fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 994 مشترک است و جایگاه 8 340 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 037 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 994 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 12 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -211 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.85% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.13% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 083 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 674 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 26 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 13 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

10 994
مشترکین
-724 ساعت
-667 روز
-21130 روز
آرشیو پست ها
😂
😂

#Unmute የሚለዉን #አንሙት ብለህ ያነበብከዉ ልጅ ትዉልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም 😢 እስኪ ቻናላችን ከታች unmute ሚል ካለች አንዴ ንኳት

Some one said አልወደቅንም እንጂ የፈራነዉ ሁሉ ደርሶብናል ! @salihibnzeynofficial

018.mp319.41 MB

መልካም ጁምኣ
መልካም ጁምኣ

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

በዚች ዱንያ አባት ገርጥቶ ወዙ ረግፎ ደክሞት እንደማየት ምን የሚያም ነገር አለ 😢

ሁሉም ሰው ካንተ ስህተትን ሲጠብቅ  አላህ ግን ፀፀትህን መመለስህን ይጠብቃል🥹

😂 ©Eshak_abdulkafi
😂 ©Eshak_abdulkafi

ጀሀነም የሚገባ ወደ ጀሀነም ጀነት የሚገባ ወደ ጀነት ከገባ ቡሀላ
አሏሁ ሱብሀነሁወተዐላ እንዲህ ሲል ይጠራል! አንተ ሙሀመድ ሆይ ተደሰትክ🥹? ይላቸዋል .ረሱላችንም(ሰዐወ) እንዲ ይላሉ ! ጌታዬ ወላሂ አልተደሰትኩም ከኡመቶቼ እሳት ዉስጥ የቀሩ አሉ። ይላሉ መሀሪዉ ጌታችንም ለመላኢኮች ቅንጣት ታክለ ኢማን በቀልቡ ያለዉን ሁሉ ከእሳት አውጡ ። በማለት ያዛቸዋል ከዛም የተወሰነ የሙስሊሙ ክፍል ወደ ጀነት ይገባል አሏህም በድጋሚ አንተ ሙሀመድ አሁንስ ተደሰትክ? ይላቸዋል ነብያችንም ጌታዬ በአንተ እምላለሁ አሁንም ከኡመቶቼ  የቀሩ አሉ ብለዉ ያለቅሳሉ አሏህም ለመላኢኮቹ አይኑ ቅንጣትም ቢሆን እኔን ፈርታ ያነባችን ሁሉ አዉቱ ይላቸዋላ አሁንም ያ ሙሀመድ አሁንስ ተደሰትክ? ይላቸዋል ወላሂ ጌታዬ አሁንም የቀሩ አሉ። ይላሉ አላህም በድጋሜ ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱ ረሱለሏህ ያሉትን በጠቅላላ ከጀሀነም አዉጡ ይላል ጀሀነም በሩ ተከፍቶ ሁሉም ወደ መስካሪዎች ጎራ ይዘልቃሉ ያኔ ለመጨረሻ ግዜ ጀሀነም ትዘጋለች የዛኔ ነዉ (
ሱረቱ አል ሒጅር_2) እነዛ የካዱት በቂያማ ቀን(በትንሳኤ) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሮ ብዛት ይመኛሉ።
አላህ የሳቸዉን ሸፈዐ የምናገኝ ያድርገን🤲

ችግራችን ሊፈታ አይችልም ጭንቀታችንም አይወገድም ሁኔታችንም አይቀየርም በሶላት ላይ ቀጥ እስካላልን ድረስ! ሰላታችሁን አደራ!

ይዋል ይደር እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል !!!!

💜

የቤዝመንት የመጀመሪያው ሙሊት ጀምረናል‼️ ======================= ገንዘብ ያለው በገንዘቡ፣ ማቴሪያል (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ብረት፣ ጠጠር) መግዛት የሚችል በማቴሪያል፣ ይህ ያልተመቻችሁ ደግሞ ይህንን መልዕክት SHARE በማድረግ የዚህ ታላቅ "ሶደቀተል ጃሪያ" ተካፋይ እንሁን። እንዳውም በብር መልክ ከምትሰጡት የበለጠ፤ ቢቻል ቢቻል በጥሬ እቃ የአቅማችሁን ያክል ሲሚንቶ ወይም አሸዋ ወይም ብረት… ገዝታችሁ በአካል ብታስረክቡ የተሻለና የመጀመሪያ ምርጫቹ ይሁን። 👉ዋና ቢሮዋችን(መስጂዱ የሚገኘው) ፡ቀራኒዮ የሺደበሌ  ወረዳ 08 ከፍ ብሎ ሑዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ 🍬🍬ምርጥ ሰደቃ ማለት ካለን ከትንሹ ላይ የምንሰጠው ነው🍬🍬

በዚ ዘመን አላህ ያየናል ብሎ ከሚፈራ ወጣት ካሜራ አለ ብሎ ሚፈራዉ ይበልጣል 😕 ተሳሳትኩ ?

😡