ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 069 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 296 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 026 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 069 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -198، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 8.60‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.97‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 952 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 661 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 19.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 069
المشتركون
-424 ساعات
-537 أيام
-19830 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a

ጠላትህን  የምትበቀልበት ምርጡ መንገድ፣ እንደ እርሱ ባለመሆን ነው' ! ∞ "የሆኑ ሰዎች አሉ፤ አስቀይማችኋቸው፣ በድላችኋቸውና አዋርዳችኋቸው—ለማስቀየም፣ ለመዝለፍና ለማዋረድ ምክንያት እያላቸው፣ ለመጉዳትም አቅም እያላቸው—ብዙ ነገር እያዩና እየሰሙ 'ባልሰማ ባላየ' ችል የሚሏችሁ። ዞር ብለው እንኳ የማያዩዋችሁ። ¤ ለጊዜው ያሸነፋችኋቸው ይመስላችኋል፤ ጭንቅላት ካላችሁ ግን ጊዜ ወስዳችሁ ስታስቡ_ለምን ዝም አሉኝ? ለምን ምላሽ አልሰጡም? ይሄን ያህል ንቀውኝ ነው?' ብላችሁ ትቆጫላችሁ። በራሳችሁ ታፍራላችሁ፤ ትናደዳላችሁ። ከእናንተ ጥፋት በላይ የነሱ ዝምታ ይገዝፋል። ሰዎች እንደ 'ችላ መባል' የሚጠሉት ነገር የለም። ሁሉም ሰው አይደለም በርግጥ፤ ተንቆ እንደተተወ የማይገባው፣ እንደ ውሻ በወጪ በወራጁ የሚጮህ ብዙ ከንቱ አለ። ነገር ግን አንድ ሰው ችላ ሲላችሁ፣ ንቋችሁ ለፀብና ለሙግት የማይመርጣችሁ 'ሰው' እንኳ ሆናችሁ ባለመገኘታችሁ የሚሰማችሁ ስሜት ከባድ ነው። ~ በሌላ መንገድ፤ ይህ ሰው በብዙ ምክንያትና መንገድ ምላሽ መስጠት እየቻለ ዝምታን መርጦ፣ በጊዜ ሂደት በድርጊታችሁ እንድትፀፀቱና በራሳችሁ እንድታፍሩ ሲያደርጋችሁ ያለው ስሜት..." ∞ ስቶይሲዝም Stoicism — "የውስጥ ሉዓላዊነት" የዚህ ፍልስፍና ቁልፍ መሪ ቃል "ሰዎች የሚጎዱን በድርጊታቸው ሳይሆን፣ እኛ ለድርጊታቸው በምንሰጠው ትርጉም ነው" የሚል ነው። አንድ ሰው ሲሰድብህ ወይም ሲያዋርድህ ፣ ምላሽ ባለመስጠት ያ ግለሰብ በአንተ ስሜት ላይ ስልጣን እንዳይኖረው ታደርጋለህ። ማርከስ ኦሬሊየስ የተባለው የሮም ንጉሥና ፈላስፋ እንዲህ ብሏል_"ጠላትህን የምትበቀልበት ምርጡ መንገድ፣ እንደ እርሱ አለመሆን ነው።" ብዙ ጊዜ ትልቅ "ድል" የሚመስለን ተሳድቦ መርታት፣ አዋርዶ ማሸነፍ ወይም ተበቅሎ እኩል መሆን ነው። ነገር ግን ከነዚህ ሁሉ በላይ "ንቁ ዝምታ" Active Silence ወይም "ችል ማለት" ትልቁ የድል እና የቅጣት መሣሪያ ነው። ∞ "በርግጥ፤ እንዲህ አይነት ሰብዕናን መላበስም ሆነ ድርጊቱን በትክክል ተረድቶ ራስን መታዘብ ከፍተኛ የሆነ "Emotional Intelligence" እና ስማርትነትን ይጠይቃል። በፖለቲካውም ሆነ በማህበራዊ ህይወት፣ Maturty ያለው ሰው "ስማርትነቱን" የሚያሳየው በሚናገረው ብቻ ሳይሆን በማይናገረውም ጭምር ነው!

የትኛው ነው ትክክል?ሼክስፒር 👍፦ "አንድ ሰው ቸል ካለህ (ካራቀህ)፣ ለእሱ ከማንም በላይ ትልቅ ቦታ እንዳለህ እወቅ።" ​ፕላቶ🔥፦ "አንድ ሰው ቸል ካለህ፣ ከሕይወቱ እንድትወጣለት እየጠየቀህ ነው።"

🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

እስቲ ዱዓ አድርጉልኝ ከሰዓታት በኃላ ሀጃ አለብኝ 😭

ይህንን እወቅ... አቅም ከማጣትና ግራ ከመጋባት ሸሽተህ ወደ ዱዓ ሰፊ ደጅ መጠለልህ፣ እሱ ራሱ የሁሉም መፍትሄዎች ቁንጮና ቀጥተኛው መንገድ ነው።» 🤍✨
@Halal_post❤️‍🩹

🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ     ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል     በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 🌙ሀዲስ እና ቁርኣንJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚ኢስላማዊ ብይንJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤ጥያቄዎችእናመልሶችJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤እስላማዊ ህይወትJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እስላማዊአስተምህሮትJOIN🅰️©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩ሴቶች በእስልምናJOIN🅰️📱 ©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🎙ማራክ ንግግሮችJOIN 🅰️📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅         ⭐️⭐️⭐️⭐️ ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

Repost from N/a

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው ‼️ https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk መልስሽ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቂያለሽ 👀

ከአመቱ ውስጥ የላቁትን 10ቱ ቀናትን የያዘው ወርሀ ዙልሂጃ ነገ ሰኞ 1 ብሎ የሚጀምር ይሆናል

Repost from N/a

አሁን ላይ የ ስልካችን ምርጥ 11 አሰላለፍ😭 ጌታዬ ሆይ አስተካክለን😭
አሁን ላይ የ ስልካችን ምርጥ 11 አሰላለፍ😭 ጌታዬ ሆይ አስተካክለን😭

የዘንድሮ ልጅ ትላላችሁ እንጂ እንደ ዘንድሮ ቢንቢ የጠገበ የለም አሁን አንዷ ቢንቢ በጆሮዬ መጥታ ምን አለች "ስምምነ"😭😭
የዘንድሮ ልጅ ትላላችሁ እንጂ እንደ ዘንድሮ ቢንቢ የጠገበ የለም አሁን አንዷ ቢንቢ በጆሮዬ መጥታ ምን አለች "ስምምነ"😭😭

እስከ መቼ!!
እስከ መቼ!!

አንዳንድ መጨረሻዎች እንደ ቡና መራራ ናቸው፤ ነገር ግን ንቁ ሰው ያደርጉናል።»🙂
አንዳንድ መጨረሻዎች እንደ ቡና መራራ ናቸው፤ ነገር ግን ንቁ ሰው ያደርጉናል።»🙂

🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁 🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለት
🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁 🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለትን ውይይት ያድርግ ™️📱የቲክቶክ ሊንኩ📱™️ 📱https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-96JohXKhLTm ይሄው 🥰 ✈️https://t.me/emran_apologetics 📱CLICK 🔖SUBSCRIBERS🔖 📱📱📱1⃣🅰 📱📱📱 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

ጀለስ Be like.....😅 አገባታለሁ፤ ከዚያም ሌሊት በ 8:12 ከእንቅልፏ ቀስቅሼ እግሬን እንድታሻሽኝ አደርጋታለሁ። ​#ሚስቴ_ናት_መብቴ_ነው😶‍🌫 ​ያለ ይቅርታ ሌሊት ላይ እቀሰቅሳታለሁ በፊ
ጀለስ Be like.....😅 አገባታለሁ፤ ከዚያም ሌሊት በ 8:12 ከእንቅልፏ ቀስቅሼ እግሬን እንድታሻሽኝ አደርጋታለሁ። ​#ሚስቴ_ናት_መብቴ_ነው😶‍🌫 ​ያለ ይቅርታ ሌሊት ላይ እቀሰቅሳታለሁ በፊቷም ላይ የጦርነት እሳት እጭራለሁ ​እርሷም፦ "ኡፍፍ! ይህ ሁሉ ስቃይ ለምን?" ብላ ብትጮህ "የፍቅር ቃል ኪዳን... ይህ ነው መጎናጸፊያው!" እላታለሁ። No words just....😭

. እንዴት እንዲህ ጠንካራ መሆን ቻልክ?» ብዬ ጠየቅኩት፤ እርሱም፦ «እኔ #የተሰበረች ነፍሴን ይዤ ወደ አላህ እሄዳለሁ፤ በሄድኩ ቁጥርም ተጠግኜ (ልቤ ተጠግኖ) እመለሳለሁ» አለኝ። 🤍 ያረቢ የተሰበረችዋን ነፍሳችንን ይዘን ወደ አንተ መምጣትን አግራልን፤ የዛኔ ልባችን ሰላም ታገኛለችና🤲 ሰባሀል-ኸይር!
@Halal_post❤️‍🩹