fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 981 مشترک است و جایگاه 8 355 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 037 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 981 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -212 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 10.64% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.97% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 168 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 655 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 28 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

10 981
مشترکین
-1024 ساعت
-707 روز
-21230 روز
آرشیو پست ها
حياتك صعبه ومكتأب برضو ؟ وَيــَكــْتُـبُ اللهُ خَـيـرًا أنـتَ تَجـهَـلـهُ وَظَــاهِـر الأمْــرِ حِــرمـَانٌ مـِـّن النّعمِ وَلــَو عَــلِـمت مُـرادَ اللهِ مِـــن عـوضٍ لـقُـلتَ حَـمـدًا إلـٰهِـي وَاسِــعَ الــكَــرمِ فَـسَلّـِـمِ الأمَــر للِرّحـٰـمــن وارضَ بــهِ هُــو البَــصِـيرُ بِـحَالِ الـعَـبدِ مِـن ألَـمٍ

Every muslim girl type man 🫠🫀

Really ይሄ ነዉ የኛ እስልምና ?
Really ይሄ ነዉ የኛ እስልምና ?

ስብራት ማለት በኛና በአላህ መሀል ያለው ክፍተት ነው! ክፍተቱ ሲሰፋ ጨለማችን ውስጥ እንጠፋለን....ስንጠፋ ህይወት አድካሚና አሳማሚ ትሆናለች ። በወንጀል ጫና የተኮማተረው ልባችን...በውድቀት የደቀቀው ሩሀችን ...በጨለማ የደከመው አይናችን ... እነኚህ ሁሉ በአላህ ብርሀን እንጂ ወደነበሩበት አይመለሱም ... በጌታችን ፍቅር እንጂ አይጠገኑም ! እንመለስ ...🥲

Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵ 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🤩ሀዲስ እና ቁርኣንJOIN✅🅰️ይንኩ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክJOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክJOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ኢስላማዊ ብይንJOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ጥያቄዎችእናመልሶችJOINይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊ ህይወትJOIN ✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOINይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ሴቶች በእስልምናንJOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ማራክ ንግግሮችJOIN✅🔤 ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠         🪶🪶🪶🪶🪶 🅰️🅰️🅰️🅰️ :-@HudHud_waver🕊

Amin
Amin

{ إِذۡ یَقُولُ لِصَـٰحِبِهِۦ لَا تَحۡزَنۡ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَنَاۖ } اصبروا فما صبركم الا على الله🥹🤎

መስጂዱን ለማታዉቁት ሁዘይፉ ኢብኑል የማን መስጂድ ነዉ ለበለጠ መረጃ https://t.me/huzechearityinstitute ይሄን ቻናል ተመልከቱ

የ150,000,000 ሚልዮን ፕሮጀክት እነሆ ተጀመረ‼️ ========================== ✍አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ወንድምና እህቶች እንደሚታወቀው ከዚህ ቀደም ታስታውሱ ከ
+1
የ150,000,000 ሚልዮን ፕሮጀክት እነሆ ተጀመረ‼️ ========================== ✍አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ወንድምና እህቶች እንደሚታወቀው ከዚህ ቀደም ታስታውሱ ከሆነ የ10,000,000 (የአስር ሚልዮን) ብር ከከርሰ ምድር ውሀ የማውጣት ፕሮጀክት በመስጂዳችን   ጀምረን በጥቂት ወራቶች የራሱ የግሉን  ትራንስፎርመር ጨምሮ ሙሉ ሂደቱን በአጭር ጊዜ አጠናቀን ሀይማኖት ሳንለይ ከለሊቱ 10:00- ማታ 4:00  ለመላው ማህበረሰብ ነፃ ውሀ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።በዚህ መልካም ስራ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለተሳተፋቹ በሙሉ ለነገ ቤታቹ ሰደቀተል ጃሪያን አስቀምጣችኋል እና እንኳን ደስ ያላቹ አላህ ይቀበላቹ።   አሁን ደግሞ ይህ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት የሑዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ እና መድረሳ ግንባታ ጅማሮ ሲሆን ሸገር ላይ አሉ ከሚባሉ ቁጥር አንድ መስጂድ ይሆናል ተብሎ የሚታሰብና ፕላኑንና ዲዛይኑ የሸገር መንግስት ተመልክቶ በጣም ወደውት ዛሬ በቀን 08/02/2017 ዓ.ል ግንባታ የጀመርን መሆኑን ለመላው እስልምና ተከታይ እያሳወቅን። 👉በዚህ በተቀደሰ ሰደቀተል ጃሪያ ላይ አሸዋ፣ሲሚንቶ፣ጠጠር፣ ፌሮ የመሳሰሉትን በማቅረብ የነገውን ቤታችንን እንገንባ ስንል ጥሪ እናቀርባለን ይህንን ማድረግ ያልቻለ በዛም አነሰም ሳይል የአቅሙን በተለቀቀው ይፋዊ የመስጂድ አካውንት ገቢ እንዲያደርጉልን ይህንን ያልቻለ share በማድረግ የመልካም ነገር ተጣሪ እንድትሆኑ ስንል ላቅ ባለ አክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን። ✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000680622543አቢሲንያ ባንክ: 115183818አዋሽ ባንክ: 01437999853200ሒጅራ ባንክ: 1000034780001ዘምዘም ባንክ: 0054754710301ዳሸን ባንክ: 2959082956711

Repost from N/a
🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

ነብዩላህ ዩሱፍን ያፈቀረች ግዜ❤ እስር ቤት እያለ ሄዳ መጠየቅ ስለማትችል ያው ስላልተፈቀደላት ድምፁ በጣም ናፈቃት ..የ እስር ቤቱን ገራፊ ጠርታ እንዲገርፈው አዘዘችው ሲጮህ ድምፁን ለመስማት ገራፊውም ግራ ገባው በምን ሰበብ ይግረፈው ሄዶ ለነብዩላህ ዩሱፍ አማከረውና እኔ መሬቱን ስመታ አንተ ትጮሀለህ አለው በዚ ተስማምተው መሬቱን ሲመታ ዩሱፍም ይጮሃል🙃 ከዛም ወደ ዙለይካ ተመልሶ ሲመጣ ዋሸከኝ አለችው እንዴት አወቅሽ እመቤቴ ?ሲላት "ዩሱፌን ብትመታው ኖሮ እኔን ይሰማኝ ነበር እኔን ያመኝ ነበር😭"

የሚቀር ሰዉ የለም በዱንያ መሬት ቢኖር በዓፊያ ለብዙ አመት ያሻዉን ቢሰራ መስሎት የማይሞት ራቆቱን ይሄዳል የተጠራ ለት ከድሮ የልጆች ነሺዳ 😢 ነሺዳዉ ያላቹ እስኪ አዉሩኝ

ድምፅ የሌለው ዳኢ ሞት
አኸዋቶች መቼ እንደምንሞት እንኳ አናውቅም አሁንም አረፈደም ወደ አላህ እንመለስ🙂  {فَذَكِّرْ إِنْ نَفَعَتِ الذِّكْرَى} 

لَعَمْرُك ما الرزية فَقْدُ مالٍ ولا شاةٌ تموتُ ولا بعيرُ! ولكنَّ رزية فَقْدُ فَذٍّ يموتُ بمَوْته خلْقٌ كثيرُ! رحم الله الشيخ
لَعَمْرُك ما الرزية فَقْدُ مالٍ ولا شاةٌ تموتُ ولا بعيرُ! ولكنَّ رزية  فَقْدُ فَذٍّ يموتُ بمَوْته خلْقٌ كثيرُ! رحم الله الشيخ العلامة المفسر مفتي الحبشة  وغفر له وجعل مثواه الفردوس الأعلى بجوار الصديقين والنبيين والشهداء አህባቢ ሞት ሃያእ የለውም ትልቅም ሆንክ ትንሽ ኡለማእ ሆንክም ጃሂል አፊያ ኖረክም ታማሚ ብትሆን ለሱ ለውጥ የለውም። በአሸማጋይ ሽምግልና ልከህ አንድ ሰከንድ እንኳን አታስጨምረውም፤ መንቃት ያለብን አይመስልህም?

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ ሥርአተ ቀብር ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴው የነገውን መርሃ ግብር አውጥቷል። 1) ከቀኑ 6 ሰአት ፒያሳ በሚገኘው ኑር መስጂድ የሶላተል ጀናዛ ይሰገዳል 2) ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት   የሽኝት ፕሮግራም  ይከናወናል 3) ከቀኑ 10 ሰአት ሥርአተ ቀብር ይፈፀማል ____ የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማኅበር

إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيۡهِ رَٰجِعُونَ
+1
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيۡهِ رَٰجِعُونَ

ነገ ሰኞ ነው ደስ እያለን እንፁም ያልቻለ እንደተለመደው ያስታውስ ዱዐም ያድርግ🙌

ነገ ሰኞ ነው ደስ እያለን እንፁም ያልቻለ እንደተለመደው ያስታውስ ዱዐም ያድርግ🙌

ኢንዶሚ አሰራር ለላጤዎች
+2
ኢንዶሚ አሰራር ለላጤዎች