህ ደርሷል በማለት ከመቀመጫ ወንበሩ አስነስቶታል።
@ETHIO_REAL_MADRID13
@ETHIO_REAL_MADRID13
2 529
🎥 ⚽️ ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍፃሜ ያስቆጠራቸዉ ታሪክ የማይረሳቸዉ ፣ ግዜ የማይፍቃቸዉ ምርጥ ምርጥ ጎሎች !
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
2 529
🧤☄ ቲቡዋ ኮርቱዋ በዛሬዉ የመጨረሻ የቫልዴባስ ልምምድ ላይ ያስቆጠራት ግሩም ጎል።
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
2 529
🏋🏃 ቡድናችን ወደ ለንደን ከመጓዙ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ከሰአት አድርጓል። ኢስኮ ወደ ልምምድ ሲመለስ ሀዛርድ እና ዮቪች በእሮቡ ጨዋታ አይሰለፉም። #UCL
🔵ቼልሲ 🆚 ሪያል ማድሪድ⚪️
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 529
ቲቡዋ ኮርቱዋ ፦
"ጤና ይስጥልኝ ማድሪዲስታ ! ዛሬ በማሸነፋችን በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ አሁንም ሊጉን ለማሸነፍ መንገድ ላይ ነን ፣ ከቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት አስፈላጊ ድል ነበር።" ሀላ ማድሪድ #Vamos ⚪️👏
2 529
ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ፦
"በጣም ደስተኞች ነን። ጨዋታዉ ከባድ እንደሚሆን አውቀን ነበር። ሴልታ ጠንካራ ተቀናቃኝ ነዉ ፣ በዚህ ሜዳ ማሸነፍ ከባድ ነው። ነገር ግን እኛ አደረግነው። አሁን በጨዋታዉ ለመደሰት እና ለቼልሲ የምንዘጋጅበት ጊዜ ነው።"
