ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 033 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 317,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 029 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 033 名订阅者。
根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -201,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 009 次浏览,首日通常累积 606 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 033
订阅者
-824 小时
-287 天
-20130 天
帖子存档
11 033
ወንዘ ወደ ኃላ ተመልሶ እንደ ማይፈስ
ሁሉ ያለፈው ነገርህን እያሰብክ
እስረኛ አትሁን
ይልቁንም ከፊት ለፊትህ
ባለው ነገር ላይ አተኩር
ነገ የተሻለ ነገር አለና 🫶
صباح الخير
11 033
ሁን ሲለው....
ከድንጋይ ውስጥ ውሀን
ከእንባ ውስጥ ፈገግታን
ይፈጥራል!
ሁን ሲለው እሱ ሲሻ
ሐዘንም ደስታ ድካምም
ብርታት ይሆናል❤🩹...
11 033
🌙 የአሽረል አዋኪር የሰደቃ ጥሪ 🌙
2ኛ ዙር የሰደቃ ዘመቻ!!!
የአል-ኢዝሃር በጎ አድራጎት ማህበር 50 ሰዉ 27ተኛዉ ለሊት ለማስፈጠር ነይትዋል
አንድ ሚስኪን ለማስፈጠር 300 ብርንግድ ባንክ አካዉንት 1000743872178 📌አካውንቱን Copy ለማድረግ አንድ ጊዜ ብቻ ነካ አድርጉት። acc Name AL EZHAR Association ሰደቃ ኃጢአትን ያጠፋል፤ ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋ ሁሉ ረሱል (ﷺ) አብረን በመተባበር ብዙ የቲሞችን እናግዛ። አላህ የሰጣችሁትን ይቀበል 🤲 screen shout @ke34m
11 033
የሆነ ደስ የሚለኝ አባባል 🤌🏻"ወፎች ከጭንቅላታችሁ በላይ እዳይበሩ መከላከል አትችሉም ይሆናል ነገር ግን በጭንቅላታችሁ ላይ ጎጆዋቸውን እዳይቀልሱ ማድረግ ትችላላችሁ " በዚህ አባባል ውስጥ ምን እደገባኝ ታውቃላችሁ መቀየር ምችሉትም ማችሉትም ነገር አለ........ አንዳንዴ ችግሮች እኛ ላይ እዳይፈጠር ማድረግ አንችልም የሕይወት አንዱ አካል ነው ነገር ግን ለዛ ችግር መፍትሄ ማግኘት እንችላለን..... ችግሩ ለምን ተፈጠረብኝ ሳይሆን በምን ከዚህ ችግር ልውጣ በሉ መቀየር ምችሉት እሱን ነውና........
11 033
አንዳንድ ሰዎች አሉ! ስላዩህ ብቻ ያወቁህ.. ስላዳመጡህ ብቻ የተረዱህ የሚመስላቸው። ደክሞህ እንኳን ማውራት ስታቆም ኩራት ነው ብለው የሚተቹህ። ውስጥህ ያለው ጩኸት ካንተ አልፎ ለሌላው የሚሰማ እስከሚመስልህ ድረስ በጩከት ተሞልተህ «እሱማ ምን አለበት» የሚሉ
ጭንቅላታቸውን ፀጉር ለማብቀል ብቻ 😂የሚጠቀሙበት የልብ ህመም🥺 የሆኑ ሚስኪን ሰዎች በብዙዎቻችን ህይወት ውስጥ አሉ.....
11 033
ﷺْﷺْ ﷺﷺْ
ﷺ ْﷺْﷺ🦋ﷺْﷺ ْﷺْ
*ﷺْ صلوا على رسول الله ﷺْ*
*ﷺ اللهم صََل وسلم وََبََارَِك ﷺ*
*ﷺ على محمد وُعٌلُى أّلَه ِﷺْ*
*ﷺ وصحبه أجِمَعيِن ﷺْ*
ﷺ ﷺْﷺﷺ ْﷺ
ﷺْ💗ْﷺْ
ﷺ
11 033
"الله لا ينسى نداءك ولا يغفل عن حزنك، سيأتي اليوم الذي تسجد فيه شكراً على استجابة ظننتها مستحيلة، سيغير الله حالك ويجبر خاطرك بفيض من كرمه، أبشر فإن الله على كل شيء قدير."🫶
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
