ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 994 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 340,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 994 名订阅者。
根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -211,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.85%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.13% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 083 次浏览,首日通常累积 674 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 26。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 994
订阅者
-724 小时
-667 天
-21130 天
帖子存档
10 980
وَمـَــا يَــخْــتَـارُهُ اللهُ لـَكَ
خَـــيْــرٌ لــَـكْ
حـتَى لَـو كَانَ عَكْسَ رغْـبتِكْ 🗒
10 980
Repost from N/a
⚰በቴሌግራም ምርጥ ምርጥ
እስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉ❓
ስልኩን📞 በመጫን ብቻ ይቀላቀሉን😀
📞📞ለመ🀄️ለ🀄️ል📞📞
≼😀😀👇≽
┌───────────┐╯
│⫸╭─━━━━━━╮⫷│╯
│⫸│ ╰─ ━ ─╯ │⫷│╯
│⫸│▅▅▅▅▅▅▅│⫷│╯
│⫸│╰╮ • ★•╭╯ │⫷│╯
│⫸┃┊ 🄷🄷🅆 ┊ ┃⫷│╯
│⫸┃┊ 🄳🄳🅅 ┊ │⫷│╯
│⫸┃┊ 🄷🄳🄴 ┊ ┃⫷│╯
│⫸┃┊ ▓⓪▓ ┊ ┃⫷│╯
│⫸┃╰─◦◇◦╯ ┃⫷│╯
│⫸┃██████ ┃⫷│╯
│⫸│→ ━ ←┃⫷│╯
│⫸╰━━━━━━━╯⫷│╯
╰━━━━━━━━━━━╯╯
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
10 980
Repost from N/a
🎁〰🌙〰✅ዳር 〰🌙〰🎁
💌ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
🪷መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ
ይወፍቀኝ 🤲
🌺 ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ JOIN
የሚለውን ተጫኑ🌹👇👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
10 980
.
ሁሉም ሰው ሲታገል ሲያለቅስና ሲደክመው አያሳይም።
አንዳንድ ሰዎች ከውስጥ እየተሰበሩ ቀልድ ይሰነጠቃሉ።አንዳንዶች የዉስጣቸዉን ጫጫታ ጸጥ ለማድረግ ራሳቸውን በሥራ ይደብቃሉ።
አንዳንዶች ፈገግ ብለው "ደህና ነኝ" ይላሉ ምክንያቱም ከማብራራት የበለጠ ይህ ቀላል ስለሚሆን።
ሰዎች የሚሸከሙትን ሸክም ያሉበትን ጦርነቶች ሁልጊዜ አታዩም ነገር ግን እዚያው እናንተጋ አሉ ከናንተጋር ይስቃሉ ከናንተጋ ይጫወታሉ::
ለዚህ ነው ደግነት አስፈላጊ የሆነው.
እንደዛም ሁኖ ደግነት ሁሉንም ነገር አያስተካክልም, ነገር ግን ያ ሰው ብቻውን እንዳልሆነ, የተገለለ አለመሆኑን ማስታወሻም ማሳሰቢያ ሊሆን ይችላል.
ትንሽ ትዕግስት ፣ ለስላሳ ቃል ትንሽ እንክብካቤ። ከምታስቡት በላይ ዋጋ አለው ።
አንዳንድ ሰዎች የሉም? በናንተ ፊት የማይከፋቸው, የማያለቅሱ, ተስፋ የማይቆርጡ, ሁል ጊዜ ፈገግ የሚሉ?
እንደዉም ለነሱ ደግ ሁኑ
Not everyone shows it when they’re struggling. Just Be Kind!
10 980
.
ሁሉም ሰው ሲታገል ሲያለቅስና ሲደክመው አያሳይም።
አንዳንድ ሰዎች ከውስጥ እየተሰበሩ ቀልድ ይሰነጠቃሉ።አንዳንዶች የዉስጣቸዉን ጫጫታ ጸጥ ለማድረግ ራሳቸውን በሥራ ይደብቃሉ።
አንዳንዶች ፈገግ ብለው "ደህና ነኝ" ይላሉ ምክንያቱም ከማብራራት የበለጠ ይህ ቀላል ስለሚሆን።
ሰዎች የሚሸከሙትን ሸክም ያሉበትን ጦርነቶች ሁልጊዜ አታዩም ነገር ግን እዚያው እናንተጋ አሉ ከናንተጋር ይስቃሉ ከናንተጋ ይጫወታሉ::
ለዚህ ነው ደግነት አስፈላጊ የሆነው.
እንደዛም ሁኖ ደግነት ሁሉንም ነገር አያስተካክልም, ነገር ግን ያ ሰው ብቻውን እንዳልሆነ, የተገለለ አለመሆኑን ማስታወሻም ማሳሰቢያ ሊሆን ይችላል.
ትንሽ ትዕግስት ፣ ለስላሳ ቃል ትንሽ እንክብካቤ። ከምታስቡት በላይ ዋጋ አለው ።
አንዳንድ ሰዎች የሉም? በናንተ ፊት የማይከፋቸው, የማያለቅሱ, ተስፋ የማይቆርጡ, ሁል ጊዜ ፈገግ የሚሉ?
