uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 055 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 283-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 022-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 055 obunachiga ega bo‘ldi.

05 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -202 ga, so‘nggi 24 soatda esa -13 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 9.02% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.24% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 997 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 690 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 21 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 06 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 055
Obunachilar
-1324 soatlar
-417 kunlar
-20230 kunlar
Postlar arxiv
. ➲ የፈጅር ሱና ከዱንያና በሷ ዉስጥ ካሉ ነገራቶች ሁሉ በላጭ ነው። □ የፈጅር ሶላት ከአላህ ጋር ምን ያህል ቅርብ ነኝ ብለህ ራስህን የምትፈትሽበት ነው። ጀነትን ምን ያህል እፈልጋለሁ ብለህ የምትጠይቅበት ነው። አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም

ጉድጓዱም ዩሱፍን አልገደለውም እሳቱም ኢብራሂምን አላቃጠለውም አሳ ነባሪውም ዩኑስን አልዋጠውም ቢላዋም እስማኤልን አቆረጠችውም كن مع الله. الله سيكون معك🤌

ደራሲዬ አላህ ሆኖ ፤ በብዕሩስ እንዴት እጠራጠራለሁ!

Only 94 ሰዉ ቢያንስ 150 ሰዉ ማንበብ ይፈልጋል ብዬ ነበር

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

. አንተን #ላለመረዳት ለቆረጠ ሰው ራስህን ለማብራራት በመሞከር ጊዜህን አታባክን!

ለማማረር ሺ ምክንያት ልትደረድር ትችላለህ አላህን ለማመስገን ግን አንድ አይንህ ብቻ በቂህ ነዉ ጉል አልሃምዱሊላህ ❤️

https://t.me/Daewa00/1518 Vote በማረግ ተባበሯት

ጊዜ እንዳይቀድማቹ ዛሬ ነገ አትበሉ ባላቹ ነገር ቤተሰባቹን ለማስደሰት ሞክሩ especially ur Mom 🎀 አኸዋት ወላሂ ቡኋላ ፀፀት (ቁጭት) ምንም አይጠቅምም ዛሬያቹን ተጠቀሙበት 🙌

አዲስ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ join 👇👇👇👇 https://t.me/+BKoZTjtlw8ozOTlk https://t.me/+BKoZTjtlw8ozOTlk
አዲስ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ join 👇👇👇👇 https://t.me/+BKoZTjtlw8ozOTlk https://t.me/+BKoZTjtlw8ozOTlk

አዲስ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ join 👇👇👇👇 https://t.me/+BKoZTjtlw8ozOTlk https://t.me/+BKoZTjtlw8ozOTlk
አዲስ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ join 👇👇👇👇 https://t.me/+BKoZTjtlw8ozOTlk https://t.me/+BKoZTjtlw8ozOTlk

አንዱ እኮ ነው አገባ እና የሰርጉ ለት የሚያወራ ነገር ሲጠፋበት ምን ቢላት ጥሩ ነው . . . . . ግን ቤተሰቦችሽ እኔጋ መሆንሽን ያቃሉ ወይ 😁😁😁😁 አሉ ነው መቼስ

ድንቅ ብዙዎቻችን ስለነዛ ሰሀቦች እዉቀት የሌለንን የሰለባ ታሪኮችን post ላረግ አስቤ ነበር ምን ትላላችሁ Agree 100+ ❤

በልቤ እወድሃለሁ እያልኩ በአፌ ግን አይሆንም አልኩህ ትናንት በቴክስት ስንሳሳቅ ስንቀላለድ..... ዛሬ ግን የጌታዬን ድንበር ለማክበር ስል ራሴን አራቅኩ አንተ ግን ይህንን ትግሌን 'አስመሳይነት'
በልቤ እወድሃለሁ እያልኩ በአፌ ግን አይሆንም አልኩህ  ትናንት በቴክስት ስንሳሳቅ ስንቀላለድ.....  ዛሬ ግን የጌታዬን ድንበር ለማክበር ስል ራሴን አራቅኩ  አንተ ግን ይህንን ትግሌን 'አስመሳይነት' አልከው አዎ... ጌታዬን ላለማጣት ስል በአንተ ዓይን አስመሳይ ለመባል መርጫለሁ ፍቅሬን ብሰጥህም  ክብሬንና እምነቴን ግን ለፈጣሪዬ ሰጥቻለሁ ድንበሬን ስለጠበቅኩ 'አትመጥኚኝም' አልከኝ  እውነት ነው... ያንተን ስሜት ለማክበር  የጌታዬን ትዕዛዝ የማፈርስ ሴት እንድሆን ከፈለክ  በእርግጥም አልመጥንህም  ለኔ 'ብቁ' መሆን ማለት ለሰው ስሜት መገዛት ሳይሆን  ለፈጣሪ ትዕዛዝ መታመን ነው ስድብህ የጥንካሬዬ ምስክር ነው