ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 069 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 296,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 026 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 069 名订阅者。
根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 952 次浏览,首日通常累积 661 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 069
订阅者
-424 小时
-537 天
-19830 天
帖子存档
11 065
Repost from N/a
💡እንኳን ወደዚህ ቻንናል በደህና መጣችሁ💡
💡 ብኖረኝ ብላችሁ ሰትፈልጉት
የነበረው እስላማዊ ቻናሎች ይሀው👇💡
🌟 አሁኑኑ ከታች የለዉን ብቻ ታጫኑኑኑ 👇👇
🟠🔠🔠🔠 📌✅ና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 😀
👇👇👇👇
©️ 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 065
ጠላትህን የምትበቀልበት ምርጡ መንገድ፣ እንደ እርሱ ባለመሆን ነው' !
∞
"የሆኑ ሰዎች አሉ፤ አስቀይማችኋቸው፣ በድላችኋቸውና አዋርዳችኋቸው—ለማስቀየም፣ ለመዝለፍና ለማዋረድ ምክንያት እያላቸው፣ ለመጉዳትም አቅም እያላቸው—ብዙ ነገር እያዩና እየሰሙ 'ባልሰማ ባላየ' ችል የሚሏችሁ። ዞር ብለው እንኳ የማያዩዋችሁ።
¤
ለጊዜው ያሸነፋችኋቸው ይመስላችኋል፤ ጭንቅላት ካላችሁ ግን ጊዜ ወስዳችሁ ስታስቡ_ለምን ዝም አሉኝ? ለምን ምላሽ አልሰጡም? ይሄን ያህል ንቀውኝ ነው?' ብላችሁ ትቆጫላችሁ። በራሳችሁ ታፍራላችሁ፤ ትናደዳላችሁ። ከእናንተ ጥፋት በላይ የነሱ ዝምታ ይገዝፋል።
ሰዎች እንደ 'ችላ መባል' የሚጠሉት ነገር የለም። ሁሉም ሰው አይደለም በርግጥ፤ ተንቆ እንደተተወ የማይገባው፣ እንደ ውሻ በወጪ በወራጁ የሚጮህ ብዙ ከንቱ አለ። ነገር ግን አንድ ሰው ችላ ሲላችሁ፣ ንቋችሁ ለፀብና ለሙግት የማይመርጣችሁ 'ሰው' እንኳ ሆናችሁ ባለመገኘታችሁ የሚሰማችሁ ስሜት ከባድ ነው።
~
በሌላ መንገድ፤ ይህ ሰው በብዙ ምክንያትና መንገድ ምላሽ መስጠት እየቻለ ዝምታን መርጦ፣ በጊዜ ሂደት በድርጊታችሁ እንድትፀፀቱና በራሳችሁ እንድታፍሩ ሲያደርጋችሁ ያለው ስሜት..."
∞
ስቶይሲዝም Stoicism — "የውስጥ ሉዓላዊነት"
የዚህ ፍልስፍና ቁልፍ መሪ ቃል "ሰዎች የሚጎዱን በድርጊታቸው ሳይሆን፣ እኛ ለድርጊታቸው በምንሰጠው ትርጉም ነው" የሚል ነው።
አንድ ሰው ሲሰድብህ ወይም ሲያዋርድህ ፣ ምላሽ ባለመስጠት ያ ግለሰብ በአንተ ስሜት ላይ ስልጣን እንዳይኖረው ታደርጋለህ።
ማርከስ ኦሬሊየስ የተባለው የሮም ንጉሥና ፈላስፋ እንዲህ ብሏል_"ጠላትህን የምትበቀልበት ምርጡ መንገድ፣ እንደ እርሱ አለመሆን ነው።"
ብዙ ጊዜ ትልቅ "ድል" የሚመስለን ተሳድቦ መርታት፣ አዋርዶ ማሸነፍ ወይም ተበቅሎ እኩል መሆን ነው። ነገር ግን ከነዚህ ሁሉ በላይ "ንቁ ዝምታ" Active Silence ወይም "ችል ማለት" ትልቁ የድል እና የቅጣት መሣሪያ ነው።
∞
"በርግጥ፤ እንዲህ አይነት ሰብዕናን መላበስም ሆነ ድርጊቱን በትክክል ተረድቶ ራስን መታዘብ ከፍተኛ የሆነ "Emotional Intelligence" እና ስማርትነትን ይጠይቃል።
በፖለቲካውም ሆነ በማህበራዊ ህይወት፣ Maturty ያለው ሰው "ስማርትነቱን" የሚያሳየው በሚናገረው ብቻ ሳይሆን በማይናገረውም ጭምር ነው!
11 065
የትኛው ነው ትክክል?
ሼክስፒር 👍፦
"አንድ ሰው ቸል ካለህ (ካራቀህ)፣ ለእሱ ከማንም በላይ ትልቅ ቦታ እንዳለህ እወቅ።"
ፕላቶ🔥፦
"አንድ ሰው ቸል ካለህ፣ ከሕይወቱ እንድትወጣለት እየጠየቀህ ነው።"
11 065
🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎♀
✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨
📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀
🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ
ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
11 065
ይህንን እወቅ...
አቅም ከማጣትና ግራ ከመጋባት ሸሽተህ ወደ ዱዓ ሰፊ ደጅ መጠለልህ፣ እሱ ራሱ የሁሉም መፍትሄዎች ቁንጮና ቀጥተኛው መንገድ ነው።» 🤍✨
@Halal_post❤️🩹
11 065
🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል
በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
🌙ሀዲስ እና ቁርኣን✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚ኢስላማዊ ብይን✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
👤ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
👤እስላማዊ ህይወት✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📖እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN🅰️©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🤩ሴቶች በእስልምና✅JOIN🅰️📱 ©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎙ማራክ ንግግሮች✅JOIN 🅰️📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅
⭐️⭐️⭐️⭐️
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
11 065
Repost from N/a
📣 ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው ‼️
https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk
https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk
መልስሽ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቂያለሽ 👀
11 065
Repost from N/a
🌙 ወንድሜ📖 ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? 😀አንቺስ እህቴ🧕? ❔
🌙እንግዲያውስ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀውን
ቻናላችንን "𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒" በማለት ይቀላቀሉ! 💡💡💡💡
🅰️🔠🔠📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵
🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 065
🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁
🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለትን ውይይት ያድርግ
™️📱የቲክቶክ ሊንኩ📱™️
📱https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-96JohXKhLTm ይሄው 🥰
✈️https://t.me/emran_apologetics
📱CLICK 🔖SUBSCRIBERS🔖
📱📱📱1⃣🅰 📱📱📱
🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 065
ጀለስ Be like.....😅
አገባታለሁ፤ ከዚያም ሌሊት በ 8:12 ከእንቅልፏ ቀስቅሼ እግሬን እንድታሻሽኝ አደርጋታለሁ።
#ሚስቴ_ናት_መብቴ_ነው😶🌫
ያለ ይቅርታ ሌሊት ላይ እቀሰቅሳታለሁ
በፊቷም ላይ የጦርነት እሳት እጭራለሁ
እርሷም፦ "ኡፍፍ! ይህ ሁሉ ስቃይ ለምን?" ብላ ብትጮህ
"የፍቅር ቃል ኪዳን... ይህ ነው መጎናጸፊያው!" እላታለሁ።
No words just....😭
11 065
.
እንዴት እንዲህ ጠንካራ መሆን ቻልክ?» ብዬ ጠየቅኩት፤
እርሱም፦ «እኔ #የተሰበረች ነፍሴን ይዤ ወደ አላህ እሄዳለሁ፤ በሄድኩ ቁጥርም ተጠግኜ (ልቤ ተጠግኖ) እመለሳለሁ» አለኝ። 🤍
ያረቢ የተሰበረችዋን ነፍሳችንን ይዘን ወደ አንተ መምጣትን አግራልን፤ የዛኔ ልባችን ሰላም ታገኛለችና🤲
ሰባሀል-ኸይር!
@Halal_post❤️🩹
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
