fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 042 مشترک است و جایگاه 8 289 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 023 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 042 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -200 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.31% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.23% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 029 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 578 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 22 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 042
مشترکین
-624 ساعت
-367 روز
-20030 روز
آرشیو پست ها
🩷🩷

ሳንሸምትብህ የጀነትን እጣ ሳትመጣ እየሄድክ ሳትገባ አትውጣ💔🥺

ወንዘ ወደ ኃላ ተመልሶ እንደ ማይፈስ   ሁሉ  ያለፈው ነገርህን እያሰብክ   እስረኛ አትሁን ይልቁንም ከፊት ለፊትህ   ባለው ነገር ላይ አተኩር ነገ የተሻለ ነገር አለና 🫶 صباح الخير

እኔ ብቻ ነኝ በሙሉ ስሜ ሲጠሩኝ የተናደዱብኝ የሚመስለኝ  🥲

𝓱𝓮𝓪𝓻𝓽 𝓼𝓸 𝓫𝓲𝓰 𝓲 𝔀𝓪𝓷𝓽 𝓽𝓱𝓮𝓶 𝓪𝓵𝓵

le chocolate blo endi Surprise miyaregachu ystachu🫠
le chocolate blo endi Surprise miyaregachu ystachu🫠

Repost from N/a
🧕👳‍♀ከኛ ጋር ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ Like👍 ብቻ ጫን ያድርግ አጫጭር መልዕክቶች ይደርሶታል 👍 998

ሱራውን ገምቱ 😁
ሱራውን ገምቱ 😁

ድሬዳዋ አከባቢ ያላቹ እስቲ አንዴ አኦእን በሉኝ ተፈልጋቹ ነው🥲

ለ አመት ከ6ወር ያስቀመጥኩት screenshot ከነ ማስቀምጥበት group ጠፋብኝ 😭🚶‍♀

ሁን ሲለው.... ከድንጋይ ውስጥ ውሀን ከእንባ ውስጥ ፈገግታን ይፈጥራል!               ሁን ሲለው እሱ ሲሻ                ሐዘንም ደስታ ድካምም                ብርታት ይሆናል❤‍🩹...

🌙 የአሽረል አዋኪር የሰደቃ ጥሪ 🌙 2ኛ ዙር የሰደቃ ዘመቻ!!!
የአል-ኢዝሃር በጎ አድራጎት ማህበር 50 ሰዉ 27ተኛዉ ለሊት ለማስፈጠር ነይትዋል
አንድ ሚስኪን ለማስፈጠር 300 ብር
ንግድ ባንክ አካዉንት   1000743872178 📌አካውንቱን Copy ለማድረግ አንድ ጊዜ ብቻ ነካ አድርጉት። acc Name AL EZHAR Association ሰደቃ ኃጢአትን ያጠፋል፤ ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋ ሁሉ ረሱል (ﷺ) አብረን በመተባበር ብዙ የቲሞችን እናግዛ። አላህ የሰጣችሁትን ይቀበል 🤲 screen shout @ke34m

የሆነ ደስ የሚለኝ አባባል 🤌🏻
"ወፎች ከጭንቅላታችሁ በላይ እዳይበሩ መከላከል አትችሉም ይሆናል ነገር ግን በጭንቅላታችሁ ላይ  ጎጆዋቸውን እዳይቀልሱ ማድረግ ትችላላችሁ "   በዚህ አባባል ውስጥ ምን እደገባኝ ታውቃላችሁ መቀየር ምችሉትም ማችሉትም ነገር አለ........         አንዳንዴ ችግሮች እኛ ላይ እዳይፈጠር ማድረግ አንችልም  የሕይወት አንዱ አካል ነው ነገር ግን ለዛ ችግር መፍትሄ ማግኘት እንችላለን.....       ችግሩ ለምን ተፈጠረብኝ ሳይሆን በምን ከዚህ ችግር ልውጣ በሉ መቀየር ምችሉት እሱን ነውና........         

ነፍስ አወቅንና ከ ኢድ ይልቅ ለይለቱልቀድርን በጉጉት መጠባበቅ ጀመርን🥹😢

ምን ይባላል አሁን ይሄ 😭😁
ምን ይባላል አሁን ይሄ 😭😁

አንዳንድ ሰዎች አሉ!  ስላዩህ ብቻ ያወቁህ.. ስላዳመጡህ ብቻ የተረዱህ የሚመስላቸው። ደክሞህ እንኳን ማውራት ስታቆም ኩራት ነው ብለው የሚተቹህ። ውስጥህ ያለው ጩኸት ካንተ አልፎ ለሌላው የሚሰማ እስከሚመስልህ ድረስ በጩከት ተሞልተህ «እሱማ ምን አለበት» የሚሉ     ጭንቅላታቸውን ፀጉር ለማብቀል ብቻ 😂የሚጠቀሙበት የልብ ህመም🥺 የሆኑ ሚስኪን ሰዎች በብዙዎቻችን ህይወት ውስጥ አሉ.....

         ﷺْﷺْ       ﷺﷺْ     ﷺ ْﷺْﷺ🦋ﷺْﷺ ْﷺْ *ﷺْ  صلوا على رسول الله ﷺْ* *ﷺ  اللهم صََل وسلم وََبََارَِك ﷺ*   *ﷺ على محمد وُعٌلُى أّلَه ِﷺْ*      *ﷺ وصحبه أجِمَعيِن ﷺْ*          ﷺ ﷺْﷺﷺ ْﷺ                ﷺْ💗ْﷺْ                     ﷺ

اللهم صلي وسلم وزد وبارك وأنعم علي سيدنا وحبيبنا وشفعنا وقرت اعيننا محمد🥰

. ትዳር ለያዘም ገና ለሚይዝም አጠር ያለች ምክር ትጠቅማችኋለች ብዬ ነው🥲 ↴↴ የእናት ምክር ለተሳካ ትዳር❤️‍🩹
. ትዳር ለያዘም ገና ለሚይዝም አጠር ያለች ምክር ትጠቅማችኋለች ብዬ ነው🥲 ↴↴ የእናት ምክር ለተሳካ ትዳር❤️‍🩹

‏"الله لا ينسى نداءك ولا يغفل عن حزنك، سيأتي اليوم الذي تسجد فيه شكراً على استجابة ظننتها مستحيلة، سيغير الله حالك ويجبر خاطرك بفيض من كرمه، أبشر فإن الله على كل شيء قدير."🫶