ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 981 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 355,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 981 名订阅者。
根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -212,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 168 次浏览,首日通常累积 655 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 28。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 981
订阅者
-1024 小时
-707 天
-21230 天
帖子存档
10 982
حياتك صعبه ومكتأب برضو ؟
وَيــَكــْتُـبُ اللهُ خَـيـرًا أنـتَ تَجـهَـلـهُ
وَظَــاهِـر الأمْــرِ حِــرمـَانٌ مـِـّن النّعمِ
وَلــَو عَــلِـمت مُـرادَ اللهِ مِـــن عـوضٍ
لـقُـلتَ حَـمـدًا إلـٰهِـي وَاسِــعَ الــكَــرمِ
فَـسَلّـِـمِ الأمَــر للِرّحـٰـمــن وارضَ بــهِ
هُــو البَــصِـيرُ بِـحَالِ الـعَـبدِ مِـن ألَـمٍ
10 982
ስብራት ማለት በኛና በአላህ መሀል ያለው ክፍተት ነው!
ክፍተቱ ሲሰፋ ጨለማችን ውስጥ እንጠፋለን....ስንጠፋ ህይወት አድካሚና አሳማሚ ትሆናለች ። በወንጀል ጫና የተኮማተረው ልባችን...በውድቀት የደቀቀው ሩሀችን ...በጨለማ የደከመው አይናችን ... እነኚህ ሁሉ በአላህ ብርሀን እንጂ ወደነበሩበት አይመለሱም ... በጌታችን ፍቅር እንጂ አይጠገኑም ! እንመለስ ...🥲
10 982
Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን
አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵
🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲
🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🤩ሀዲስ እና ቁርኣን ✅JOIN✅🅰️ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክ ✅JOIN✅🅰️ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩 ኢስላማዊ ብይን✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN✅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩እስላማዊ ህይወት ✅JOIN ✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━
🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN✅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩ሴቶች በእስልምናን ✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩 ማራክ ንግግሮች ✅JOIN✅🔤 ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
🪶🪶🪶🪶🪶
🅰️🅰️🅰️🅰️ :-@HudHud_waver🕊
10 982
{ إِذۡ یَقُولُ لِصَـٰحِبِهِۦ لَا تَحۡزَنۡ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَنَاۖ }
اصبروا فما صبركم الا على الله🥹🤎
10 982
+1
የ150,000,000 ሚልዮን ፕሮጀክት እነሆ ተጀመረ‼️
==========================
✍አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ውድ ወንድምና እህቶች እንደሚታወቀው ከዚህ ቀደም ታስታውሱ ከሆነ የ10,000,000 (የአስር ሚልዮን) ብር ከከርሰ ምድር ውሀ የማውጣት ፕሮጀክት በመስጂዳችን ጀምረን በጥቂት ወራቶች የራሱ የግሉን ትራንስፎርመር ጨምሮ ሙሉ ሂደቱን በአጭር ጊዜ አጠናቀን ሀይማኖት ሳንለይ ከለሊቱ 10:00- ማታ 4:00 ለመላው ማህበረሰብ ነፃ ውሀ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።በዚህ መልካም ስራ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለተሳተፋቹ በሙሉ ለነገ ቤታቹ ሰደቀተል ጃሪያን አስቀምጣችኋል እና እንኳን ደስ ያላቹ አላህ ይቀበላቹ።
