ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 993 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 341,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 034 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 993 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -206,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.03% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 052 次浏览,首日通常累积 663 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 24。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 993
订阅者
-424 小时
-727 天
-20630 天
帖子存档
10 993
📖
በቁርኣን ታሪኮች ለምን ይወሱልናል??!!
ከብዙ ጥበቦቹ ውስጥ አንዱ……
ታሪኮቹ በምታነብ ጊዜ ከምታውቀው ጠባቡ ዐለም ወደ የረሳኸው ሰፊው ዐለም ይዘውህ ይሻገራሉ።
ያ………
የረሳኸው ሰፊው ዓለም ላይ የአንተው ዐይነት ሰዎች ነበሩ፣ እንደቆሰልከው የቆሰሉ፣ እንደታመምከው የታመሙ፣ እንደተበደልከው የተበደሉ።
ታግሰው፣ ተሸክመው፣ችለው… አልፈዋል!!
🧿ብትዋሽ………
ከአንተ በፊት ኑሕ ተዋሽቷል።
🧿ብትታመጽ………
ከአንተ በፊት ሙሳ ታምጿል።
🧿ብትበደል………
ከአንተ በፊት ዩሱፍ ተበድሏል።
🧿ብትቸገር………
ከአንተ በፊት ዒሳ ተቸጋግሯል።
🧿ብትባረር………
ከአንተ በፊት ሙሐመድ ተባሯል።
🧿እምቢተኛ ልጅ ቢኖርብህ………
የኑሕ ልጅ ከአንተ ልጅ ቀድሞ እምቢ ብሏል።
🧿አመጸኛ ሚስት ብትኖርብህ………
የሉጥ ሚስት ከአንተዋ ቀድማ አምጻለች።
🧿አመጸኛ ባል ቢኖርብሽ………
የዐሲያ ባል ከአንቺ ባል ቀድሞ አምጿል።
🧿አጓጉል ዘመዶች ቢገጥሙህ………
የሙሐመድ ዘመዶች በዚህ ተግባር ቀድመዋል።
ብቻህን አይደለህምና <> ቀለል አርገው!!
እነርዚህ ታላላቆች መከራውን ለማለፍ በተሳፈሩበት መርከብ ከተሳፈርክ;
የደረሱበት ደረጃ ትደርሳለህ!!
ታገስ……ታገስ……ታገስ ወንድሜ!!
✏️
10 993
"ልጅህ ጠባብ የመትረፍ እድል ነው ያለው ።"
ይህ ዶክተሩ ስለ ልጄ የነገረኝ ነው ። ትንሽ ቆይቼ ስመለስ ግን ልጄም የለም ! ዶክተሩም የለም ! ሆስፒታሉም የለም !
ይህ በጋዛ ውስጥ የሆነ ነው
አላሁመ ፈሽሀድ
10 993
ዑመር (ረ.ዐ) አንድን ሰው ይመለከታሉ። ይህ ሰው በዝግታ የሚራመድ፣ ትከሻውን ያደባባ (የሰበሰበ) እና በጣም ደካማ መስሎ የሚታይ ነበር። ሰውየው ይህንን የሚያደርገው "ለአላህ እፈራለሁ፣ ትህትና (ኹሹዕ) እያሳየሁ ነው" በሚል አስተሳሰብ ነበር።
የዑመር (ረ.ዐ) ምላሽ
ዑመር (ረ.ዐ) ይህንን አይነቱን ተገቢ ያልሆነ እና የሀይማኖትን ግርማ የሚያቃልል ድርጊት ሲመለከቱ እንዲህ አሉት፦
"አንተ ሰው ሆይ! ራስህን ቀና አድርግ፤ ሀይማኖታችንን አታኮስስብን (አታድክምብን)፣ አላህ ያኮስስህና!"
10 993
Repost from Ramdha Notes ✍
ዑመር (ረ.ዐ) አንድን ሰው ይመለከታሉ። ይህ ሰው በዝግታ የሚራመድ፣ ትከሻውን ያደባባ (የሰበሰበ) እና በጣም ደካማ መስሎ የሚታይ ነበር። ሰውየው ይህንን የሚያደርገው "ለአላህ እፈራለሁ፣ ትህትና (ኹሹዕ) እያሳየሁ ነው" በሚል አስተሳሰብ ነበር።
የዑመር (ረ.ዐ) ምላሽ
ዑመር (ረ.ዐ) ይህንን አይነቱን ተገቢ ያልሆነ እና የሀይማኖትን ግርማ የሚያቃልል ድርጊት ሲመለከቱ እንዲህ አሉት፦
"አንተ ሰው ሆይ! ራስህን ቀና አድርግ፤ ሀይማኖታችንን አታኮስስብን (አታድክምብን)፣ አላህ ያኮስስህና!"
10 993
ይሄን መልዕክት እያነበባችሁ ከሆነ ወደ አኼራ አልሄዳችሁም ማለት ነዉ 😁
፡
ይሄ ማለት
1 ያጠፋችሁትን ምታርሙበት
2 ወደ ጌታችሁ ምትቃረቡበት
3 ለአኼራችሁ ስንቅ ምታበጁበት
አንድ ተጨማሪ ቀን አላህ ሰጥቷቹሀል ማለት ነዉ አይደል እንዴ
ስለዚህ እስኪ አልሃምዱሊላህ እንበል comment ላይ ወይ መፃፍ የደበራችሁ ደሞ ይቺን 🥰 react አድርጉ
@Halal_post
10 993
Repost from N/a
🔵የቴሌግራም አካውንቶን ወደ
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
ደረጃ ያሸጋግሩ!⭐
⭐ቴሌግራም😉😌😍🥰በምን ይለያል?
⭐ Exclusive Look: የፕሪሚየም ባጅ (💥, ⭐)፣ የፕሮፋይል አኒሜሽን እና ልዩ ስቲከሮች።
✅Ghost Mode: የእርስዎን 'Last Seen' ደብቀው የሌሎችን ሰዎች መቼ እንደገቡ ይመልከቱ!
😀 Maximum Speed: ፋይሎችን በፍጥነት ማውረድ፤ እስከ 4GB ፋይል መላክ ይችላሉ።
😀 Voice-to-Text: የድምጽ መልዕክቶችን ወደ ጽሁፍ ቀይሮ ያንብቡ።
😀 No Ads: ምንም አይነት ማስታወቂያ በቻናሎች ላይ አይመጣም።
👈እና ሌሎም:-ያለው ፓኬጅ👇👇👇
🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤💎
⬅1⃣🔠🔠🔠🔠🔠➖7⃣0⃣0⃣
⬅3⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠➖2⃣2⃣0⃣0⃣
⬅6⃣🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ➖3⃣0⃣0⃣0⃣
⬅1⃣2⃣ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️5⃣1⃣0⃣0⃣
😀 ማዘዝ የምትፈልጉ አናግሩኝ👍
⚰@HudHud_waver
✅ለራስዎ ወይም ለምትወዱት ሰው በስጦታ 🎁 መልክ ማዘዝ ይችላሉ::
🤩በተጨማሪ ጠቃሚ ኢስላማዊ 📣ን ለማግኘት ከታች ያለውን 💎𝐉𝐎𝐈𝐍 😀 ይጫኑ:
😀 🔠0️⃣🔠🔠 😀
🎄Inbox me :@HudHud_waver
10 993
ማስቲካ ሚያዞረው ልጅ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ :-
"እድሜያችንን ሙሉ ስናለቅስ ኖረን ሳያዩን ድንገት አንድ ቀን ብንስቅ ፎቶ አነሱንና
' ደስተኛ ለመሆን ብር አያስፈልግም ' ብለው ፆፉበት " ❤️🩹
❤️ ⎙ ⌲
