ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 994 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 340,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 994 名订阅者。
根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -211,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.85%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.13% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 083 次浏览,首日通常累积 674 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 26。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 994
订阅者
-724 小时
-667 天
-21130 天
帖子存档
10 980
#Unmute የሚለዉን #አንሙት ብለህ ያነበብከዉ ልጅ ትዉልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም 😢
እስኪ ቻናላችን ከታች unmute ሚል ካለች አንዴ ንኳት
10 980
ጀሀነም የሚገባ ወደ ጀሀነም ጀነት የሚገባ ወደ ጀነት ከገባ ቡሀላአሏሁ ሱብሀነሁወተዐላ እንዲህ ሲል ይጠራል! አንተ ሙሀመድ ሆይ ተደሰትክ🥹? ይላቸዋል .ረሱላችንም(ሰዐወ) እንዲ ይላሉ ! ጌታዬ ወላሂ አልተደሰትኩም ከኡመቶቼ እሳት ዉስጥ የቀሩ አሉ። ይላሉ መሀሪዉ ጌታችንም ለመላኢኮች ቅንጣት ታክለ ኢማን በቀልቡ ያለዉን ሁሉ ከእሳት አውጡ ። በማለት ያዛቸዋል ከዛም የተወሰነ የሙስሊሙ ክፍል ወደ ጀነት ይገባል አሏህም በድጋሚ አንተ ሙሀመድ አሁንስ ተደሰትክ? ይላቸዋል ነብያችንም ጌታዬ በአንተ እምላለሁ አሁንም ከኡመቶቼ የቀሩ አሉ ብለዉ ያለቅሳሉ አሏህም ለመላኢኮቹ አይኑ ቅንጣትም ቢሆን እኔን ፈርታ ያነባችን ሁሉ አዉቱ ይላቸዋላ አሁንም ያ ሙሀመድ አሁንስ ተደሰትክ? ይላቸዋል ወላሂ ጌታዬ አሁንም የቀሩ አሉ። ይላሉ አላህም በድጋሜ ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱ ረሱለሏህ ያሉትን በጠቅላላ ከጀሀነም አዉጡ ይላል ጀሀነም በሩ ተከፍቶ ሁሉም ወደ መስካሪዎች ጎራ ይዘልቃሉ ያኔ ለመጨረሻ ግዜ ጀሀነም ትዘጋለች የዛኔ ነዉ (
ሱረቱ አል ሒጅር_2) እነዛ የካዱት በቂያማ ቀን(በትንሳኤ) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሮ ብዛት ይመኛሉ።አላህ የሳቸዉን ሸፈዐ የምናገኝ ያድርገን🤲
10 980
10 980
Repost from ሁዘይፋ የልማትና መረዳጃ ተቋም
የቤዝመንት የመጀመሪያው ሙሊት ጀምረናል‼️
=======================
ገንዘብ ያለው በገንዘቡ፣ ማቴሪያል (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ብረት፣ ጠጠር) መግዛት የሚችል በማቴሪያል፣ ይህ ያልተመቻችሁ ደግሞ ይህንን መልዕክት SHARE በማድረግ የዚህ ታላቅ "ሶደቀተል ጃሪያ" ተካፋይ እንሁን። እንዳውም በብር መልክ ከምትሰጡት የበለጠ፤ ቢቻል ቢቻል በጥሬ እቃ የአቅማችሁን ያክል ሲሚንቶ ወይም አሸዋ ወይም
ብረት… ገዝታችሁ በአካል ብታስረክቡ የተሻለና የመጀመሪያ ምርጫቹ ይሁን።
👉ዋና ቢሮዋችን(መስጂዱ የሚገኘው) ፡ቀራኒዮ የሺደበሌ ወረዳ 08 ከፍ ብሎ ሑዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ
🍬🍬ምርጥ ሰደቃ ማለት ካለን ከትንሹ ላይ የምንሰጠው ነው🍬🍬
10 980
Repost from N/a