እንደዉም ለነሱ ደግ ሁኑ
Not everyone shows it when they’re struggling. Just Be Kind!
10 980
10 980
Repost from N/a
10 980
"በሀጃ ተወጥሮ በጭንቀት ተሞልቶ ለህመም እስኪዳረግ እየተጨነቅ ነገር ግን ለይል ተነስቶ ያአላህ የማይል ተኝቶ የሚያድር እርሱ ሞኝ ነው"
ከዑለሞች አንደበት 💋
10 980
Repost from N/a
💎🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔗
🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤💎
⬅1⃣🔠🔠🔠🔠🔠➖7⃣0⃣0⃣
⬅3⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠➖2⃣2⃣0⃣0⃣
⬅6⃣🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ➖2⃣9⃣0⃣0⃣
⬅1⃣2⃣ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️4⃣9⃣0⃣0⃣
⬅𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐔𝐌 𝐁𝐄𝐍𝐄𝐅𝐈𝐓⭐
➡️Double Limits
➡️Upload Up to 4GB
➡️ Faster Loading Time
➡️ No Advertisement
➡️ Unique Reaction
➡️ Animated Avatars
➡️ Premium Sticker
➡️ Profile Badge
✅And other improved Telegram features that enhance your experience are included!
⭐If you want to buy Telegram premium, contact us now
🤩በተጨማሪ ጠቃሚ ኢስላማዊ 📣ን ለማግኘት ከታች ያለውን 💎𝐉𝐎𝐈𝐍 😀 ይጫኑ:
😀 🔠0️⃣🔠🔠 😀
🎄Inbox me :@HudHud_waver
10 980
ስም:- አቡበከር ባለኬር ኻሊድ
ኮድ:- 264
አድራሻ:-አዲስ አበባ
እንኳን ደስ አላችሁ! እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ መርከዝ አቡ ሀኒፋ ከነብያት ፋና ጋር በመሆን ጧሊበል ኢልሞችን ለማብቃት ምዝገባ ጀመረ።
ይህን እድል ለማግኘት በመወዳደር ላይ እገኛለሁ ለዚህም ከስር ያያያዝኩትን ታሪክ አንብባችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት የላይክ ምልክቱን በመጫን እንደወደዳችሁት አረጋግጡልኝ።
👇
👉https://t.me/teaching_of_all_prophets/96860
📞
🌴➡️➡️
بسم الله الرحمن الرحيم
ሸይኹል ኢስላም ሙሀመድ ኢብኑ አብድልወሀብ.
ሙሉ ስማቸው: ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ኢብኑ ሱለይማን ኢብኑ አሊ አት-ተሚሚይ አን-ነጅዲይ አላህ ይዘንላቸውና
የተወለዱት በዓረቢያ ልሳነ ምድር በቀድሞዋ ኡየይና ክልል በአሁኗመምለከተ ስኡድያ በምትገኘው ነጅድ ከተማ በ1115 ዓ.ሂ ነው።
ቤተሰባቸው በኢልም ያጌጠ ስለነበር ሙሉ እድገታቸው በሱና እንዲታነፅ መሠረት የሆነ ይመስላል ሱብሀነላህ! የሸይኹ ዋና አስተምህሮ የነበረው ነብያት ሁሉ ለህዝቦቻቸው የሰበኩትን ተውሒድ ነበር . ይህም በዘመናቸው ተንሰራፍቶ የነበረውን የሽርክ ፣ቢድአና የጥመት አራማጆችን ድባቅ የመታ ነበር በዚህም ከትውልድ ቀያቸው እስከመሰደድም ደርሰዋል። በመጨረሻም በ1206 አ.ሂ ወደ ማይቀረው አለም አኼራ ተሸጋግረዋል። የፃፏቸው ኪታቦች ዛሬም ድረስ ለኡማው ብርሀን ናቸው ወላህ!
አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው እኛንም የዲን አንበሶች ያድርገን። አሚንን!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📡📡📡📡📡📡
የመወዳደርያ ሊንኬ ከስር ያለው ነው ጆይን በሉትና ላይክ(👍) በማድረግ አበረታቱኝ እድሉን እንዳገኝ ይረዳኛል።
👍👍👍👍👍👍👍👍
👇
👉https://t.me/teaching_of_all_prophets/96860
10 980
Repost from N/a
🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል
በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
🌙ሀዲስ እና ቁርኣን✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚ኢስላማዊ ብይን✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
👤ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
👤እስላማዊ ህይወት✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📖እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN🅰️©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🤩ሴቶች በእስልምና✅JOIN🅰️📱 ©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎙ማራክ ንግግሮች✅JOIN 🅰️📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅
⭐️⭐️⭐️⭐️
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
10 980
Repost from N/a
10 980
يُقال أن امرأة قَالت لِزوجِها :
أخَاف أن تَتزوجَ عليْ، فتَزوجَ عَليها 😂!
لأنَهُ لا يُحبُ أن يَراها خَائِفه
