ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 055 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 283,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 022 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 055 名订阅者。
根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -202,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.24% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 997 次浏览,首日通常累积 690 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 055
订阅者
-1324 小时
-417 天
-20230 天
帖子存档
11 050
.
➲ የፈጅር ሱና ከዱንያና በሷ ዉስጥ ካሉ ነገራቶች ሁሉ በላጭ ነው።
□ የፈጅር ሶላት ከአላህ ጋር ምን ያህል
ቅርብ ነኝ ብለህ ራስህን የምትፈትሽበት ነው።
ጀነትን ምን ያህል እፈልጋለሁ ብለህ
የምትጠይቅበት ነው።
አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም
11 050
ጉድጓዱም ዩሱፍን አልገደለውም
እሳቱም ኢብራሂምን አላቃጠለውም
አሳ ነባሪውም ዩኑስን አልዋጠውም
ቢላዋም እስማኤልን አቆረጠችውም
كن مع الله. الله سيكون معك🤌
11 050
Repost from N/a
💡እንኳን ወደዚህ ቻንናል በደህና መጣችሁ💡
💡 ብኖረኝ ብላችሁ ሰትፈልጉት
የነበረው እስላማዊ ቻናሎች ይሀው👇💡
🌟 አሁኑኑ ከታች የለዉን ብቻ ታጫኑኑኑ 👇👇
🟠🔠🔠🔠 📌✅ና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 😀
👇👇👇👇
©️ 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 050
Repost from N/a
11 050
ጊዜ እንዳይቀድማቹ ዛሬ ነገ አትበሉ ባላቹ ነገር ቤተሰባቹን ለማስደሰት ሞክሩ especially ur Mom 🎀
አኸዋት ወላሂ ቡኋላ ፀፀት (ቁጭት) ምንም አይጠቅምም ዛሬያቹን ተጠቀሙበት 🙌
11 050
አንዱ እኮ ነው አገባ እና የሰርጉ ለት የሚያወራ ነገር ሲጠፋበት ምን ቢላት ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
ግን ቤተሰቦችሽ እኔጋ መሆንሽን ያቃሉ ወይ 😁😁😁😁
አሉ ነው መቼስ
11 050
በልቤ እወድሃለሁ እያልኩ በአፌ ግን አይሆንም አልኩህ ትናንት በቴክስት ስንሳሳቅ ስንቀላለድ..... ዛሬ ግን የጌታዬን ድንበር ለማክበር ስል ራሴን አራቅኩ አንተ ግን ይህንን ትግሌን 'አስመሳይነት' አልከው አዎ... ጌታዬን ላለማጣት ስል በአንተ ዓይን አስመሳይ ለመባል መርጫለሁ ፍቅሬን ብሰጥህም ክብሬንና እምነቴን ግን ለፈጣሪዬ ሰጥቻለሁ
ድንበሬን ስለጠበቅኩ 'አትመጥኚኝም' አልከኝ እውነት ነው... ያንተን ስሜት ለማክበር የጌታዬን ትዕዛዝ የማፈርስ ሴት እንድሆን ከፈለክ በእርግጥም አልመጥንህም ለኔ 'ብቁ' መሆን ማለት ለሰው ስሜት መገዛት ሳይሆን ለፈጣሪ ትዕዛዝ መታመን ነው ስድብህ የጥንካሬዬ ምስክር ነው
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