አሁን ደግሞ ይህ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት የሑዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ እና መድረሳ ግንባታ ጅማሮ ሲሆን ሸገር ላይ አሉ ከሚባሉ ቁጥር አንድ መስጂድ ይሆናል ተብሎ የሚታሰብና ፕላኑንና ዲዛይኑ የሸገር መንግስት ተመልክቶ በጣም ወደውት ዛሬ በቀን 08/02/2017 ዓ.ል ግንባታ የጀመርን መሆኑን ለመላው እስልምና ተከታይ እያሳወቅን።
👉በዚህ በተቀደሰ ሰደቀተል ጃሪያ ላይ
አሸዋ፣ሲሚንቶ፣ጠጠር፣ ፌሮ የመሳሰሉትን በማቅረብ የነገውን ቤታችንን እንገንባ ስንል ጥሪ እናቀርባለን ይህንን ማድረግ ያልቻለ በዛም አነሰም ሳይል የአቅሙን በተለቀቀው ይፋዊ የመስጂድ አካውንት ገቢ እንዲያደርጉልን ይህንን ያልቻለ share በማድረግ የመልካም ነገር ተጣሪ እንድትሆኑ ስንል ላቅ ባለ አክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን።
✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:
1000680622543
✅አቢሲንያ ባንክ: 115183818
✅አዋሽ ባንክ: 01437999853200
✅ሒጅራ ባንክ: 1000034780001
✅ዘምዘም ባንክ: 0054754710301
✅ዳሸን ባንክ: 295908295671110 982
Repost from N/a
🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎♀
✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨
📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀
🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ
ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
10 982
ነብዩላህ ዩሱፍን ያፈቀረች ግዜ❤
እስር ቤት እያለ ሄዳ መጠየቅ ስለማትችል ያው ስላልተፈቀደላት ድምፁ በጣም ናፈቃት ..የ እስር ቤቱን ገራፊ ጠርታ እንዲገርፈው አዘዘችው ሲጮህ ድምፁን ለመስማት ገራፊውም ግራ ገባው በምን ሰበብ ይግረፈው
ሄዶ ለነብዩላህ ዩሱፍ አማከረውና እኔ መሬቱን ስመታ አንተ ትጮሀለህ አለው በዚ ተስማምተው መሬቱን ሲመታ ዩሱፍም ይጮሃል🙃
ከዛም ወደ ዙለይካ ተመልሶ ሲመጣ ዋሸከኝ አለችው እንዴት አወቅሽ እመቤቴ ?ሲላት
"ዩሱፌን ብትመታው ኖሮ እኔን ይሰማኝ ነበር እኔን ያመኝ ነበር😭"
10 982
የሚቀር ሰዉ የለም በዱንያ መሬት
ቢኖር በዓፊያ ለብዙ አመት
ያሻዉን ቢሰራ መስሎት የማይሞት
ራቆቱን ይሄዳል የተጠራ ለት
ከድሮ የልጆች ነሺዳ 😢
ነሺዳዉ ያላቹ እስኪ አዉሩኝ
10 982
✍ ድምፅ የሌለው ዳኢ ሞትአኸዋቶች መቼ እንደምንሞት እንኳ አናውቅም አሁንም አረፈደም ወደ አላህ እንመለስ🙂 {فَذَكِّرْ إِنْ نَفَعَتِ الذِّكْرَى}
10 982
لَعَمْرُك ما الرزية فَقْدُ مالٍ
ولا شاةٌ تموتُ ولا بعيرُ!
ولكنَّ رزية فَقْدُ فَذٍّ
يموتُ بمَوْته خلْقٌ كثيرُ!
رحم الله الشيخ العلامة المفسر مفتي الحبشة وغفر له وجعل مثواه الفردوس الأعلى بجوار الصديقين والنبيين والشهداء
አህባቢ ሞት ሃያእ የለውም ትልቅም ሆንክ ትንሽ ኡለማእ ሆንክም ጃሂል አፊያ ኖረክም ታማሚ ብትሆን ለሱ ለውጥ የለውም። በአሸማጋይ ሽምግልና ልከህ አንድ ሰከንድ እንኳን አታስጨምረውም፤ መንቃት ያለብን አይመስልህም?
10 982
የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ ሥርአተ ቀብር ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴው የነገውን መርሃ ግብር አውጥቷል።
1) ከቀኑ 6 ሰአት ፒያሳ በሚገኘው ኑር መስጂድ የሶላተል ጀናዛ ይሰገዳል
2) ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የሽኝት ፕሮግራም ይከናወናል
3) ከቀኑ 10 ሰአት ሥርአተ ቀብር ይፈፀማል
____
የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማኅበር
