uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 10 993 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 341-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 034-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 10 993 obunachiga ega bo‘ldi.

11 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -206 ga, so‘nggi 24 soatda esa -4 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 9.57% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.03% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 052 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 663 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 24 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 12 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

10 993
Obunachilar
-424 soatlar
-727 kunlar
-20630 kunlar
Postlar arxiv
📖      በቁርኣን ታሪኮች ለምን ይወሱልናል??!! ከብዙ ጥበቦቹ ውስጥ አንዱ……    ታሪኮቹ በምታነብ ጊዜ ከምታውቀው ጠባቡ ዐለም ወደ የረሳኸው ሰፊው ዐለም ይዘውህ ይሻገራሉ። ያ………    የረሳኸው ሰፊው ዓለም ላይ የአንተው ዐይነት ሰዎች ነበሩ፣ እንደቆሰልከው የቆሰሉ፣ እንደታመምከው የታመሙ፣ እንደተበደልከው የተበደሉ።    ታግሰው፣ ተሸክመው፣ችለው… አልፈዋል!! 🧿ብትዋሽ………     ከአንተ በፊት ኑሕ ተዋሽቷል። 🧿ብትታመጽ………      ከአንተ በፊት ሙሳ ታምጿል። 🧿ብትበደል………      ከአንተ በፊት ዩሱፍ ተበድሏል። 🧿ብትቸገር………      ከአንተ በፊት ዒሳ ተቸጋግሯል። 🧿ብትባረር………     ከአንተ በፊት ሙሐመድ ተባሯል። 🧿እምቢተኛ ልጅ ቢኖርብህ………     የኑሕ ልጅ ከአንተ ልጅ ቀድሞ እምቢ ብሏል። 🧿አመጸኛ ሚስት ብትኖርብህ………      የሉጥ ሚስት ከአንተዋ ቀድማ አምጻለች። 🧿አመጸኛ ባል ቢኖርብሽ………     የዐሲያ ባል ከአንቺ ባል ቀድሞ አምጿል። 🧿አጓጉል ዘመዶች ቢገጥሙህ………     የሙሐመድ ዘመዶች በዚህ ተግባር ቀድመዋል። ብቻህን አይደለህምና <> ቀለል አርገው!! እነርዚህ ታላላቆች መከራውን ለማለፍ በተሳፈሩበት መርከብ ከተሳፈርክ;    የደረሱበት ደረጃ ትደርሳለህ!! ታገስ……ታገስ……ታገስ ወንድሜ!! ✏️

. አንዳንድ ሰው ዛሬ የሚያስደስተውን ሰው ሲያገኝ ትላንት መስዋት የሆነለትን ሰው ይረሳል🙌🏿

"ልጅህ ጠባብ የመትረፍ እድል ነው ያለው ።" ይህ ዶክተሩ ስለ ልጄ የነገረኝ ነው ። ትንሽ ቆይቼ ስመለስ ግን ልጄም የለም ! ዶክተሩም የለም ! ሆስፒታሉም የለም ! ይህ በጋዛ ውስጥ የሆነ ነው አላሁመ ፈሽሀድ

.. ❝ፍቅር በሽታ ነው መድኀኒቱም ትዳር ነው።❞                    ኢብኑል ቀዩም

​ዑመር (ረ.ዐ) አንድን ሰው ይመለከታሉ። ይህ ሰው በዝግታ የሚራመድ፣ ትከሻውን ያደባባ (የሰበሰበ) እና በጣም ደካማ መስሎ የሚታይ ነበር። ሰውየው ይህንን የሚያደርገው "ለአላህ እፈራለሁ፣ ትህትና (ኹሹዕ) እያሳየሁ ነው" በሚል አስተሳሰብ ነበር። ​የዑመር (ረ.ዐ) ምላሽ ​ዑመር (ረ.ዐ) ይህንን አይነቱን ተገቢ ያልሆነ እና የሀይማኖትን ግርማ የሚያቃልል ድርጊት ሲመለከቱ እንዲህ አሉት፦
"አንተ ሰው ሆይ! ራስህን ቀና አድርግ፤ ሀይማኖታችንን አታኮስስብን (አታድክምብን)፣ አላህ ያኮስስህና!"

Repost from Ramdha Notes ✍
​ዑመር (ረ.ዐ) አንድን ሰው ይመለከታሉ። ይህ ሰው በዝግታ የሚራመድ፣ ትከሻውን ያደባባ (የሰበሰበ) እና በጣም ደካማ መስሎ የሚታይ ነበር። ሰውየው ይህንን የሚያደርገው "ለአላህ እፈራለሁ፣ ትህትና (ኹሹዕ) እያሳየሁ ነው" በሚል አስተሳሰብ ነበር። ​የዑመር (ረ.ዐ) ምላሽ ​ዑመር (ረ.ዐ) ይህንን አይነቱን ተገቢ ያልሆነ እና የሀይማኖትን ግርማ የሚያቃልል ድርጊት ሲመለከቱ እንዲህ አሉት፦
"አንተ ሰው ሆይ! ራስህን ቀና አድርግ፤ ሀይማኖታችንን አታኮስስብን (አታድክምብን)፣ አላህ ያኮስስህና!"

ኧረ ያ ጀመዐ ዛሬ ሰርግ በዝቷል እህቶች discount ላትናቹ እንዴ !!! pls tell as

ይሄን መልዕክት እያነበባችሁ ከሆነ ወደ አኼራ አልሄዳችሁም ማለት ነዉ 😁 ፡ ይሄ ማለት 1 ያጠፋችሁትን ምታርሙበት 2 ወደ ጌታችሁ ምትቃረቡበት 3 ለአኼራችሁ ስንቅ ምታበጁበት አንድ ተጨማሪ ቀን አላህ ሰጥቷቹሀል ማለት ነዉ አይደል እንዴ ስለዚህ እስኪ አልሃምዱሊላህ እንበል comment ላይ ወይ መፃፍ የደበራችሁ ደሞ ይቺን 🥰 react አድርጉ @Halal_post

photo content

የሚስትህ ቤተሰብ ጋር ለዚያራ ሄደህ የእህቷ ባል በግ ይዞ ሲገባ አባትየው ወዳንተ እያዩ "ማሻአላህ ዛሬ ቤቱ በግ በበግ ሆነ" ሲሉ 😭

በ ቁርአን ውስጥ ረጅሙ ቃል የትኛው ነው በየትኛው ሱራ ይገኛል? ቶሎ ቶሎ አየመለሳቹ 🕚 Free promoter👉@smile_waverbot

በንፅፅር ቲክ ቶክ ላይ ምናውቀው የሳላህ የቴሌግራም ቻናሉ ነው ተቀላቀሉት👇👇 https://t.me/+9lmoIC8CUokxZDI0

erat belash

አስታዉስ ሞት አለብህ !

አልሸጥ እንዳለች ላም በየሳምንቱ ፎቶሽን እየፖሰትሽ እራስሽን አታርክሺ ሲያቀናብሩዋት አይጥም ታምራለች!!

Repost from N/a
🔵የቴሌግራም አካውንቶን ወደ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ደረጃ ያሸጋግሩ!⭐ ⭐ቴሌግራም😉😌😍🥰በምን ይለያል?Exclusive Look: የፕሪሚየም ባጅ (💥, ⭐)፣ የፕሮፋይል አኒሜሽን እና ልዩ ስቲከሮች። ✅Ghost Mode: የእርስዎን 'Last Seen' ደብቀው የሌሎችን ሰዎች መቼ እንደገቡ ይመልከቱ! 😀 Maximum Speed: ፋይሎችን በፍጥነት ማውረድ፤ እስከ 4GB ፋይል መላክ ይችላሉ። 😀 Voice-to-Text: የድምጽ መልዕክቶችን  ወደ ጽሁፍ ቀይሮ ያንብቡ። 😀 No Ads: ምንም አይነት ማስታወቂያ በቻናሎች ላይ አይመጣም። 👈እና ሌሎም:-ያለው ፓኬጅ👇👇👇 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤💎 ⬅1⃣🔠🔠🔠🔠🔠➖7⃣0⃣0⃣ ⬅3⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠➖2⃣2⃣0⃣0⃣ ⬅6⃣🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ➖3⃣0⃣0⃣0⃣ ⬅1⃣2⃣ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️5⃣1⃣0⃣0⃣ 😀 ማዘዝ የምትፈልጉ  አናግሩኝ👍          ⚰@HudHud_waver ✅ለራስዎ ወይም ለምትወዱት ሰው በስጦታ 🎁 መልክ ማዘዝ ይችላሉ:: 🤩በተጨማሪ ጠቃሚ ኢስላማዊ 📣ለማግኘት ከታች ያለውን 💎𝐉𝐎𝐈𝐍 😀 ይጫኑ: 😀 🔠0️⃣🔠🔠 😀 🎄Inbox me :@HudHud_waver

እስኪ የገጠመዉ ያለ ምክንያት ምትጠሉትን የነበረን ሰዉ ሳታስቡት ቀርባችሁት በማንነቱ የተገረማችሁ ወይ ጓደኛ የሆናቹ 🫠

ማስቲካ ሚያዞረው ልጅ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ :- "እድሜያችንን ሙሉ ስናለቅስ ኖረን ሳያዩን ድንገት አንድ ቀን ብንስቅ ፎቶ አነሱንና ' ደስተኛ ለመሆን ብር አያስፈልግም ' ብለው ፆፉበት
ማስቲካ ሚያዞረው ልጅ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ :- "እድሜያችንን ሙሉ ስናለቅስ ኖረን ሳያዩን ድንገት አንድ ቀን ብንስቅ ፎቶ አነሱንና ' ደስተኛ ለመሆን ብር አያስፈልግም ' ብለው ፆፉበት " ❤️‍🩹 ❤️        ⎙         ⌲