ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 993 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 341,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 034 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 993 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -206,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.03% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 052 次浏览,首日通常累积 663 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 24。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 993
订阅者
-424 小时
-727 天
-20630 天
帖子存档
10 993
Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃
┣━━━━━━┳━━━━━━━┫
✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨
📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀
🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ
ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ 👇
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
10 993
የትዳር ሰነድ ዉል መፈራረም ካለቀ ብሃላ ሙሽራዉ ለሸይኹ ዋጋህ ስንት ነዉ ሲል ጠየቀ ሸይኹም በሚስትህ ዉበት ልክ አሉት፣ ሙሽራዉም 500 ሪያል ሰጣቸዉ ፣ ሸይኹም የሙሽሪትን መልክ ዉሉ ላይ ያለዉን ፎቶ ተመለከቱና 250 ሪያሉን መለሱለት ያ ሸይኽ ምነዉ ቢል
ሸይኹ ፦ ሀራም አልበላም 😭
@Halal Post
10 993
ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር
"ከ እድሜህ 8 ቀን ነዉ የቀረህ ብባል አገባለሁ አላህ ፊት ላጤ ሆኜ መቅረብ አልፈልግም
ሱብሀነላህ
ፈተዘወጁ ያ አኺ ወያ ኡኽቲ 😌
10 993
የአላህ ሰላም እዝነትና በረከት በናንተ ላይ ይሁን
✍بسم الله
ለፆም ደስታዎች እንዳሉት ሁሉ ትሩፋቶችም
አሉት ለዛሬ በጥቂቱ 4ቱን እንመልከት፦
1. አላህ ተባረከ ወተዐላ በተለየ መልኩ የሚመነዳበት ኢባዳ ነው
2. ፆም ጋሻ ነው 🔥
3. የአፉ ሽታ አላህ ተባረከ ወተዐላ ዘንድ የተወደደ(أطيب) ነው ❤️🩹
4. ከላይ 2ቱ ደስታዎች ያልናቸው ይካተቱበታል🙂
መልካምን ከተናገርኩ ከአላህ ነው ከተሳሳትኩ ከነፍሲያ ና ከሸየጧን ነውወቢላሂ ተውፊቅ ወሰላሙ አለይኩም 🙂
10 993
It broke when someone didn't reply you.But what about the one who calls you five times a day do you reply
10 993
አኸዋቶች ስለ ፆም አንዳንድ ነገር እንተዋወስ
✍بسم الله
🔗ለፆመኛ ሰው ሁለት ደስታዎች አሉት
1. ሲያፈጥር (ረሀቡን በሚያስታግስበት ወቅት)🙂
2. ጌታውን ሲገናኝ ነገ የውሙል ቂያማህ ያኔ በፆመው ፃም ይደሰታል🎀
📚ቡኻሪ ና ሙስሊም
መልካምለይል አኸዋት
10 993
Repost from N/a
🌙ሁሉም ነብያት ለአከባቢያቸው ብቻ
ይላኩ ነበር አንድ ነብይ ብቻ ስቀር🌙
😀ይህ ለአለማት የተላከው ነብይ ማነው⁉️
⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው
